በእውነት ይህን የልብ ከልብ ግ ን ኙ ነት ፤ ሳቅና ኬሚስትሪ ማየት እንዴት ውሳጣዊ ደስታን እንደሚሰጥ ፤፤ እኔ በህ ይ ወቴና በረጅም ዘመን
የትግል ታሪክ ኢሳያስ አፈወርቂ እንደዚህ ስቆና ደስ ብሎት አይቸው በጭራሽ አላውቅም ፤፤ ወደዳችሁም ጠላች ሁም አብይ ወደ ሥልጣን
ከመጣ ጀምሮ አንደኛ በ ኢ ትዮጵያውያንና በኤርትራውያን መካከል መሰረታዊና አዎንታዊ በሆነ መንገድ የአስተሳሰብ ለውጥ መጥ ቶል ፤፤
ኢትዮጵያውያን በአብዛኛው ኤርትራን እንደ ጠላት የማየቱ ነገር ታሪክ ሆኖ ጥሩ የወዳጅነት ግ ን ኙነት የፈጠሩ መሪዎች ሆነዋል ፤፤
የሁለት አገር ሕዝቦችን የስነ ልቦና ስሜትና አስተሳሰብ ሁለቱ መሪዎች ቀይርውታል ፤፤ ያ ያለፈ የጦርነት ታሪክ የመበዳደልና ቁስል
የመሻር ጅማሮ የታየበት ግ ን ኙነት ሆኖ ተቀይሮል ፤፤
ልክ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሁለት ቀናት በፊት ስለ ኤርትራ የተናገረው ጉዳይ ሰላሳ አመታት የተደረገው ጦርነት
ስህተት እንደነበር ሲገልጽ ሊያስተላልፍ የፈለገው መልዕክት ወይም what he strongly implied or suggested was that
the thirty plus years' civil war to keep Eritrea wasnt worth while, given the loss of lives, casualties
and millions if not Billions of resources spent to keep the war going. That is what he meant !!
ምክንያቱም ይህ ስለ ኤርትራ ጉዳይ የተነሳው በዶ/ር አረጋዊ በርሔ ጥያቄ ለምን ይህን ሁሉ ጥፋት ወያኔዎች እየፈጠሩ ዝም ብለህ
ታያቸዋለህ ብሎ ጥያቄ ስላቀረበ ነበር ፤፤ ስለዚህ ጉዳዩ የተነሳበትን ዳራ ( context ) ማወቅ ጠቃሚ ነው ፤፤ አብይ ደግሞ ጦርነት
ጥሩ አይደለም ፤፤ ይኸው በኤርትራ የተደረገውን ከሰላሳ አመት በለይ ጦርነት ኪሳራውን አየን ፤፤ ዝም ብለህ ወያኔዎችንም ብናያቸው የትም
አይደርሱም ነው አባባሉ ፤፤ Now we have al these twists and redherring , just to manipulate peoples' feeling
and to score some political points and changes people's minds especially Eritreans to thier side.
Well, the bad news is, we Ethiopians/Eritreans know very well who weyanes are, what they have
been upto for the last forty years.
የልብ ትግራይን ጠመዝማዛ መንገድም እናውቀዋለንና ስንተዋወቅ አንተናነቅ ነው ፤፤ " Game Over " again and again !!
የኢሳያስንና የአብይን ልባዊና ወንድማዊ ወዳጅነት ያን ያለፈ መጥፎ ታሪክ እንዳይመለስ ተደርጎ ቀብረውታል ፤፤ በ እ ነሱ ሁለቱ መሪዎች
ብቻ ሳይሆን በሁለቱም ወንድማማች " ሕዝቦች " !! ይህን በሌላ ሳይሆን በራሴ ስሜት እረዳዋለሁ ፤፤ በፊት እንደ ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት
ስሜት እንዳለው ሰው በህይወቴ እንደ ኢሳያስ ጠላትና የምጠላው መሪ አልነበረም ፤፤ አብይ ኤርትራ ሔዶ ኢሳያስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ
እንደዚያ አይነት የፍስኃና የሳቅ መልኩን አይቸ ያለፈውን የጥላቻ ልብ ሰብሬ አሁን ፍጹም የተለወጥ ኩ ሰው ነኝ ፤፤ ይህን የልብ ለውጥ
እንዲመጣ ላደረገ አብይ አህመድ ምስጋናየ ከፍተኛ ነው ፤፤
የእውነተኛ ፍቅር አምላክ ከወያኔ ሰይጣናዊ ቅናትና ምቀኝነት ወዳጅነታቸውን ይጠብቀው፤፤ አብይ ስለ ኤርትራ የሰላሳ አመት ጦርነት
ምን ለማለት እንደፈለገ ኢሳይሳም የኤርትራ ሕዝብም ያውቀዋልና ብዙም አያስጨንቅንም ፤፤ የቅናት መገለጫው በጣም ብዙ ብዙ ነው !!!!