Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 18:44

The demolition of Cinema Capitol in Asmara has officially started ....code name Art Deco Buildings in Asmara :shock:

Please wait, video is loading...

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 19:06

:cry: heart-wrenching :cry:

Merhano
Member
Posts: 279
Joined: 03 Jan 2019, 02:05

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Merhano » 25 Jul 2020, 19:35

This is the worst that has happened to this city. Congratulations PFDJ.
I suggest we make it PIA's headquarters.

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 19:57

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Merhano wrote:
25 Jul 2020, 19:35
This is the worst that has happened to this city. Congratulations PFDJ.
I suggest we make it PIA's headquarters.

Cigar
Senior Member
Posts: 11641
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Cigar » 25 Jul 2020, 20:35

Every country has dilapidated infrastructures. It didn't start with Asmara which is waiting its turn to be fixed up, after our priority which is the complete annihilation of woyane shiftas.
Objects can always be fixed, but what we have store for you agames is beyond the looks of the buildings you cherry pick to score cheap points.
Your agame tribe faces and bodies will soon be looking like a hyena which is run by an Indian train hauling 300 cabooses, carrying gravel and 10000 Indians sitting on top of the gravel and those skinny agame bodies, unlike an object can not be fixed.
You hasadat understood that your end is right around the corner and as cowards are throwing stones with out aim while running away from the dilemma you are in.
Asmara is still the best African city.
Like I said even in the USA there are building which look worse than the cherry picking you a'ss holes are fooling yourselves.
Did you see the bath room in your Adowa hospital for jesus sake?
LOL.
Now that woyane is not capable of stealing money from Ethiopia, mekele... which you built to look like Mendefera, will crumble in a year or two. I will bet that some of the quick fix high rise buildings will fall off by themselves.
But Asmara's turn to be fixed will come only after we destroy you. We can wait.
It is the PRIORITY STUPID.

Thomas H
Senior Member
Posts: 12611
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Thomas H » 25 Jul 2020, 20:53

almaze,
Could you please warn us when you post a graphic and scary content like in this thread? I just collapsed after I saw the building and I was taken to hospital by ambulance. Now I am in a stable condition. In the future under the subject line please write "Graphic! Readers discretion is advised".I almost escaped death today.I am sure it will be a big loss to this forum if I die.

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 21:25

Brother Cigar...I am sure that even those opposed to abortions would agree that you should have been aborted.......But not me :lol: :lol: :lol: :lol:

Cigar wrote:
25 Jul 2020, 20:35
Every country has dilapidated infrastructures. It didn't start with Asmara which is waiting its turn to be fixed up, after our priority which is the complete annihilation of woyane shiftas.
Objects can always be fixed, but what we have store for you agames is beyond the looks of the buildings you cherry pick to score cheap points.
Your agame tribe faces and bodies will soon be looking like a hyena which is run by an Indian train hauling 300 cabooses, carrying gravel and 10000 Indians sitting on top of the gravel and those skinny agame bodies, unlike an object can not be fixed.
You hasadat understood that your end is right around the corner and as cowards are throwing stones with out aim while running away from the dilemma you are in.
Asmara is still the best African city.
Like I said even in the USA there are building which look worse than the cherry picking you a'ss holes are fooling yourselves.
Did you see the bath room in your Adowa hospital for jesus sake?
LOL.
Now that woyane is not capable of stealing money from Ethiopia, mekele... which you built to look like Mendefera, will crumble in a year or two. I will bet that some of the quick fix high rise buildings will fall off by themselves.
But Asmara's turn to be fixed will come only after we destroy you. We can wait.
It is the PRIORITY STUPID.

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 22:28

Thomas H :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Thomas H wrote:
25 Jul 2020, 20:53
almaze,
Could you please warn us when you post a graphic and scary content like in this thread? I just collapsed after I saw the building and I was taken to hospital by ambulance. Now I am in a stable condition. In the future under the subject line please write "Graphic! Readers discretion is advised".I almost escaped death today.I am sure it will be a big loss to this forum if I die.

