Page 1 of 1

የጋሎች ባንክ አዋሽ ባንክ አተረፈ ወይንስ ዘረፈ?

Posted: 30 Jul 2020, 19:17
by Wedi
አዋሽ ባንክ አተረፈ ወይንስ ዘረፈ? በዚህ አመት አዋሽ ባንክ 4.2 ቢሊዮን ብር አተረፈ። ትርፉ ከሌሎች ባንኮች አፃር ሲታይ በ200% በላይ የጨመረ ነው።
ሁለተኛው አትራፊ ባንክ ዳሸን ባንክ ሲሆን 1.8 ብቻ ነው ያተረፈው።
ሶስተኛው አትራፊ ባንክ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አምና 800 ሚሊዮን አትርፎ ዘንድሮ 1.7 ቢሊዮን ብር አትርፏል።

ምክንያታቸው ምንድን ነው?