Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 20:14


Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 20:29


Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 20:43


Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 21:02


eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by eden » 03 Aug 2020, 21:12

ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም

መታሰሩ ትንሽ ረገብ አላረገህም

ባይሆን እስኪፈታ ረገብ

ዘር ለገበሬ ትልና፣ የሰው ዘር ስትቆጥር ታድራለህ

ህሊና የሚባል ነገር አለ

አንባቢም ይታዘባል

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by simbe11 » 03 Aug 2020, 21:18

የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ!!!
ደሞ የሰው ደም በጁ ያለ ወንጀለኛ ታሰረ ብሎ ለቅሶ!!!!
ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
ኧረ ሼምምምምም ነው ወያኔዎች!!!!!

eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by eden » 03 Aug 2020, 21:28

የወደቀን ሰው ደጋግመህ ጫማ ጥፊ አትምታ ማለት ባህላችን መስሎኝ፣

ይነስም ይብዛም ተከታይ አለው፣ ስለዚ ብዙ ሰው ማስከፋትስ አይሆንም?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20619
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Fed_Up » 03 Aug 2020, 21:30

Lowlanderu

እረ ተው ሳንፈልግ አታስቀን.. ቆይ ቆይ "አንባቢ ይታዘባል" ነው ያልከው?

አንተ አዛባ የወያኔ ካድሬ እዚህ ባይኖር ማን ያስቀን ነበር?

የሆንክ ዳፍንታም--- ለመሆኑ ለይቶልክ የአስከሬኑ ወያኔ ካድሬነት የ “full time” ስራ አረከው እና አረፍከው እንዴ?
ስህተቱ እኮ "Lowlander” ነኝ እያልክ ጊዜህን ባታቃጥል ኑሮ ... 11ኛው ስዓት ላይ እንዲህ ግራ ግብቶህ እምትለውን እና የምትይዘውን ባላጣህ ነበር:: ለውሸታም.. ለሌባ... ለዝሙተኛ...ይህ ሲያንስ ነው::

እሰይይይይይ ይበልህ .. ይህም ሲያንሳችሁ ነው:: ገና እናሻችሆለን .... ይህ እንደ ማማሟቂያ ቁጠረው:: መንጋጋችን ስር ናችሁ :P

ኮካ .. ፈንድሻዬን ወዲህ


eden wrote:
03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም

መታሰሩ ትንሽ ረገብ አላረገህም

ባይሆን እስኪፈታ ረገብ

ዘር ለገበሬ ትልና፣ የሰው ዘር ስትቆጥር ታድራለህ

ህሊና የሚባል ነገር አለ

አንባቢም ይታዘባል

eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by eden » 03 Aug 2020, 21:45

ፈንዳዳው

መቼ ነው ትግሉን የምትቀላቀለው?

ግራ የገባው አምቼ አንተን አየው

ኢሱ ላይህ ላይ ወይን የሚል ሙዚቃ ከፍቶ እያስደለቀ ሃያ አመት ቼቼ አለህ እኮ

እስኪ ንቃ

ህዝብህን ተቀላቀል, እሽ?

Video loading ...


Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 21:59




Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20619
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Fed_Up » 03 Aug 2020, 22:07

Lowlanderu,

ተቀላቅዬማ ተደላድለን ቁመን አፋችሁ ላይ ሸናንባችሁ-- ምንድነው የምታወሪው? 20 አመት ሙሉ ኣይንሽን ጨፍነሽ ነበር እንዴ ? ነገሩ አንቺ ምን አለብሽ ወያኔ የሚቆርጥልሽን ብላንክ ቼክ እየመነዘርሽ .. ስትቀማጠይ ነበር አሜሪካ ጎዳንዎች ጋ:: ለማንኛውም አንቺም ማጣፊያውን አታቂው እኛም መቃብራችሁ ላይ ቁመን የድል ዘፈን እየዘፍንን ነው:: እንዳልኩሽ you idiots pick the fight with wrong force. አጎምንሔ ምሓጉመኪ ከም ንወያነ ዝሕኻጎምናዬም. ...ግና ኣጋመተይቲ ኢኺ... ፎ! :x

eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by eden » 03 Aug 2020, 22:28

አውርቼህ ሳልጨርስ፣ አሁንም ወይንን ትዘፍናለህ? ኢሱ ነብሱ አይማርም ወይስ አይኔ ነው?

እረ ባን፣ ብንን በል

እረ አይነፋም
አጎንሔ ምሓመኪ ከም ንወያነ ዝጎም

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by quindibu » 03 Aug 2020, 22:50

eden wrote:
03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም

ህሊና የሚባል ነገር አለ

አንባቢም ይታዘባል
:roll: :lol: :roll:

ጆሮ እንግዲህ በር የለው፥፥ አንዷ ያንቺው መሐይም ዛሬ በሰማሁት ቃለ፡ምልልሷ ላይ የመቀሌውን ወታደራዊ ሰልፍ የኮቪድ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው ስትል ተደመጠች፥፥ በሐፍረተ፡ቢስነቷ ተሳቅቄ ሳላበቃ፥ አንቺ ደግሞ ይኸው በላዪ ላይ ሌላ ሰቀቀን ትጨምሪበታለሽ፥፥ ዓጋመ ስለ ሕሊና ጥላቻና ትዝብት ሲያወራ........ ጉድ ኮ ነው!

Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 03 Aug 2020, 23:48


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20619
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Fed_Up » 04 Aug 2020, 01:06

እንቺ የከሰርሽ ሌባ የቀንጂብ አሮጊት ካድሬ "እህ" ብሎ የሚያዳምጥሽ የለም እንጂ ቢኖርማ ኑሮ ገና ጉድ ታሰማኝ ነበር::

Lowlanderu አልሽ ራስሽን? :lol: ነገር እንዳ አጋመ

ካአደይቱ ተጭረሽ የኣደይቱ ልጂ ለመምሰል መወራጨት የዳሌሽን አጥንት ለመስበር ነው:: ዝም ብለሽ አጋመኛሽን አሹቂ...መቀሌን ቋንቋ እና አቧራ ብትላመጂ ነው የሚያዋጣሽ :P
No more plc in Addis ለቀንጂቦች ....

ልፅድብቅሽ ---በዚህ አላዝኝ

Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 04 Aug 2020, 01:22

Please wait, video is loading...

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by justo » 04 Aug 2020, 01:32

eden wrote:
03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም

ህሊና የሚባል ነገር አለ

አንባቢም ይታዘባል
I give up!
Why are you talking ethics and principles as if you were me
If the snake Eden thinks he has a moral platform ከዛ ሆኖ ሰው ለመታዘብ የሚስችለው, then let alone serious matters of war and peace, even routine communication on mundane things is impossible with these people

As long as you keep abusing and misusing words then the 77+15+4 times Isaias ignored your overtures will be extended indefinitely
ኤዱ ለምንድርነው ራስሽን በኔ ኣይን የማታዪው ••• ያኔ ሌባ መሆንሽ በገባሽ ነበር

Revelations
Senior Member+
Posts: 33730
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"

Post by Revelations » 04 Aug 2020, 10:54


Post Reply