Page 1 of 1

የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 31 Jul 2020, 23:43
by Horus
ጉራጌ ከሌላ ማንም ዞን ጋር ጨፍልቆ መንነቱ፣ እድገቱ፣ ታሪክና ባህሉን ለማጥፋት የሚሴረውን ደባ አምርረን እንቃወማለን

13፤30 ተመልከት

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 00:13
by Fed_Up
ጀዋርም እንዲሁ ባልደራሱ ፖለቲከኛው እኮ እንደዛ ነው ያሉት ... ለምን ትቃወመዋለህ ታዲያ.. ጉራጌ ስላልሆነ? ወንድም make up your mind. አንዴ አገሪቷ በዘር መከፉፍሉ አምርሬ እቃወማለሁ ብለህ ታስነብበናለህ .. አሁን ደግሞ ይህን... እንዴት ነው ነገሩ?

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 00:31
by Noble Amhara
Gurage zone will suffer the most if Oromia declares independence already silti joined Jawar. Gurage zone is surrounded by Qeru. Gurage border Jimma, Silti, (Jawar) then Hadiya and Tulama. If Tulama isn’t seperated from Oromia expect the worst Gurage isn’t like Amhara who has border with Sudan & Afar-Assab. Gojam has Abay as boundary gondar has sudan Wollo has Afar Shewa could have Addis-Mojo or build new highways Fiche to Shewa Amhara then to Addis or Amhara must take the highway connecting Addis to Gojam and Addis to amhara. So then Amhara could be its own republic. But Gurage none of that. Tulama must balance things out and promote Ethiopianism for the good

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 00:31
by simbe11
Thank you Fed-Up,
I always tell this goon to stand his ground. If you follow TPLF follow TPLF. Otherwise, say no for ethnic federalism. Meaning no regional states by ethnicity. Period.

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 00:36
by Halafi Mengedi
Noble Amhara wrote:
01 Aug 2020, 00:31
Gurage zone will suffer the most if Oromia declares independence already silti joined Jawar. Gurage zone is surrounded by Qeru. Gurage border Jimma, Silti, (Jawar) then Hadiya and Tulama. If Tulama isn’t seperated from Oromia expect the worst Gurage isn’t like Amhara who has border with Sudan & Afar-Assab. Gojam has Abay as boundary gondar has sudan Wollo has Afar Shewa could have Addis-Mojo or build new highways Fiche to Shewa Amhara then to Addis or Amhara must take the highway connecting Addis to Gojam and Addis to amhara. So then Amhara could be its own republic. But Gurage none of that. Tulama must balance things out and promote Ethiopianism for the good
Amhara does not have border with Sudan, Metema Yohannes looted Tigray land by Menelik. You cannot loot and claim as yours, looted goes to the real owner after said and done.

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 00:42
by Noble Amhara
Metemma Tewodros, Amhara Military and Youth Nationalists Vanguarding the Amharian City from your Awri cousins

Gonder hates you such awris

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 01:43
by Horus
Fed-up & Simbe11

እኔ ስንት ግዜ የጉራጌን አቋም መግለጽ እንደ ምችል አላቅም፤ አንዴ ልድገምላችሁ።

አንደኛ፣ ጉራጌ በዘር የተከፋፈለችህ ኢትዮጵያ ሲጀመር ጀምሮ ተቃውሟል። አሁንም ይቃውማል። ብቻን ግን የዘር ሲስተም የመለወጥ አቅም የለውም። ስለዚህ ጉራጌ በማይፈልገው ያገር አከፋፈል ውስጥ ብቸኛ በመሆኑ ተገዶ በስቃይ ማርጂናሊዘድ ሆኖ የሚኖር ህዝብ ነው።

ሁልተኛ፣ ጉራጌ ደቡብ ከሚባል ስብስብ ጋር በግድ በትግሬ ዎያኔዎችና ኦነግ ከደቡብ ጋር የተወረወረ ህዝብ ነው ። ጉራጌን ከፋፍሎ አዳክሞ የገደለው ዎያኔ ነው ምክኛቱም የዘር ፖለቲካን ጉራጌ እንደ ጸር ስለሚጠላው ። ጉራጌ ደቡብ ከተወረወረ ጅምሮ ማንነቱ የጠፋ ከፖለቲካ የወጣ ከኢኮኖሚ የተገፋ ህዝብ ነው ።

