Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 03:36

እንሾሽላ ማለት እንሶስላ ማለት ነው። ሶስና ባባይ ወንዝ ላይ ይበቅል የነበረ ያበባ እጽ ሲሆን ይህ እንሾሽላ ግን ከቀይ ስር የሚገኝ ቀለም ነው። ሌሎች ሂና ይሉታል።

የጉራጌ ልጃገረድ ከሰርጓ 3 ቀን ቀድሞ የጅና የግር ጣቶቿ በእንሾሽላ ተጠቅለልው ይታሰሩ ነበር። ይህ የንሾሽላ በአል ልጅቷ ከመላ ቤተስቧ ዘሯ ተሰናብታ ለእሁዱ ሰርጓ መዘጋጃ ቀን ሰለነበር እግጅ ታላቅ የመሸኛ የደስታም አሳዛኝም ቀን ነበር ። አሁን ትንሽ ተለውጦ በሰርጉ ቀን ቢደረግም በተለይ በከተማ ባህሉ ሙሉ በሙል እየተመልሰ ነው።

ድሮ በዚህ በአል ላይ ዘፈን የሚያወርዱት እናት ፣ አባት፣ አስክስት ዘመድ ነበሩ ። እንሾሽላ ሲታሰርልሽ ያቦ ያዮ ቤለ፣ yየእከሌ የነእክሌ እናቴን አባቴን አስከባሪ ልጅ ነኝ በይ እየተባለ ነው ሚዘፈነው !! አሁን አንዳንድ ግዜ ለወንዱም እንሾሽላ ሲደረግ አያለሁ፣ ያ አዲስ ነው ። እንድ እንሾሽላ አያስርም !

Last edited by Horus on 13 Aug 2020, 04:23, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል

Post by Horus » 13 Aug 2020, 04:18

ጎረምሶች ባላገር ከመልቀቃቸው ተያይዞ በጣም የተዳከመው የመስከረምና ጥቅምት የኩስ (ኳስ) ወይም ዝላለ (ዝላይ) የጉልማሶች ባህል ጨዋታ እንደ ገና ማገገም ያልበት ባህል ነው !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 04:42

ከጥቅምት አቦ ጀምሮ እስከ ገና፣ እስከ ጥምቀት የሚካሄደው የፈረሰ ጉግስ ባህልም እንዲሁ ለፈርሰ የደሩስ ልጆች ወደ ከተማ በመሰደዳቸው ሳቢያ የጉግስ ወድድር ተዳክሟል። ይህም ማገገም ያለበት ባህል ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 04:53

የገና ጨዋታ (አንቃት ይባላል) የጉራጌ ልጆች ከጥቅምት እስከ ገና እለት ይጫወቱታል። በኔ ግምት የገና ጨዋታ ከጉራጌ እኩል የሚያከብረው ሌላ ጎሳ በሽዋ የለም ። ገና የሸዋ ክርስቲያን ባህል ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Ethoash » 13 Aug 2020, 06:46

Thanks to the founding Father of Ethiopia . the great son of Golden people.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by simbe11 » 13 Aug 2020, 14:29

Mr. Horus,

This is the nastiest thing I have ever seen in my life. If you are proud of this culture, you are an evil person.
This culture, if we call it culture, should never brought back to life.
Because the culture, just for the sake of calling it, requires pulling all of the brides' nails off.
Literally, pulling all of her nails. All nails off of the fingers, hand and toe.
That way she does not scratch her groom during intercourse.
NASTY!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
INHUMANE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
If you proud of this, you must be sick.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 16:13

simbe11 wrote:
13 Aug 2020, 14:29

ምንድን ነው የምትንጫረረው? ጥፍር መቆረጥ የዛሬ 50 ወይም 60 አመት በጎርደና ያገር ሰራ ተከልክሎ ለትንሽ ግዜ የተቃወሙት እናቶች ራሳቸው ሴቶች ነበሩ ። አሁን ሙሉ በሙሉ የተከለከለ ብቻ ሳይሆን የተረሳ ባህል ነው ። እንሾሽላ ግን እጅግ ወብ የሆነ እጅግ መኖር ያለበት ባህል ነው ። እንሾሽላ ሲባል እንደ ድሮ የእንሶስላ ስር ተቀጥቅጦ እጅና እግሮቿል ላይ ማሰር አይደለም ዛሬ። የኔ ወንድም ዛሬ ሴቶች የቁንጅና ሳሎን ሄደው ነው የሚኳኳሉት ፣

የበዓሉ ዋና ይዘት የስንብት ባህል ነው። የልጅቷ መላ ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ በአንድነት ጠቅልላ ከባሏ ጋር የራሷ ቤትና ትዳር ለማቆን የወላጆቿን ቤት የምትለቅበት እንጅግ በስሜት የተሞላ ማሰናበቻ ባህል ነው። አሁን እንዲያውም ባብዛኛው በሰርጉ ቀን የሚያደርጉ፣ ያ ብቻ አይደለም ወንዶችም የእንሾሽላ ማደረግ ጀምረዋል ።