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 25 Jul 2020, 23:22

Most Influential Tigrayan Hip-hop artist :lol: :lol: :lol:

Merhano
Member
Posts: 279
Joined: 03 Jan 2019, 02:05

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Merhano » 25 Jul 2020, 23:43

Thomas H wrote:
25 Jul 2020, 20:53
almaze,
Could you please warn us when you post a graphic and scary content like in this thread? I just collapsed after I saw the building and I was taken to hospital by ambulance. Now I am in a stable condition. In the future under the subject line please write "Graphic! Readers discretion is advised".I almost escaped death today.I am sure it will be a big loss to this forum if I die.
Thomas, I am glad you survived the assassination attempt. This pictures are straight from hell, courtesy of Almaze.

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by almaze » 26 Jul 2020, 02:04

Haddas Eritrea! አዲሲቱዋ ኤርትራ :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Ethoash » 27 Jul 2020, 01:01

i want to kill Toom coook

Edna mall vlog🇪🇹

7D Simulator Cinema at Edna Mall Addis Ababa DireTube Video by Edna Mall

01 Tech - 7D የኢንተርቴመንትስ ቴክኖሎጂ በ Edna Mall Ethiopia

fk let him thom cook die.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Ethoash » 27 Jul 2020, 08:40

Cigar wrote:
25 Jul 2020, 20:35

Now that woyane is not capable of stealing money from Ethiopia, mekele... which you built to look like Mendefera, will crumble in a year or two. I will bet that some of the quick fix high rise buildings will fall off by themselves.
But Asmara's turn to be fixed will come only after we destroy you. We can wait.
It is the PRIORITY STUPID.

Cigar,

pls report to this thread 3 time a day otherwise we will declare u dead and after that we will deactivate your nickname .... once ur nick deactivated even if u r the one u use we will not accept it .. hence pls report to this thread so that we know u r alive... ur buddy THOM COOK should also report once a day.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Meleket » 27 Jul 2020, 10:54

almaze wrote:
25 Jul 2020, 18:44
እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
እህታችን almaze
ኤርትራዊ ምክራችንን የምትሽ ከሆንሽ “እያለቀስሽ ሳቂ ወይ ደሞ እየሳቅሽ ኣልቅሺ” አንልሽም፣ ይልቁንስ ከተቻለ “ከምታብጂ፡ ወደ ጠበል ሂጂ!” ነው የምንልሽ። :mrgreen:

እርግጥ ነው ባንድ ዘመን ለኣሥመራ ጻዕዳ እንዲህ ተገጥሞላት ነበር
". . . ከተማ አሥመራ፣
ምስ ለንደን ምስ ፓሪስ ከነወዳድራ።"
:mrgreen:

ቀጥሎም በትግሉ ዘመን አንዱ ምርጥ ዕቑባጋብር የተባለ የተዋጣለት ድምጻዊ ታጋይም፡ ኣሥመራ ኣለቅጥ እንደምትፈራርስ ገብቶት ኖሮ
ክሓንጹኺ ኢዮም መጻኢ ደቅኺ፣ ሽደናት!” ብሎላትም ነበር።

በነጻነት ታጋዮች አንዴ እንደተያዘች በጦቢያ የጦር ሰራዊት በጭራሽ ያልተደፈረችው የኤርትራዉያን የጽናት ምልክት የሆነችው የናቅፋ ከተማም ከምድር የመድፍ እሩምታ ከሰማይም በናፓልም የቦምብ ናዳና ዝናብ ጋይታና ፈራርሳ ነበር፣ ነገር ግን ቀኗ ደርሶ ዳግማይ ታድሳለች።

ኤርትራ ባጠቃላይ የአሥመራ ከተማንም ጨምሮ በወያኔዎቹ ዘመን የማዕቀብ ውርዥብኝና ከዓለም ኃያላን ጋር በተናበበ ሁኔታ በወያኔዎቹ አስተኳስነት በተሰነዘረባት ተከታታይ ጥቃትና የህግ የበላይነትን የመደፍጠጥ ሸፍጥ ምክንያት ብዙ ችግሮችንና መፈራረሶችን ተቋቁማ ኤርትራና ህዝቧ እዚህ ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል። የሚገርምሽ የኤርትራ ጠላቶች ዓላማ በፎቶው ላይ ያሉት ህንጻዎቿንና ህዝቧን ጭምር ባጠቃላይ እንዳልነበሩ አድርገው መደምሰስ ነበር። ይህን እኩይ ዓላማ መተግበር ትላንት አልተቻለም ነገም አይቻልም፤ ከነገ በስቲያም እንዲሁ!

