Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by simbe11 » 12 Aug 2020, 12:59

ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

ለኔ ደሞ: ኤርትራና ኢትዮጵያ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• ባንድ ሊኖሩ የሚገባ

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by Ibidda » 12 Aug 2020, 13:32

simbe11 wrote:
12 Aug 2020, 12:59


ለኔ ደሞ: ኤርትራና ኢትዮጵያ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• ባንድ ሊኖሩ የሚገባ
ይሄ ትልቅ ንቀትና የፖለቲካ ብስለት የሌለው ንግግር ነው፤ ትግራይም ገና ትገነጠላለች አይደለም ኤርትራን ልንጨምር፤ እኛን የጎዳን ምድረ ግብስብስ በኢትዮጲያ ስም ተግበስብሶ ገብቶ እንጂ ላንድ ለራሳችን መች አንሰን እናውቃለን።

ኤርትራ ተገነጠልን አሉ፤ ግን ከራሳችን ሊወርዱ አልቻሉም፤ ትልቁም ትንሹም በኛ ፖለቲካ እንቅልፉን እንዳጣ ነው።

አማራ አንድ ነገር ሊገነዘብ ይገባል፤ ከእንግዲህ ኢትዮጲያን የምትፈልጓት ከሆነ፤ ሰው ራሱን በማስተዳደር፤ በቋንቋው የመማር የማስተማር፤ መብቱን ማክበር አለባቹ። አይ'ካላቹ ኦሮሞ ግማሹን ኢትዮጲያ ይዞ መገንጠል ይችላል። እንግዲህ ትወሩን እንደሆነ እናያለን፤ ከእንግዲህ የናንተ ኢትዮጲያ የምትጫንብን ሞተን ስንቀበር ብቻ ነው።

በሰላም እንኑር ካልን፤ ተስማምተን አገር ማሳደግ፤ ጠላቶቻችንን መመከት እንችላለን፤ የሄደችው ኤርትራ ዛሬ በኛ ጉዳይ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት፤ የሚበሉት የሌላቸው ረሃብተኛች ስለሆኑ ነው፤ ቢኖራቸው ዞር ብለው አያዩንም፤ ከወያኔ ጋር ወግነው፤ ኦነግን አስወጥተው በአፍሪካ አንደኛ ሁና ላኪ ሆነው ነበር፤ ያ ግዜ ሞቶ ከተቀበረ ቆየ። አሁን የምንፈልገው እነሱም ከኛ ፖለቲካ እጃቸውን እንዲያነሱ፤ ትግሬም ወደ ሚሄድበት ሄዶ፤ የኢትዮጲያ ህዝብ .....

አንድ ላይ ተሰብስቦ አዲስ ህገ መንግስት፤ አዲስ ብሄራዊ መዝሙር፤ አዲስ ባንዲራ፤ አዲስ ሃገር መመስረት አለበት፤ ይሄ ካልሆነ ግን መጨረሻው ለማንም አይበጅም።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by simbe11 » 12 Aug 2020, 13:46

እሳቱ :
I am NOT a politician and never plan to enter politics. Therefore I don’t have to be politically correct. It’s just my opinion.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13609
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by Axumezana » 12 Aug 2020, 13:47

Who is carrying the dirty blood? Amhara or Oromo? Who is the heart(the motor)? Is that Tigray or some one else? Abiy's lust for power is destroying Ethiopia, he is army didn't protect the genocide in Oromia but he is killing civilian people in Wolaita. He is yet to take responsibility on the genocide in Oromia. Gone are the days Abiy will cheat the people of Ethiopia by using sensentional words and sentences. His right hand man Oromia President Shimeles has exposed the evil political game they are playing.

Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by Abere » 12 Aug 2020, 14:01

I think the statement as it appears denotes the natural synchronization of Amhara and Oromo in spirit and function for the very existence of Ethiopia. The same analogy goes with the rest of the over 85 tribes. The statement, a politically correct rhetoric , does not have any adverse corollary - unless we try to make ridiculous hair splitting out of it. He is correct, but what makes him wrong however is his deeds on the ground. One can't talk about Ethiopia while every village from Tigray to Moyale is calling a country by itself and still more baby states are being delivered Abiy being their birth attendant. This is one mismatch of words and deeds. The recent manifesto read by Shimelis Abdissa sums it all. Mind you, Dawud Ibssa, the sworn preaching priest of genocide and violence is roaming freely the street of Addis Ababa ( even using his own slur of fifin) while patriot Eskindir Nega is jailed for no reason or all the fat TPLF criminals are dining and wining in Mekele. You evaluate Abiy's word describes his true self.

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ለእኔ አማራ እና ኦሮሞ ማለት ደምቅዳ እና ደም መልስ ናቸው ••• የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳት እና ጭድ ሲሉን ኖረዋል – ዶ/ር አቢይ አህመድ

Post by Jirta » 12 Aug 2020, 15:42

እባካችሁ ህዝብ እና መንጋ አታወዳድሩ:: አማራ ሲቭላይዝድ ጅዝብ ነው:: ጋላ ደግሞ ክዝንጀሮ ትንሽ መለስ ያለ:: አብይ አሁንም የማጃጃል ስራ ሊሰራ እስቦ ነው:: ደግሞ ጋላ ይሸውደን?

Post Reply