Page 1 of 1

Breaking Horus in Gurageland

Posted: 29 Jul 2020, 22:09
by Noble Amhara

Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 29 Jul 2020, 22:22
by Horus
Noble Amara
ትላንት ስራ ወዳዶቹ ምንጃሮችን እንደ ምወዳቸው ነግሬህ ነበር ። ይህው ትንሽ ቆየት ያለ ደርስ (ዘፈን) ስለ ስራ ወዳዶቹ ጉራጌዎች !


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 29 Jul 2020, 22:34
by Horus
One of the best Minjargna by the late Tadese Alemu


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 29 Jul 2020, 22:48
by Noble Amhara
This is the best Minjarigna ashayzo in central-ethiopia



Map Minjar/Amara-Soddo/Gurage (Shewa Habesha)

Horus wrote:
29 Jul 2020, 22:34

Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 30 Jul 2020, 01:42
by Horus
Noble Amara
የሸዋ ሰው የኢትዮጵያ ግንድ ግ ን በጥልቀት ታሪካቸውን ተመራመር ! እኔ ነግሬሃእሁ ምንጆሮችን እንደምወዳቸው ። አሁን ደሞ ይሀውልህ መስቀል እንደለፈ ከገና በፊት ጥቅምትና ህዳር የምጫወተው የኩስ ወይም ዝላለ የጎረምሶች ባህል !!! አንድ የጉራጌ ጎረምሳ ከሚለካባቸው ችሎታዎች አንዱ !!!!


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 30 Jul 2020, 02:04
by Horus
Noble Amara

ይሀውልህ የላይኛውን የኩስ ወይም ዝላልለ (ሃይ ጃምፕ) የጎረምሶች ባህል እንደ ጨርስን አንዞሪቴ ይጀመራል ፣ ይህ 2 ወር የሚሄድ የገና ጨዋታ ታላቁ የጉራጌ ልጆችና ጎረምሶች ባህል ነው መዝጊያው ቀን በገና ነው። ስሙ አንቃት ይብላል እሱም የልደት የልጆች ጨዋታ ይባላል ። የገና ባህል ያለው ሸዋ ብቻ ነው !!!! አማሮች በትንሹ ይጫወቱታል ። ያካቢያችን ኦሮምች አሁን ተምረውታል ። አንቃት ጨዋታ በመሰረቱ የጉራጌ ባህል ነው ።


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 30 Jul 2020, 02:12
by Noble Amhara
መንዝ ሰሜን ሸዋ ባህላዊ ሙዚቃ


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 30 Jul 2020, 22:27
by Noble Amhara
..............................

Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 31 Jul 2020, 03:11
by Horus
ከዘመን ዘመን የማይለወጠው ዘላለማዊ የጉራጌ ሪዝም፣ የጉራጌ ነፍስ የሚነዝረው የጉራጌ ሜሎዲ ይህ ነው። በቦታና ግዜ የማይወሰነው የጉራጌ ሙድ !!


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 31 Jul 2020, 03:33
by Horus
ሌላው የጉራጌ ዘላለማዊ ዜማ ... የጉራጌ ሙድ ....


Re: Breaking Horus in Gurageland

Posted: 31 Jul 2020, 03:37
by Noble Amhara
Minjar