ስለሆነም አሁን በሰላሙና በመደመሩ ዘመን ከደረስን ዘንዳ ቀሪው ቀላል ምእራፍ እነዚህን በስእል ላይ ያየናቸውን ዓይነት ቅርሶችን ሆነ ተመሳሳይ በመፈራረስና በመላላጥ ላይ ያሉ ግንቦችንና ጥርጊያዎችን ማደስ ነው። የነገ ሰው ይበለንና አንቺም ጠበልሽን ተጠምቀሽ ስትመጪ እነዚህም ታድሰው ይቆዩሻል! “የህግ ልዕልና” የሚል ርእስ ያለውን የመድረክ ድራማም በዚሁ ሲኒማ ቤት አዳራሽ ውስጥ ለመመልከት ትበቂያለሽ፣ መጀመሪያ ግን “ሳታብጂ፣ ወደ ጠበል ሂጂ!” :mrgreen:

ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
:mrgreen:

kerenite
Member
Posts: 4480
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by kerenite » 27 Jul 2020, 12:24

Meleket wrote:
27 Jul 2020, 10:54

Well said brother meleket,

Ane zigermeni eritrawi iye ziblu slemintay izi nay gwana zey eritrawi forum kem laundry zitiQemelu maletsi HimaQ nay hagerna sielitat zeQribulu..nimen keHogusu? Nitselatina?

Kulu eritrawi iye zebil abzi forum at face value kiwisedu yebilomin.

Izi wedeHanka.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Meleket » 29 Jul 2020, 12:12

kerenite wrote:
27 Jul 2020, 12:24

ክቡር kerenite ሕዉነታዊ ምዕዶኻ ተቐቢለ ኣሎኹ።

ደቂ ኤርትራ ብዛያፈላላዪ፡ ንኤርትራና፡ ንርእሰ ከተማና ነሥመራ’ዉን፡ ነዙያ ኣብ ስእሊ ዛሎን ካልእን ዶሮናታታ ነጊፍና፡ ግዕዘያ ኣልጊስና በሰላታታ እናሓከምና፡ ዝያዳ ውቑብ ግምጃ እንስልመሉ እዋን ርሑቕ ኣይዀነን። ቁሩብ ትዕግስቲ ጥራይ ኢዩ ዘድልይ! ይበልዎ ሥላሰ፣ ረቢ ይተሓወሶ ጥራይ!!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20633
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Fed_Up » 29 Jul 2020, 12:31

Meleket wrote:
27 Jul 2020, 10:54
almaze wrote:
25 Jul 2020, 18:44
እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
እህታችን almaze
ኤርትራዊ ምክራችንን የምትሽ ከሆንሽ “እያለቀስሽ ሳቂ ወይ ደሞ እየሳቅሽ ኣልቅሺ” አንልሽም፣ ይልቁንስ ከተቻለ “ከምታብጂ፡ ወደ ጠበል ሂጂ!” ነው የምንልሽ። :mrgreen:

እርግጥ ነው ባንድ ዘመን ለኣሥመራ ጻዕዳ እንዲህ ተገጥሞላት ነበር
". . . ከተማ አሥመራ፣
ምስ ለንደን ምስ ፓሪስ ከነወዳድራ።"
:mrgreen:

ቀጥሎም በትግሉ ዘመን አንዱ ምርጥ ዕቑባጋብር የተባለ የተዋጣለት ድምጻዊ ታጋይም፡ ኣሥመራ ኣለቅጥ እንደምትፈራርስ ገብቶት ኖሮ
ክሓንጹኺ ኢዮም መጻኢ ደቅኺ፣ ሽደናት!” ብሎላትም ነበር።

