Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!

Post by sholagebya » 13 Aug 2020, 11:52

ይህ እንደሚሆን አውቅ ነበር ፤፤ የአብይ መንግ ሥት የወላይታን የክልል ጥያቄን ትንሽ ትዕግስት ቢያደርጉና ቢረጋጉ
በዲሞክራሲያዊና ፓለቲካዊ መፍ ትሔ እንደሚሰጣቸው ፤፤ የጉራጌ ክልል እንሁን ጥያቄ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው ፤፤
እኔ እንዲያውም እስከ አሁን ከገረመኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ ጉራጌ ክልል ያለመሆኑ ነው ፤፤ በቁጥር የካምባታና ሃዲያ
ከጉራጌ ሕዝብ ቢያንስ እንጂ አይበልጥም ነበር ፤፤ ወያኔ ግን ዶ/ር በየነ ጴጥሮስን ፓርላማ ለማስገባት ስለፈለገች
ካምባታና ሃዲያን ክልል ስታደርግ ጉራጌ ለሽ አለች ፤፤ በ አ ጠቃላይ የደቡብ ክልል እንደገና በክልል ይሁን
በክፍለ ሀገር መዋቀር አለበት ፤፤ አማራ ክልል ከሰኔ 15 የአዴፓ መሪዎች ግድያ በኃላ ወደ ክፍለ ሀገራት
ይቀየር የምልበት ከብዙ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ይህ ነው ፤፤ ስለዚህ የደቡብ ክልል ሲዳማ የራሱን ክልል
ሲመሰርት ፈርሶል ፤፤ የወላይታ የምክር ቤት አባላት ከደቡብ ክልል ሁሉም resign አድርገዋል ፤፤ ታዲያ
ደቡብ ክልል ማንን ይዞ ነው የሚጎዘው ? የአብይ መንግስት ይህን አጠቃላይ በጎሳ ላይ የተመሰረተ ፌዴሬሽን
አይፈልገውም ቀስ በቀስ ገዝግዞ ይጥለዋል ፤፤ እንደ ወያኔዎች የማንንም ሕ ዝ ብ መብቶች የማፈንና የመገደብ
ፍላጎት በጭራሽ የለውም !! ይህን ካያያዙና ካ አ ካ ሔዱ ማወቅ ይቻላል ፤፤ አብያችን ጥ ሩ ኢትዮጵያዊና
ጥሩ የሆነ የመልካም አስተዳደርነት ባህሪ ያለው የዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ በውስጡ የሰረጸ መሪ ነው ፤፤
በአ ጠቃላይ የወላይታ ፤ የጉራጌና የሌሎችም በደቡብ ክልል የሚገኙ ብ ሔር ብሔረሰቦች የራሳቸውን ክልል
ክልል አግ ኝ ተው እራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብታቸው ይጠበቃል ፤፤ በቅርቡም ታስረው
የነበሩት የወላይታ ክልል አመራሮች ከወያኔና ከኦነግ ሸኔ ጋር በሚስጥር እንደሚያሴሩ ስለተደረሰባቸው ነበር
የታሰሩት ፤፤ በአሜሪካ የኢኖር አንዱ የወላይታ ከዘሐበሻ ጋር ቃለመጠይቅ ሲያደርግ < ወያኔም ሆነ ኦነግ ሸኔ
ሽብርተኛ ናቸው ተብሎ እስካልተወሰነ ድረስ ቢነጋገሩ ምን አለበት ? » አይነት ንግግር ሲናገር ሰምቸዋለሁ ፤፤
« አዮ ሌላ ወዮ ሌላ !›› እነዚህ ኃይሎች መንግስትና አገር ለማተራመስ ሕዝብ ከሕዝብ ለማጫረስ የሚሰሩ
« ሽብርተኛ › መሆናቸውን በተግባር ያስመሰከሩ ናቸው ፤፤ ስለዚህ ወይ ከእነሱ ጋር ናችሁ አለበለዚያ ከልውጡ
ደጋፊዎች ናቸሁ ! አንዱን መምረጥ የእናንተ ፋንታ ነው ! እንጂ ሁሉም ጥያቂያችሁ ፓለቲካዊ መፍት ሔ ያገኛል !!