ሲምቤው ሆረስን መጥላት ትችላለህ፣ ግ ን በማታቀው አትቀባጥር !!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by simbe11 » 13 Aug 2020, 17:40

I never said I hate Horus. Nop. I didn’t.
What I raised here is a legit issue.
The bride will have her nails pulled off.
And this is not something that hasn’t happened in the last 50 or 60 years.
I saw it in my own eyes and I hated it.
In the last 20 years. It’s been happening.
You don’t have to lie.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by Horus » 13 Aug 2020, 20:40

simbe11 wrote:
13 Aug 2020, 17:40
I never said I hate Horus. Nop. I didn’t.
What I raised here is a legit issue.
The bride will have her nails pulled off.
And this is not something that hasn’t happened in the last 50 or 60 years.
I saw it in my own eyes and I hated it.
In the last 20 years. It’s been happening.
You don’t have to lie.
አንተ ዉሻ ለምን አፍህን አትዘጋም ? ይህን ባህል እንደ ማታቀው የሚያሳየው አንተ ቆሻሻ የምትጠቀመው ቃል ዋል ነው ። ድሮ ድሮ እንኳ ቢሆን ትፍሯ ይቆረጣል እንጂ አይነቀልም። አንተ ዉሻ ጸረ ጉራጌ ምናለ አፍህን ብትዘጋ !! ያው ችግርህ በሆነው የጉራጌ ባህል ቀንተህ ነው ። :x :x :x : :x

የመስቃን ውቦች !!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by simbe11 » 13 Aug 2020, 21:05

ችግር የለም ተሳደብ፡፡
ከስድብ ውጭ ምንም ስለማታውቅ እና ጎጂ ባህልህን ላለማመን፡፡
ጥፍር መንቀል ማለት ጥፍርን ከስሩ መቁረጥ ማለት ነው
ይህ ደሞ በትክክል የሚደረገው ነው፤ የሙሽራዋ ጥፍር ከስሩ ተቆርጦ እና እጇ ደምቶ፡ ሙሽራው ምንም ቢያደርግ መከላከል እንዳትችል ማለት ነው
ይህ ውሸት ከሆነ ተናገር፡
ጥፍር መቁረጥ ፤ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃህ
Hey oldie,
Bring up fact not insult. Insulting me will have no value.
Tell me if I am wrong!!!
Cutting nail!!!!!!- hahahahaha
that's funny
Horus wrote:
13 Aug 2020, 20:40

Post by Horus » 13 Aug 2020, 22:12

simbe11 wrote:
13 Aug 2020, 21:05

ስድቡን ልድገመው? አንተ ቆሻሻ በዉሸት የጉራጌን ስም ለማጠልሸት ዳር ዳር ትላለህ? አንተ ነህ ፋክት ማቅረብ ያለበህ ዉሸታም ጸረ ጉራጌ። ነገርኩህ ይህ ባህል እኔ ሳልፈጠር በሴራ ተከልክሎዋል። ደሞ ያኔም ቢሆን ራሳቸው ሴቶች ወጋችን ነው ብለው ይህን ባህል በሚፈጽሙ ሴቶች የሙሽራዋ ጥፍር ተቆርጦ ከዚያም ለአንድ ወር በየቀኑ ከሚዜዎቻና ጓደኝችዋ ጋር እየተዘፈነ እየተባል ጥፍሯው አድጎ ነው ከሰርጉዋ 2 ቀን በፊት እንሾሽላ የሚታሰርላት !!! አንተ ዉሸታም ጸረ ጉራጌ ድብቅ ዎያኔ ጥፍሯ ይነቀላል እያልክ ትሳደባለህ? ይህን የመጨረሻ ነው ! ይህን ለሃጫም አፍህን ዝጋው በቃ !!!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: እንሾሽላ፡ ሙሉ በሙሉ ያገገመው የክስታኔ ጉራጌ ሰርግ ባህል (ፈረስ፣ ኳስ፣ ገና?)

Post by simbe11 » 13 Aug 2020, 22:40

እንሴኖና ቆሼ - መስቃንና ማረቆ - ሙስሊም
መሃል አምባ- ክስታኔ - ክርስትያን
እነዚህ ቦታዎች ላይ ያይሁትን አንተ ትክዳልህ::
በሁሉም ባህል መጥፎ ልማድ አለ:: በዚህ እድሜህ መዋሸት ግን እይጠቅምህም::
እርግጠኛ ነኝ ቆጮ ሲከፈት መአዛው ያውዳል ብለህም ታወራልህ!!!!
እንዳንተ ወርጄ እንዳልሳደብ ያሳደጉኝን ሰዎች ማዋረድ አልፈልምግ::
ያንተ አፍ ለስድብ ሲክፈት ያሳዳጊህን ማንነት ያሳይል::

Post Reply