በነጻነት ታጋዮች አንዴ እንደተያዘች በጦቢያ የጦር ሰራዊት በጭራሽ ያልተደፈረችው የኤርትራዉያን የጽናት ምልክት የሆነችው የናቅፋ ከተማም ከምድር የመድፍ እሩምታ ከሰማይም በናፓልም የቦምብ ናዳና ዝናብ ጋይታና ፈራርሳ ነበር፣ ነገር ግን ቀኗ ደርሶ ዳግማይ ታድሳለች።

ኤርትራ ባጠቃላይ የአሥመራ ከተማንም ጨምሮ በወያኔዎቹ ዘመን የማዕቀብ ውርዥብኝና ከዓለም ኃያላን ጋር በተናበበ ሁኔታ በወያኔዎቹ አስተኳስነት በተሰነዘረባት ተከታታይ ጥቃትና የህግ የበላይነትን የመደፍጠጥ ሸፍጥ ምክንያት ብዙ ችግሮችንና መፈራረሶችን ተቋቁማ ኤርትራና ህዝቧ እዚህ ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል። የሚገርምሽ የኤርትራ ጠላቶች ዓላማ በፎቶው ላይ ያሉት ህንጻዎቿንና ህዝቧን ጭምር ባጠቃላይ እንዳልነበሩ አድርገው መደምሰስ ነበር። ይህን እኩይ ዓላማ መተግበር ትላንት አልተቻለም ነገም አይቻልም፤ ከነገ በስቲያም እንዲሁ!

ስለሆነም አሁን በሰላሙና በመደመሩ ዘመን ከደረስን ዘንዳ ቀሪው ቀላል ምእራፍ እነዚህን በስእል ላይ ያየናቸውን ዓይነት ቅርሶችን ሆነ ተመሳሳይ በመፈራረስና በመላላጥ ላይ ያሉ ግንቦችንና ጥርጊያዎችን ማደስ ነው። የነገ ሰው ይበለንና አንቺም ጠበልሽን ተጠምቀሽ ስትመጪ እነዚህም ታድሰው ይቆዩሻል! “የህግ ልዕልና” የሚል ርእስ ያለውን የመድረክ ድራማም በዚሁ ሲኒማ ቤት አዳራሽ ውስጥ ለመመልከት ትበቂያለሽ፣ መጀመሪያ ግን “ሳታብጂ፣ ወደ ጠበል ሂጂ!” :mrgreen:

ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
:mrgreen:
ምን እንደምጨምር ባላውቅም ሆኖም በአገላለጽህ ብቻ ሳይሆን በአጻጻፍ ክህሎትህ ቀናሁ:: እውነቱን ያአለ እንከን አስቀምጠኸዋል:: በመቶዎች የሚቆጠሩ ግድቦች የተሰሩበት ገንዘብ ቁሳቁስ..ጉልበት ና ጊዜ 20 አሰመራ ያንፃል:: ኤርትራ አሰመራ ብቻ አይደለችም ... አሰመራ 600,000 ኤርትራዊያን ሲኖሩባት.. የተቀረው ኤርትራ ግን 8,000,000 ህዝብ ይኖራል:: እናምየትኛው ይቅደም ? ዛሬ ኤርትራ ረሃብን እናየውሃ ጥምን ከተላቀቀች ይሄው 14 አመት ሞላት::
ለኤርትራ ህዝብ ይህ ሳይሆን ሞት እና ጥፋት ንበር የታቀደለት .. አሽከር ወያኔም ወገቡንታጥቆ ሰርቶበታል.. ሆኖም ውጤቱ ወገቡ ተሰበረ እንጂ::

እጂጉን እናመሰግናለን ወንድም መለከት ወዲ ኤረይ:: 8)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Ethoash » 30 Jul 2020, 06:57

አልማዝ ። ምክሬ ብታብጂ ይሻላል። እነዚህ ኤርትራኖች የሚገባቸው አይደለም ። ለሁሉም ምክን ያት አላቸው ። ቅደም ተከተል የሚባል ነገር የላቸውም ። ያ ፌዳብ የሚልሽ ፴ ዓመት በሙሉ ትንንሽ የስፈር ግድቦች ስንስራ ነበር ። ግዜና ገንዘብ አላገኘንም የኤርትራን ሲኒማ ቤት ልንጠግን ነው የሚልሽ።