ለምሳሌ አማራን ዉሰድ። አማራ የዘር ክልል ተቃውሞ ሌላ አይነት ፌዴሬሽን እንዲመጣ እንደ መታገል ያንን ሰራት በማጽናቱ ኢትዮጵያዊነት አሁን ያለበት ድካም ላይ ደርሳለች ። ከኢትዮጵያ መድከም ጋር ጉራጌ እንደ ህዝብ እየወደመ ነው። ሌሎች ሁሉ የራሳቸውን ክልል ይዘው ሊለሙና ሲያድጉ ጉራጌን አገር የለሽ ለማድረኛ ለማጥፋት ሴራው ቀጥሏል ።

ሶስተኛ፣ ድሮ የትግሬ ዎያኔ ከፋፍለህ ግዛው ያመጣውን ፕላን ይዞ ሲዳማን ካስገነጠለ በኋላ አሁን ደሞ ኦሮሞች ለነሱ የሚመች 3 የደቡብ ክልሎች ለመፈብረክ ላይ ታች ይላሉ ። ያም አይሆንም ።

ስለዚህ የጉራጌ እውነተኛ አቋም፤

በኢትዮጵያ የክልል ፌዴሬሽን ፈርሶ ኢክልላዊ የጂኦግራፊ ምናምን ሰራት ከመጣ ጉራጌ ከክልል ግድ የለውም ።
ግን ሌካ ክልል ከማንም ጋር መሆን አይፈልግም ። ወይ ክልሎች ሁሉ ይፍረሱ። አልያ ጉራጌ ክልል መፍጠሩ መብቱና የማይለወጥ ፍላጎቱ ነው ። ጉራጌ ክልል ልሁን የሚለው ሌኦቹ በ10 ክልል ተከፋፍለው የነሱ ሄጂሞኒ ጥቃት በቀሩት ላይ እየጫኑ ስለሆነ ነው ።

ይህ ነው ጉራጌ ባንድ በኩል የዘር ፖለቲካን አምርሮ እየተቃወመ ዛሬ ከ30 አመት በሁላል ክልል የሚጠይቀው፣ ስለ ትገደድን ነው። አለዚያ ጉራጌ እንደ ሕዝብ ስለምንጠፋ !!

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 01:55
by Horus
Halafi Mengedi

ድሮ መርካቶ ስናድግ፣ የጉራጌ ልጆች አንድ በራሳችን ላይ የምንቀልደው ሂዩመር ነበረን ። እሱም "ጉራጌ በሞተ በሰባት አመቱ ብር ይዞ ይመጣል ትላለች እናቱ" እያልን እንቃለድ ነበር ። አሁን ደሞ ይህ መሃይም የዎያኔ ካድሬ እዚህ ፎረም ላይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሲባንን ሲባዝን ዎያነ በሞተ በሰባት አመቱ ተመልሶ ገዝቶ ብር ይዘርፍልኛል እያለ ይቃዣል ይህ አላፊ ገልቱ ቢባልስ?!!!! የጉራጌ ታሪካዊ ጠላት ያ ባንዳ መለስና የሱካ ካድሬ ቅሻሻ ሌቦች ናቸው ። ያ ታሪክ ተዘግቷል። ይህ አዲስ ትግል ነው ።

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 02:13
by Horus

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 02:31
by Horus
እምድብር ከተማ (ድብር/ደብር) ማለት በሁሉም የጉራጌ ዲያሌክት ጫካ ማለት ነው።

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 04:43
by Horus

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 01 Aug 2020, 07:50
by eden
Horus

There’s a Tigrai Tigrign saying, roughly translated like this:
ወንድንም ፈልገሽ፣ ጢምም ጠልተሽ
Thank you Fed up for exposing this hypocrisy

He attacks ethnic based organizations and activists all the time yet he make exception when he is doing it himself

Re: የጉራጌ ሕዝብ ከራሱ ክልል የተለየ መፍትሄ በፍጹም አይቀበልም (የብልጽግና ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ)

Posted: 26 Feb 2024, 15:16
by AbyssiniaLady