Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1597
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች ሆይ! ዶር ዓቢይ ማርና ወተት ሲግታችሁ፤ ማርና ወተቱን ብሉ ጠጡ፤ ራሳችሁን ግን በጥንቃቄ ጠብቁ፤ የመከራ ድግስ ተደግሶላችሁ ሊሆን ይችላልና።

Post by EwnetYashenifal » 16 Aug 2020, 01:41

ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች ሆይ! ዶር ዓቢይ ማርና ወተት ሲግታችሁ፤ ማርና ወተቱን ብሉ ጠጡ፤ ራሳችሁን ግን በጥንቃቄ ጠብቁ፤ የመከራ ድግስ ተደግሶላችሁ ሊሆን ይችላልና።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች ሆይ! ዶር ዓቢይ ማርና ወተት ሲግታችሁ፤ ማርና ወተቱን ብሉ ጠጡ፤ ራሳችሁን ግን በጥንቃቄ ጠብቁ፤ የመከራ ድግስ ተደግሶላችሁ ሊሆን ይችላልና።

Post by kibramlak » 16 Aug 2020, 03:10

Its already in his book እርካብና መንበር። while Abiy is progressively creating great gaIIa Ethiopia, other gaIIas are impatient and wanted to overtake everything by killing, burning, social engineering and invading

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች ሆይ! ዶር ዓቢይ ማርና ወተት ሲግታችሁ፤ ማርና ወተቱን ብሉ ጠጡ፤ ራሳችሁን ግን በጥንቃቄ ጠብቁ፤ የመከራ ድግስ ተደግሶላችሁ ሊሆን ይችላልና።

Post by gagi » 16 Aug 2020, 12:31

[ዶር አቢይ ቅን ልቦና ያለው: አርቆ የሚያስብ: ሠርቶ የሚይሳይ ታላቅ መሪ ነው:: እጅግ ሊሳሳለት ሊታገዝ የሚገባው መሪ ነው:: ጥላቻው መጠላለፉ እና ጎጠኝነቱ እንዲህ ከላይ እንደምናነባቸው አይነት አስተዋይነት የሚጎላቸው በክፋት የተሞሉ አእምሮዎች አካላደናቀፉን እና ከእንዲህ አይነቱ መሪ ጋር ጥቂት አመታት መራመድ ከቻልን ታላቅ ተስፋ ያለን ህዝቦች ነን::/b]

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች ሆይ! ዶር ዓቢይ ማርና ወተት ሲግታችሁ፤ ማርና ወተቱን ብሉ ጠጡ፤ ራሳችሁን ግን በጥንቃቄ ጠብቁ፤ የመከራ ድግስ ተደግሶላችሁ ሊሆን ይችላልና።

Post by kibramlak » 16 Aug 2020, 16:35

ይህ እውን እሚሆነው የክልል ደናቁርቶች እና የጎሳ ክልሎች ከጠፉ ብቻ ነው፣፣ ይህ ካልሆነ ግን ገና ሚልዮኖች የጥፋት ሰለባ ይሆናሉ፣ በዘር የተደራጁ ከእውቀት የፀዱ መሀይሞች በሰው ደምና በሀገር ሀብት ይደልባሉ፣፣
gagi wrote:
16 Aug 2020, 12:31

Post Reply