ፈረንጅ ይህንን አውቆ ቅደም ትከተልህን እወቅ ይላል። ለምሳሌ አባት ህ እዚህ ሊሞት እያጣጣረ ፣አምፑላንስ ጥሩልኝ ሆስቢታል ወስደኝ እያለ ። አንተ አይ ቀደም ተከተሉ ግድብ መስራት ነው ያንተን ጉዳይ እንደርስበታለን ትላለህ እንዴ። የኤርትራ ሲኒማ ቤትም ይሄው ነው። ሲኒማው ምንም ግዜ የለውም ከአሁን በኋላ ሁለት አመት የሚቆም አመስለኝም ልክ እንደአፈር ወይም አመድ ተፈርፍሮ ቤቱ የሚፈራርስ ይመስለኛል ። በጣም በአስቸኳይ መጠገን አለበት ። ደርግ አይደለም ግዜ ሲኒማ ቤቱን ያፈራርስልሀል አሁን ፕሮንቶ ጥገናውን ካልጀመርክ የሚጠግኑት ስዎች ሽማግሌዎች ናቸው ሁለት ዓመት ይቀር ሁለት ሳምንት የላቸውም ።

ምን አይነት አገር ናት ፴ ዓመት በሙሉ ግድብ ሲስሩ ከርመው ። ኢትዬዽያ በዚህ በኩል ከአዲስ እስክ ጅቡቲ ባቡር ትሰራለች በሌላ በኩል ደግሞ መለስን ግደብ ትሰራለች መች ኢትዬዽያኖች ያረፉበት ቀን አለ። ሲያርፉ ደግሞ አማሮች የውስጥ እሾክ ይሆኑባቸው አላስተኛ ይሉዋቸዋል። በዚህ ሁኔታ ነው ኢትዬዽያን ገነት ሊያረጉዋት የቻሉት።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እኔ ማበዴ ነው... ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

Post by Meleket » 30 Jul 2020, 11:41

ክቡር ወንድማችን Fed_Up

እውነት ሁሌም ብርቅ የሆነ የማይጠገብ ውበት ኣላት። ስለሆነም ኣንድ እውነትን የተላበሰ በመረጃና በማስረጃ የተደገፈ ጽሑፍ ውበቱ ለማንም ደምቆ የሚታይ ይሆናል። ለዛሬ ወንድማችን Fed_Up ያገራችንን የኤርትራ ግድቦች ታሪክ በጨረፍታ እንድንቃኝ “ዙራማ ሃገርካ” እንደሚባለው የሃገራችንን የተለያዩ ቀዬዎች እየተዘዋወርን ለማየትና ትዝታዎቻችንን ለማደስ እንድንችል ጎረቤቶቻችንም ስለ አገራችን ቀዬዎች እውነታን ያውቁ ዘንድ ኣስችለሃልና እናመሰግናለን።

በርግጥ ቀደምቶቻችን፡ዓዲቐይሕ ኣካባቢ ቆሓይቶ በተባለችው ታሪካዊት ቀዬ ውስጥ የሰሩት ቅድመ ኣኽሱሙ የሳፊራ ግድብ፡ አገራችን ኤርትራ ቢያንስ ቢያንስ ከ2ሺህ ዓመታት በላይ ግድብ የመስራት ልምድ እንደላት ሕያው ምስክር ነው። :mrgreen:

