"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ" one of my friend posted this good news
Posted: 31 Jul 2020, 21:54
በዱባይ "ዳውን ! ዳውን! ኢትዮጵያ ሲሉ የነበሩት እና ታፍሰው በአውቶቢስ ገቢ የተደረጉት የጃዋር ተከታዮች ..
ዛሬ እያንዳንዳቸው 3ሺህ ድራም ቅጣት እንዲከፍሉ እና ወደ "ሰደቧት" ሀገራቸው ዲፖርት እንዲደረጉ ተወስኗል።
በተጨማሪ ሁለተኛ ወደ ዱባይ ተመልሰው እንዳይገቡ አሻራ ሰጥተው የሚሸከፉ መሆኑን ተወስኗል።
የሚገርመው ነገር ዶ/ር አብይ በዱባይ በነበረው ቆይታ ከንጉሱ ጋር ተነጋግሮ ብዙዋቹን
√ ከእስር እንዲፈቱ
√ የነበረባቸው የቪዛ ዕዳ እንዲሰረዝ
√ የስራ ፈቃድ ችግር የነበረባቸውን ችግሩ እንዲስተካከል ከፍተኛ እና አድካሚ የሆነ የዲፕሎማሲ ስራ ሰርተው ነበር።
ታዲያ ምን ያደርጋል ..
"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ"
ይልሃል ይሄ ነው
°√ ፍቅር ያሸንፋል