Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abiy should resign?

Poll ended at 17 Oct 2020, 05:03

1) YES
326
70%
2) NO
137
30%
 
Total votes: 463

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

POLL: Abiy should resign!

Post by Abaymado » 18 Aug 2020, 05:03

አብይ በአማራ በየበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው ነው:: አቶ ታድዮስ ታንቱ አሁን በቅርብ ያደረጉትን ኢንተርቪው ማየት ጥሩ ግንዛቤን ይሰጣል::

https://youtu.be/nmDMgV7Hsk4

አብይ እስከቀጠለ ድረስ ሰው መሞቱ ይቀጥላል ምክንያቱ ደሞ እንደ ሰይጣን ደም የጠማቸው ስላሉ ነው:: አብይ የአማራን ቅስም የሚሰበረው አማራ በመገደሉ ነው ብሎ የሚያስብ ይመስለኛል:: ለዚህም ነው አማራ ነን የሚሉ ሲገደሉ ቁብ የማይሰጠው:: በእውነቱ ከሆነ እየተገደሉ ያሉት ቅልቅል አማራዎች ናቸው:: ራሳቸውን አማራ ብለው መጥራት የማይችሉ ነበሩ::

ይህ የቅናት መንፈስ የአብይ ብቻ አይደለም: የአማራ ክልል መሪዎችም ይጋሩታል:: አማራ ሲሰቃይ ማየት ወይም ቅስሙ ሲሰበር ማየት ምኞታቸው ነው የሚመስለኝ::

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: POLL: Abiy should resign!

Post by Ethoash » 18 Aug 2020, 07:06

Abaymado wrote:
18 Aug 2020, 05:03

ይህ የቅናት መንፈስ የአብይ ብቻ አይደለም: የአማራ ክልል መሪዎችም ይጋሩታል:: አማራ ሲሰቃይ ማየት ወይም ቅስሙ ሲሰበር ማየት ምኞታቸው ነው የሚመስለኝ::[/size][/color][/b]
Abaymado

እኔን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ።

ሱማሌዎች አንድ ሚሊዬን ኦሮሞዎችን ሲያባርሩ ። ኦሮሞዎች ጎሳቸውን ተቀበሉ
አብይ ኢትዬዻይኖች በአረብ አገር ሲስቃዩ ወድ ኢትዬዽያ አመጣቸው።

ታድያ እኔ የሚገርመኝ ለምን አማሮች ወገኖቻቸው ሲገደሉ ለምን አንድ ሰው እንኳን ወደ ጎንደርና ጎጃም አልወስዱም። በሚሊዬን የሚቆጠሩ አማሮች ቅልቅልም ይሁኑ በፕላስቲክ ቤት ስርተው አዲስባባ ተቀምጠው ከጅብ ጋራ ይሞገታሉ እንጂ እንደ አማራ ወድ አማራ የተመለስበትን ዜና አልስማሁም ። ግን አማሮች በጎሳቸው ላይ ፖለቲካ ለመጫወት በጅብ ተበሉ በውሃ ጎርፍ ተውስዱ እያሉ ዜና ይስሩባቸዋል እንጂ ምንም አላረጉላቸውም ታድያ መልስ ህ ምንድነው።

መልስ ህን አወቀዋለሁ። ይህንን ነው ኦሮሞዎች የሚፈልጉት አማራ ወድ አገሩ እንዲመለስ ይህንን አንስጣቸውም ኢትዬዽያ የሁሉም ስለሆነች ማንኛውም ሰው ኦሮሞ ውስጥ መኖር ስለሚችል አማሮች መብታቸው ተከብሮ መኖር ኦሮሞ ውስጥ ይችላሉ ታድያ ኦሮምኛ ልመዱዋ። ኦሮሞ ነኝ በሉዋ ። የድፍረት ድፍረት ኦሮሞ ውስጥ ተቀምጦ የምን አብን መደገፍ ነው። የማያውቁትና ያላዩትን።

በመጨረሻም ኢትዬዽያ የሁሉም ናት ማንም ሰው የትም ሄዶ መኖር ይችላል ክተባለ። አማሮች በተግባር ይህንን ያሳዩን አንድ ሚሊዬን ከሱማሌ የተፈናቀሉትን ኦሮሞዎች ተቀብለው ካስተናገዱ የዛን ገዜ እናወረዋለን ። ግን የራሳቸውን ጎሳዎች ላለመቀበል ። ሀገሩ የጋራ ነው በሚል ተላላ መልስ ጎሳቹሁን ማንገላታት ግፍ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: POLL: Abiy should resign!

Post by Ethoash » 20 Aug 2020, 06:37

why i dont get answer from those who cry for Amhara day and night .

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: POLL: Abiy should resign!

Post by Abaymado » 23 Aug 2020, 06:33

ይህ poll ትክክል መሆኑን እጠራጠራለሁ: ምክንያቱ ደሞ ሻቦ እና ወያኔ ናቸው:: አብዛኛው ' no' የሚሉት ሻቦ ሲሆኑ: ' yes' የሚሉት ደሞ ወያኔዎች ናቸው:: ይህ ደሞ ሁለቱም ካለባቸው አጣብቂኝ የተነሳ ነው::ግን ሕዝቡም አልመረጠም ለማለትም ምንም ማስረጃ የለንም::

ጋላ ከምንም ላይ ፊጥ ብሎ ከእኔ ሌላ ላሳር አለ:: አገሪትዋን ያለ ተጠያቂ ጋጥዋት:: ይህ የማን ስህተት ነው? የአብይ ብቻ ነው? አይመስልም::

ጋላ መጀመሪያውኑ አቅሙ ተፈትሾ ነበር መግባት የነበረበት:: ጋላ ውግያ ነው የሚፈልገው: እናም መፈተን ነበረበት:: ማንንም ደሞም አያሸንፍም:: ያው ማለቃቀሱን ይቀጥል ነበር::
ማነው ጥፋተኛው? የአማራ ክልል አመራሮችና እዜማዎች ናቸው:: ከዚህ ባለፈ አብይን ብቻ ሳይሆን ያለፈው መሪዎች ሁሉ አምባገነን እንዲሆኑ አስተዋፅዎ ያደረገው ደጋፊ ህዝብና ታዋቂ ግለሰቦች ናቸው::
ባለስልጣናቱ ከመጠን ባለፈ ሲሞካሹ የሚችላቸው የለም::

ጋላ ካሁን በኃላ ቢያምፅ እንኩዋን የሚሰማው የለም:: እናም ምንም የሚያመጣው ነገር የለም:: ይህንን ደሞ ሽመልስም ነግሮናል:: "አብዮት ለጋላ አያዋጣውም : የሚያዋጣው ሸር ነው ብሎ"ናል::"
ጋላ የሚዋጣው ማመፅና ለመገንጠል መጠየቅ ሳይሆን በኢትዩጵያ ውስጥ ሆኖ መዝረፍ ነው:: አለበለዚያ ጋላ ያከትምለታል::

ትላንት ጋላ ሲያምፅ ሲጮህ : አማራና ሌሎች ብሔሮች ከጎኑ ነበሩ:: የውጭ አገራትም እንዲሁ:: አሁን የሚሰማው የለም:: ምናልባት ከገፋበት አይቶት የማያቀውን ውርደት ይከናነባል:: ከመሬቱ ላይ መነቀሉ ላይቀር ይችላል::
ጦርነት ውስጥ ከሁሉም በሄር ጋር ይገባል:: መጨረሻው ለቅሶ ነው::

Post Reply