http://www.shabait.com/about-eritrea/er ... 21-qohaito
እንዳልከው ኤርትራ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግድቦች (ዲጋ ወይ ራሕያ ብለን የምንጠራቸው እንደየ የሚይዙት የውሃ መጠን የተለያዩ የውሃ ቋቶች) እንደተሰሩ፡ በአማካይ በየአመቱ 4-5 ግድቦች (የውሃ ቋቶች) እንደተሰሩ ግልጽ ነው። በርግጥ የቱርኮችንና የግብጦቹን ባናውቅም፣ ጣልያኖች በማይ ስርዋ፣ በማይ ኣንበሳ፣ በዓዲ ንፋስ፣ በበለዛ፣ ቫለነኪ፣ በዓዲ ሸኻ፣ በዒላበርዕድ፣ በሽፍሽፊት ወዘተ መለስተኛ ግድቦችን ሰርተዋል። የጣልያን ሃብታሞች እነ ዳናዳይም በዒላበርዕድ፣ በጋህቴላይ፣ በጊንዳዕ ወዘተ ትንንሽ ግድቦች ገንብተዋል። ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ ማኅበራትና የግብረሰናይ ድርጅቶችም በኤርትራ በርካታ ቀዬዎች ውስጥ ትንንሽ ግድቦች (ዲጋና ራህያ) መስራታቸውን ማስታወስ ኣለመዘንጋትም የግድ ይላል። ለኣብነት፦

ኢቫንጀሊካን ቸርች በ(ዓዘፋ፣ ሽዕብ ሰለባ፣ ዓዲ ገርግሽ፣ ደቂ ገብሩ፣ ገለብ፣ ጽዓዘጋ፣ መርሓኖ፣ ዓዲ ሓውሻ፣ እምባደርሆ፣ ሽማንጉስ ታሕታይ፣ ጣዕረሽ፣ ሃዋጹ፣ ኮርባርያ ወዘተ)
ሉተራን ቸርች በ(እግሪ መኸል፣ ዳምባ፣ ኣፈልባ፣ ማይ ልብሱ፣ ደቁጽንዓ፣ ዛውል፣ ምለዛናይ፣ ዓዲ ኹቡሎ፣ ዝባን ዖና፣ ዓዲ ገላይ(ሊባን) ወዘተ)
ቃለህይወት ቤተክርስትያን በ(እንዳደቆ፣ ዓዲ ባህሮ፣ መስፍንቶ፣ ዓዲ ኣበይቶ፣ ቤት መካእ ወዘተ)፣
ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በ(ዓዲ ጽንዓይ፣ ዓዲ ከፈለት፣ ዓዲ ከልከልቲ፣ ተኾንዳዕ፣ ሽንድዋ፣ ደቂ ዘርኡ፣ ባምቢ፣ ዓመጺ፣ ሕምብርቲ፣ ወዘተ)
ኢራ የተባለው የኤርትራ የእርዳታ ድርጅት በ( ድርኮ፣ ጸሎት፣ ዓዲ ቐሺ፣ ሕምብርቲ፣ ዓደኾሎም ወዘተ)
የኃይለስላሴ ዘመን ግዜ ነው መሰል ደግሞ በፎሮና በማይ ነፍሒ። በደርጉ ዘመንም ሳይሆን ኣይቀርም በምግብ ለስራ ፕሮግራም ድንቋና ኣብነታዊዋ የዓዲ ላምዛ ግድብና እላይ የተጠቀሱት በርካታ ግድቦች ተገንብተዋል።

ኤርትራዉያን ግለሰቦችም በ(ዓዲ ቆንጺ፣ እምባደርሆ፣ ባምቡቖ)፣ ሕዝብም በራሱ ጥረት በ(ሓሊቦ፣ ጎርበዓቲ፣ ማዕረባ፣ ጻዕዳ ክርስትያን፣ ጻዕዳ እምባ፣ ወኪዱባ ወዘተ) ትንንሽ ግድቦቹን በየቀዬው ገድቧል።

ከነጻነት ወዲህም የኤርትራ መንግስትም በእርሻ ሚኒስትር በኩል ጥንት ሳሕል ላይ በትግሉ ዘመን ሮራ ባቕላ ላይ ማነጽ እንደጀመረው ዓይነት ትንንሽ ግድቦችን (የውሃ ቋቶችን) በመላው አገሪቱ ክፍሎች እንዳነጸ ይታወቃል። ከአመት ወደ አመት ልምዱም እየተካበተ ሲኼድ በሚሊዮኖች ሜትር ኪዩብ የሚቆጠር ውሃን መከዘን የሚችሉ እንደ ዲጋ ቶኮር፡ ሰሞሞ፣ ዲጋ ሓርነት፣ ዲጋ ዓዲ ሞንግንቲ፣ ዲጋ ኮዳዱ፣ ዲጋ ዓዲ ሓሙሽተ፣ ዲጋ ሃየሎ ወዘተን ግድቦችን አንጿል።