በነገራችን ላይ ስብሃት ነጋ ሙቶል የተባለው ዜና ውሽት ነው !! ይህ የድመት ህይወት « እረ አለሁ !› ብሎል !!

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!

Post by sholagebya » 13 Aug 2020, 13:15

<< እኛ አበሻዎች ነን ለሶሻል ሚዲያ ያልተፈጠርነው ወይስ ሶሻልሚዲያ ነው ለእኛ ያልተፈጠረው ? >>> የሚለውን ጥያቄ በቲዎቲር
አካውንቴ ጠይቄ ነበር ፤፤ በርግጥ ሶሻል ሚዲያውም ሆነ ኢንተርኔቱ ለእኛ ያልተፈጠረ እኛም ለሶሻል ሚዲያና ለኢንተርኔት ኮሚኒኬሽን
ገና ያልተፈጠርን ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከአስርና ከአስራ አምስት አይደለም ከዘጠና ዘጠኝ ብንቆራረጥ የሚገባን አብረን እንደ አንድ ሕዝብ
መኖር ያልቻልን/ የማንችል ሕዝቦች ነን ፤፤ አበሻ ማለት የብዙ ኃላቀር ፤ የመጥፎ ባህሪያትና እኩይ ወይም እርኩስ የሚባል ( demonic)
ልምዶች ምቀኝነት ፤ ተንኮልና የሴራ ፓለቲካ ተጠቂዎች ፤ የዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ ምንነት የማናውቅ በመንደርና በጎጥ
ገና ለገና መበታተን ያለብን ይመስለኛል ፤፤ በዚህም ምክንያት ይመስለኛል ሶሻል ሚዲያ የኢንተርኔት ሚዲያ ውይይቶች ከጥቅማቸው ይልቅ
ጉዳታቸው እያመዘነ በየጊዜው እንደ ሕዝብ ፍቅራችንና አንድነታችን እያዳከሙት ያለው ፤፤ ለ እ ኔ « አንድ ሕ ዝ ብ ፣ አንድ አገር ! » ፍቅር ፣
መተሳሰብና እንደ አንድ ሕዝብ የወገናዊ ስሜትነት ማንጸባረቅ ማለት ብቻ ነው ፤፤ እነዚህ የወገናዊነት ስሜት እሴቶች ከሌሉ በስተቀር
በጅኦግራፊና በመንግስት አስተዳደር በአንድ አገር መጠቃለሉ ምንም ፋይዳ ያለው አይመስለኝም ፤፤ ዛሬ በሶሻል ሚዲያና በኢንተሬት
የሚታዩትን ብዙ ችግሮች መሰረታዊ ምክንያቶች በምናስተውልበት ጊዜ የችግራችን ዋናው መንስኤዎች ከላይ የገለጽኮቸውና ሌሎችም
ከዚህ ላይ ያልገለጽኮቸው ጭምር ናቸው ፤፤ ድሮ ድሮ የኢትዮጵያ ሕ ዝ ብ ለምን እርስ በእርሳችን እንደ ወገን እንደማንተያይ ይገርመኝና ያሳዝነኝ ነበር ፤፤
ችግራችን ብዙ መሆኑን ከተረዳሁ በኃላ ግን እንደ ጥሩ ሰብ አ ዊ ባህሪ እንዳለው ሰው እንጂ ኢትዮጵያዊነት ለማዳን እንደማልችል ከተረዳሁ በጣም ቆየሁ ፤፤
And unfortunately I have come to conclusion, that may be we were not meant to be one country & people !!
ከዚህ በኃላ ደንታም የለኝ ! የምከፍለውም መስዋ እ ትነት አይኖረኝም ! ከቻልኩ እንዲያውም ያለፈውን የከፈልኩትን መስዋ እ ትነትና ዋጋ ለማካካስ ነው የምጥረው !!
ፋክ አበሻ !! ፋክ ኢትዮጵያዊነት !!

ለማንኛውም እነዚህ የተፈቱት የወላይታ የምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ወላይታ ታይምስ ሊንክ ከታች አለ ፤፤

https://www.facebook.com/wolaitatime/

ሁላችሁም ተበዱ !!!

Post Reply