Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Exposed!!! This is how savage finfinee hooligans beat/killed Qeerroos

Post by Dawi » 02 Aug 2020, 11:06

አንተ ቱልቱላ፦ ባልደራስን ፍሬም ማድረግህ ነው፣ ባይከላከሉ ማንም እንዳልደረሰ ኮማንደሩ አምኗል፤ ማፈሪያ!

አምስት መቶ ሰው ቤቱ ውስጥ ገቡ፣ የሳር ቤቴ ሳሎን ውስጥ ሞሉት፤ ??(አቶ እስማኤል)

አለም ባንክ አካባቢ ፣ ጤና ጣቢያ አካባቢ አንድ ሺ የሚሆኑ ቄሮ በአብዛኛው ያልተጎዱ ቅሬታ አሰምተዋል፤ ሕይወቱ ያለፈ ሰው አልነበረም፤ (ኮማንደር ሲሳይ ዲሳሳ)

ፖሊሶች ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አልደረሱም፤ "ሻሸመኔ" ይዘፈን ነበር የሚከላከል ባይኖር ማለት ነው።
or1 wrote:
02 Aug 2020, 10:21

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Exposed!!! This is how savage finfinee hooligans beat/killed Qeerroos

Post by Wedi » 02 Aug 2020, 11:15

Dawi wrote:
02 Aug 2020, 11:06
አምስት መቶ ሰው ቤቱ ውስጥ ገቡ፣ የሳር ቤቴ ሳሎን ውስጥ ሞሉት፤ ?? (አቶ እስማኤል)
ዳዊ እኔ ግ ን በጣም የገረመኝ እና ላምነው ያልቻልኩት እንዴት ቁጥሩ ወደ 500 የሚሆን ቂሮ በአንድ ሰው ቤት ውስጥ ተደብቆ ሊገኝ ይችላላ፡፡
የእኔ ዋናው ጥርጣሬ እንዲያውን እነዚህ ቂሮዎች በጃዋር ት ዕዛ አስቀድመው ወደ አዲስ አበባ የገቡ እና በአቶ እስማኤል ተደብቀቅ በአዲስ አበባ ህዝብ ላያ ክፍተኛ ጉዳት ለማድረስ ከጃዋር ሲጠባበቁ የነበሩ መሆናቸው በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡

አቶ እስማኤል ቁጥራቸው ከ500 በላይ የሚሆኑ ቆሮዎች ፈረተው እየሮጡ መጥተው ቤተ ውስጥ ተደበቁ የሚለው ምንም አሳማኝ አይደለም፡፡ እንዲያውም ጃዋር ለጥፋት አስመጥቶ ት ኧዛ እስኪሰጣቸው ድረስ በአቶ እስማኤል ቤት ተደብቀው ትዕዛዝ እየተተባበቁ ያሉ ቄሮዎች ናቸው፡፡ እውነትኛ አጣሪ ፖሊስ ቢሆን ኖሮ ይህን ጉዳይ ሊያጣረው ይገባው ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኦ የሚያስጠላው ለዚህ ነው፡፡ ፖአዲስ አበባ ያለው ቦለስ በሙሉ ውኝ ናው ከአዲስ አበባ ህዝብ ይልቅ ለቄሮ ነው፡፡

or1
Member
Posts: 196
Joined: 03 Dec 2016, 19:21

Re: Exposed!!! This is how savage finfinee hooligans beat/killed Qeerroos

Post by or1 » 02 Aug 2020, 11:53

of course biased mainstream media (99% controlled by neftegna) never reports the crimes of finfinee hooligans against qeerrroos.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Exposed!!! This is how savage finfinee hooligans beat/killed Qeerroos

Post by Noble Amhara » 02 Aug 2020, 12:09

You scumbag they are the ones who protected and defended Addis Ababa from being burnt to the grounds like your capital city shashamene which is your dream vacation you just wanna see all the towns be burnt to the ground you al-Qero Arsiumma aka TerroristUmaa jihadist!
or1 wrote:
02 Aug 2020, 11:53
of course biased mainstream media (99% controlled by neftegna) never reports the crimes of finfinee hooligans against qeerrroos.

Post Reply