ከጦቢያው የትግራዩ ወያኔ ጋር እየተፋለመና ዓለምም ማዕቀብ ጥላበት በነበረ ወቅትም፡ የኤርትራ ህዝብና መንግስት በአስርና በመቶ ሚሊዮኖች ሜትር ኪዩብ የሚቆጠር ውሃን ለመከዘን የሚችሉ ግድቦችን በገርሰት፡ ፋንኮ፡ ገርገራ፡ ሰለድ፡ ዓዲ ሃሎ፡ ከርከበት፡ ጋሕተላይ፡ ታኪታ፡ ቃቅብዳ፡ ዑናፈርዖ፡ ግላስ፡ ብርኪቶ፡ ዳዕሮታይ ወዘተ ለማነጽ በቅቷል።

ባጠቃላይ እነዚህ ብዙ ገንዘብ የፈሰሰባቸው 20 ኣስመራን ሊያንጹ ይችላሉ የተባሉት መጠነኛ ይዘት ያላቸው ግድቦች ከነጻነት በፊትና በኋላም የተሰሩ ናቸው። በነዚህ ግድቦች አማካኝነት መሬቱ በበጋ ወራትም ለምቶ፡ ፍሬ አፍርቶ የኤርትራን ገበያ ሁሉ በምርት ሲጥለቀለቅ ማየት ደስ ያሰኛል ይናፍቃልም።

እነዚህ ግድቦች በየተሰሩበት ስፍራ የመሬቱን የከርሰምድር ውሃ ክምችት በማደለብ እንዲሁም ለእንስሳትና ለእርሻ የሚያገለግል ውሃ በመከዘን እጅግ ትልቅ ሚና ኣላቸው። ዲጋ ወይ ግድብ ማነጽ ብቻ ሳይሆን ወደ ግድቡ የሚገቡ ተፋሰሶችን መፈወስና በችግኝ መሙላት አፈራችን እንዳይሸረሸር በእጅጉ ይጠቅማል። ሰረጀቃ ኣካባቢ እንዲሁም ሽከቲ ኣካባቢ ጥሩ ስራዎች ተሰርተዋል፤ ቢሆንም ግን በቂ ኣይደለም ብዙ ችግኝ ሊተከል ይገባዋል። ህዝብ ባጠቃላይ የህግ ታራሚዎችንም ጭምር፡ እንዲህ አይነት ስራዎችን በነጻ ፈቃዳቸው መስራት እንዲችሉ ሁኔታዎች ቢመቻቹ፤ ብዙ ችግኞች ለተከለም ልዩ ኣመለካከት ቢደረግ መልካም አካሄድና ምርታማነትን የሚያበረታታ አካሄድ ሳይሆንም ኣይቀርም። ለኣመታት በክረምታዊ የተማሪዎች ዘመቻ የተከናወነው አኩሪ የችግኝ ተከላ ሂደትም ሊደነቅና ሊመሰገን ሊበረታታም ይገባዋል።

የውሃ ኣቅርቦትን በተመለከተ ዕድሜ በታጋይ ኪዳነ ይመራ ለነበረው የጥናትና የትግባሬ ክፍል ነፍስወከፍ የኤርትራ ቀዬ ንጹሕ የውሃ አቅርቦት ተቋድሳለች ለማለት ይቻላል። ይህንን በመተግበር ዘንድም ሳቂታው የስራ ሰው ኣቶ ክብረኣብ የሚመራው የውሃ ጉድጓዶች ቆፋሪ ኩባንያ ያደረገው አስተዋጽኦ በኤርትራ ህዝብ ታሪክ ዘንድ የራሱን አኩሪ ምዕራፍ ይዟል። ይህ ሲባል ግን እንደ ከረን የመሳሰሉ አንዳንድ የኤርትራ ትልልቅ ከተሞች የውሃ ኣቅርቦታቸው እጅግ የተዋጣለት ነው ለማለት ያዳግታል።

