Page 1 of 1

Wow! Tamagne Beyene's biography in 53 seconds

Posted: 31 Jul 2020, 21:53
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Wow! Tamagne Beyene's biography in 53 seconds

Posted: 03 Aug 2020, 10:36
by Thomas H
እኔ የምለው ታማኝ አሜሪካን የሚያክል ትልቅ አገር ውስጥ ሥራ ሠርቶ ራሱን እና ቤተሰቡን መቀየር ሲችል ለምንድን ነው እንደዚህ ጫማ እና እግር እየላሰ ኑሮውን የሚገፋው? ወገቡ እንደዚህ የሚታጠፍለት ከሆነ ለምን በጂምናስቲክ ወይም አክሮባት አገሩን ወክሎ በ ኦሎምፒክ ተወዳድሮ ታሪክ አይሠራም?

Re: Wow! Tamagne Beyene's biography in 53 seconds

Posted: 03 Aug 2020, 10:38
by Noble Amhara
He is Kimant