-
- Member+
- Posts: 9268
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
የሼባው አምባገነን እና ጨቅላው አምባገነን ድብልቅልቅ፡ “አይከሰርናን!” Vs “ ሲጀመር ከስረዋል!”
Last edited by eden on 01 Aug 2020, 08:48, edited 2 times in total.
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የሼባው አምባገነን እና ጨቅላው አምባገነን ድብልቅልቅ፡ “አይከሰርናን!” Vs “ ሲጀመር ከስረዋል!”
ኤርትራውያን የሰለጠነው ጭንቅላታቸውን ተጠቅመው ያላንዳች ደም ጠብታ የዓድዋ ወያኔ አፓርታይድ ስርአትን ከሥልጣን አሽቀንጥረው በጣሉበት ማግስት "አልከሰርንም!" ብለው በተናገሩበት ወቅት፡ ንግግሩ ለተሸናፊዎቹ ለያልሰለጠኑ የዓድዋ ወያኔዎች በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው የሆነባቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!!