ቢሆንም ወንድማችን እንዳልከው ኤርትራ ውስጥ ብዙም ራብና ጥም የለም ከተባለ፣ ህዝቡ ያለችውን ቁራሽ ተካፍሎ አምላኩን አመስግኖ የሚኖር ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ህዝብ በመሆኑ ነው፡ ያለችው ትንሿም ብትሆን በረከት ኣላት። ይህ ሲባል ግን በስራ እጦትና በተለያዩ ምክንያቶች ተቸግሮና ተርቦ የሚኖር የለም ለማለት ኣይቻልም፤ ሕዝባችን ያለነገር “ኣብ ከብዲ ጽጉብ ጥሙይ የሎን” ማለትም “በጠገበ ሰው ከርስ፡ ርሃብተኛ የለም” አይልም። እንደሚታወቀው አለም ያወቀውና ጠሃይ የሞቀው የስደተኛ ጉዳይ አለብን፡ ህዝባችን የሚሰደደው በቦለቲካ ኣይደለም በኢኮኖሚ ምክንያት ነው ሲባልም እንሰማለን። ለምን በኢኮኖሚ ምክንያትስ ይሰደዳል? ተብሎ ከተጠየቀ ምን መልስ ነው የሚሰጥ? ስራ በተለዪም የህንጻ ስራዎች ክፍት ስላልሆኑም አይደል?

በእርግጥ ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሚባሉት ነገሮች ምግብ ውሃና መጠለያ ዋነኞቹ መሆናቸውን ብዙ ሲነገርላቸው ይሰማል። በሃገራችን ምግብና ውሃ በበቂ ሁኔታ ኣለ፡ ረሃብም ተወግዷል የምንል ከሆነ፡ ታድያ መጠለያዎቻችን ቤቶቻችን ህንጻዎቻችንም ከነበሩበት ደረጃ የተሻለ ውበት እንዲኖራቸው ቢደረጉ፡ እየፈራረሱ ያሉትም ቢጠገኑ፡ ርእሰ ከተማችን አሥመራም ይበልጥ ብትዋብ ሌሎች ከተሞቻችንም እንዲሁ ቢዋቡ መልካም ነው ብሎ በጨዋ መንገድ መጠየቅ መልካም ሳይሆን አይቀርም! “8.6 ሚሊየን” ሕዝብን ገጽታህን እየገነባህም እኮ ማስተዳደር ይቻላል። ብዙም ሳንርቅ የጎረቤታችን የጦቢያው ወጣቱ ጠቅላዪ ኣብዪ እንኳ ባቅማቸው መቶ ምናምን ሚሊየን ህዝብ አንደላቀው እንኳ ባይሆን ገጽታቸውን ለመገንባት እየተጉ በመልካም መንፈስ ለማስተዳደር እየጣሩም ኣይደል? በንጹሕ ኤርትራዉያን የተዘረፈ ሃብት የመሠረት ድንጋይ የተደረገለትን የህዳሴው ግድባቸውን እየገነቡ ጎንለጎንም ባህርዳርንም ሓዋሳንም አዱ ገነትንም ዴብረብርሃንንም ወዘተንም እያስዋቡም ኣይደል? እኛም ጎንለጎን ማድረግ የምንችላቸውን ነገሮች ብናደርግ መልካም ነው። ይህም ማለት የህግ ልዕልናን ለመተግበር ከጎረቤቶቻችን መንግሥታት ጋር እየሰራን ህወሓትንና እሱን የመሳሰሉ ኣወናባጆችንም ኣደብ እያስገዛን ግድቦቻችንንም እየሰራን በሚገባም እየተጠቀምንባቸውና መሬታችንንም እያለማንባቸው ከተሞቻችንንም ሆነ ገጠሮቻችንንም እያስዋብን ኤርትራዉያን በነጻነትና በትብብር መንፈስ ለመጓዝ ምን ያንሰናል? ምንም! :mrgreen:

ሰላም ሰላም ከተማ አሥመራ፣
ምስ ለንደን ምን ፓሪስ ከነወዳድራ።
:mrgreen:

Post Reply