Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 16374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጃዋር መሃመድ፤ ከሚውጠው በላይ የጎረሰ ግዙፍ ወንጀለኛ የጎሳ ባንዳ (ዜና ቲዩብ ጥብቅ ምስጢር)

Post by Horus » 31 Jul 2020, 17:48


Horus
Senior Member
Posts: 16374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃዋር መሃመድ፤ ከሚውጠው በላይ የጎረሰ ግዙፍ ወንጀለኛ የጎሳ ባንዳ (ዜና ቲዩብ ጥብቅ ምስጢር)

Post by Horus » 31 Jul 2020, 18:03

አሁን እንግዲህ የጎሳ ባንዳ ወይም አገር ከሃዲ ስል ምን ማለቴ እንደ ሆነ አያችሁ ።

ጃዋር እንግዲህ በአገር ክህደት ወይም ናሽናል ትሪዘን ሲሆን ..

ስልካቸው በጃዋር የተጠለፈ ሰዎች ዝርዝር

አቢይ አህመድ
ደመቀ መኮንን
ጠ/ኢአእታማጆር
ም/ኤታማጆር
አለሙ ስሜ
ተመስገን ስሜነህ
ሺመልስ አብዲሳ
ዲ/ን ዳናኤል ክብረት
ደመላሽ ገ/ሚካኤል
ብርሃኑ ነጋ
እስክንድር ነጋ
እወሃት ሰዎች

Last edited by Horus on 31 Jul 2020, 23:00, edited 1 time in total.


Horus
Senior Member
Posts: 16374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃዋር መሃመድ፤ ከሚውጠው በላይ የጎረሰ ግዙፍ ወንጀለኛ የጎሳ ባንዳ (ዜና ቲዩብ ጥብቅ ምስጢር)

Post by Horus » 31 Jul 2020, 21:12

አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይባላል። ዛሬ ህዝቡን ያስገረመው ቆሻሻው ዎያኔ ጃዋን ተጠቅሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ መከጀሉ አይደለም፤ ህዝብ ያስደነቀው የጃዋር ጨቅላነትና የፖለቲካ አላዋቂነት ነው። ጃዋር ቤት 8 ላፕ ቶፖች ተይዘዋል ። ብዙ ብር ስለነበረው በቂ የቲክኖሎጂ አሻንጉልቲቶች ሰብስቧል። ብዙ ኮሚዩተር የሚወዱ ሃከሮች ሰብስቧል ፤ ያልነበረው አንድ ነገር ግን የፖለቲካ እውቀት!! ይህ ሁሉ ድራማና የጉርምስና ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ለማድረግ? በኢትዮጵያ ምን አይነት መንግስት ለመያዝ? ምን አይነት መንግስት ለማቆም? መንግስትን ለመጥለፍ ቢችህልስ ከዚያስ ምን ለማድረግ? እንዲህ ያሉ የፖለቲካ ደንቆሮች ናቸው ቴክኖሎጂ ስላላቸው ብቻ የቄሮ መንጋ እየነዱ እዚህ የደረሱት?!! አሁን ረዘም ላለ ግዜ አንዲት የቃሊቲ ሴል ውስጥ ቁጭ ብሎ የፖለቲካ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ በረጅሙ የሚያስብበት እድል አግኝቷል። አንድ በሱ እድሜ ያለ ሰው ሳይሆን እንሰሳ እንኳን የሚጎርሰው፣ የሚገምጠው አኝኮ መዋጥ የሚችለውን መሆን እንዳለበት ያቃል ። አሁን ያን መሰራትዊ ሪያሊቲ መማሪያ ግዜ አገኘ፣ እድለኛ ስለሆነ !!!


Horus
Senior Member
Posts: 16374
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃዋር መሃመድ፤ ከሚውጠው በላይ የጎረሰ ግዙፍ ወንጀለኛ የጎሳ ባንዳ (ዜና ቲዩብ ጥብቅ ምስጢር)

Post by Horus » 31 Jul 2020, 23:00

ስልካቸው በጃዋር የተጠለፈ ሰዎች ዝርዝር

አቢይ አህመድ
ደመቀ መኮንን
ጠ/ኢአእታማጆር
ም/ኤታማጆር
አለሙ ስሜ
ተመስገን ስሜነህ
ሺመልስ አብዲሳ
ዲ/ን ዳናኤል ክብረት
ደመላሽ ገ/ሚካኤል
ብርሃኑ ነጋ
እስክንድር ነጋ
እወሃት ሰዎች

Post Reply