Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3351
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

VIDEO: Genocide & Rape on Agew. "የአማራ ልዩ ሃይል በጎጃም አገው ሴት እህቶች ላይ እያደረሰው ያለው አስገድዶ መድፈር እንዲሁም የአገውን ህዝብ ማፈናቀልና የመሬት ቅርምት!

Post by yaballo » 31 Jul 2020, 19:50

VIDEO: GENOCIDE & RAPE ON GOJJAM AGEW! "የአማራ ልዩ ሃይል በጎጃም አገው ሴት እህቶች ላይ እያደረሰው ያለው አስገድዶ መድፈር.እንዲሁም የአገውን ህዝብ ማፈናቀልና የመሬት ቅርምት!" ..

"ይህን ጉድ ህዝብ በይፋ ይወቀው ከሁለት ቀን በፊት ያደረግነውን የሚዲያ ውይይት ሰምቶ ከቦታው በውስጥ የላከልኝ ነው! እንዲህ ይላል!" "👉👉በሁለቱም ውይይት ላይ ያደረጋችሁትን ቆይታ በኮኔክሽን ምክንያት በወቅቱ መከታተል ባልችልም ዛሬ አድምጨዋለሁ በጣም ጥሩ ነው። አንድ መጠቆም የምፈልገው ትልቅ የጎጃም አገው ህዝብ ስብራት አለ። ይኸውም የጎጃም አገው ህዝብ አሁን የሚኖረው ለም መሬቶቹን በሙሉ ተነጥቆ ምንም በማያበቅሉ ተራሮች በመስፈር የከእጅ ወደ አፍ የጭሰኝነት ኑሮ ነው።ከአዘና ጓጉሳ ወረዳ ከሹማታ እስከ ኢናባራ እስከ አባይ ያለውን ለም መሬት ነጥቀው ግማሹን ህዝብ ጭነው የት እንዳሰፈሩት እንኳ ሳይታወቅ የቀረ ሲሆን ቀሪውን ህብ ወደ ሰውሳ፣ኩፓር፣አጎራባች ተራራማ ቦታዎች አስፍረዋቸዋል፤ ከጓንጓ ወረዳ የይማሊን ለም መሬት እስከ መንታ ውሃ አቅራቢያ ከአገው ህዝብ ነጥቀው ወደ ተራሮች በማፍለስ በድህነት እያኖሩት ለሙን መሬት ወርሰውታል ።በእርሻው ወንዶችን እንኳ ለጉልበት ስራ አይቀጥሯቸውም በትንሽ ሳንቲም ሴቶችን እየቀጠሩ ለዝሙት ፍጆታ ጭምር እየተጠቀሙባቸው ዘር እያጠፉ ነው፤በቅላጅ ወረዳም ከ10,000 በላይ አባወራዎችን ከሌላ ቦታ አምጥተው በሶሪት በረሃ አስፍረው መሬቱን ወስደውታል ቀሪውንም ለባለሃብት ሸጠውታል፤ጃዊ ወረዳ የተደረገውን አንተም ታውቀዋለህ ።ይህንን ጉዳይ ለዓለም ህዝብ ማጋለጥ አለባችሁ።" "👉ሌላው የአማራ ልዩ ሃይል በአዊ ዞን ልጃገረዶችንና ባለትዳሮችን ሳይቀር እየደፈረና እያባለገ ከጥቅም ውጪ እያደሰጋቸው ነው ።ይሔ ትልቅ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አካል ነው።" 👈👈

PHOTO: የቅማንቴ ታዳጊ A Gojjam Qimant/Agew girl ..
PLEASE WAIT .. VIDEO IS LOADING ...

Please wait, video is loading...

VIDEO: Abeba Teferi: About Kemant diasporas' involvement in Kemant movement for freedom.Lakeshore
Member
Posts: 926
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: VIDEO: Genocide & Rape on Agew. "የአማራ ልዩ ሃይል በጎጃም አገው ሴት እህቶች ላይ እያደረሰው ያለው አስገድዶ መድፈር እንዲሁም የአገውን ህዝብ ማፈናቀልና የመሬት ቅ

Post by Lakeshore » 31 Jul 2020, 21:39

ኣምራ ፈሪሃ አግዚኣብሄር ያለው ይሰውን ፍጡር የሚያከብር ነው ይህንን ኣይደርግም። ባንጻሩ ግን ጋላዎችና ትግሬዎች በቃል ለመግለጽ ይሚከብድ
የስውን ልጅ አንደ አንስሳ ማረድ አንደሚችሉ በተግባር ያሳዩ ኣረመኔዎች ናቸው። ይህ በምድርም ብቻ ሳይሆን በስማይ ቤትም ይቅር የማይባል ጭካኔ ነው።
አንዲህ የሚያደርጉትን የሚቀጣ ፥ የሚያጠፋ ሃጥያቱ የተሰረየ ነው።
ኣምራ መሆን በራሱ ኣንድ ደረጃ ወደ አግዚኣብሄር አንደምቅረብ ይቆጠራል። ኣረመኔነትን ይጠየፋሉና።

Post Reply