በእኔ እይታ: የሽግግር መንግስት ያስፈገናል: ሃጫሉ ዝነኛ ዘፋኝ ነበር እንዴ? ጋሎች በአዲስ አበባ ላይ ተስፋ ቆርጠዋል...
Posted: 23 Jul 2020, 14:43
ይሄ እያንዳንዱ ራሱን የቻለ ፖስት ያስፈልገዋል: ግን ሰብሰብ ቢደረግ እና አንድ ላይ ቢቀርብ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ::
ሃጫሉ
በመጀመርያ ሃጫሉ ዝነኛ ዘፋኝ ነበር ተብሎ ዳንክራ ሲረገጥ ነበር:: እርግጥ እሱ ዝነኛ ነበርን? እኔ የሃጫሉን ዘፈን የማውቀው ስለ ጅማ የዘፈነውን ብቻ ነው : ሌላ ይህ ነው የሚባል ነፍስ ያለው ሙዚቃውን አላቅም:: እንደውም አንዳንዶቹ ሃጫሉን ከሌሎች አማርኛ ዘፋኞች ጋር ሲያወዳድሩት ይታያሉ::: ከቴዲ አፍሮም ይበልጣል የሚሉ አሉ: ቴዲ የእኔ አሪፍ ዘፋኝ ባይሆንም : ከሀጫሉ ጋር ማወዳደር እብደት ነው:: የዚህ አገር ሙዚቃ ምስሶ ከሆኑት ከአፍሬም ታምሩ እና አስቴር አወቀ ጋር ማወዳደርማ አይታሰብም::
ጥያቄው ለአንድ ዘፋኝ ይሄ ሁሉ ሃዘን በአገር ደረጃ ከታሰበለት ትላልቅ ዘፋኞች ሲሞቱ እንዴት ሊሆን ነው? ዞር ብሎ የሚያያቸው የሚኖር አይመስለኝም:: በመንግስት ደረጃ በጣም ስለልጁ መለፈፉ ተገቢ ካለመሁኑም የተነሳ መንግስት አለ ወይ ያስብላል:: በሞተ ሰው ላይ ከመጠን ያለፈ ትችት ጥሩ ባይመስለኝም: ልጁ እንደመጣለት የሚተረተር/የሚቦጠረቅ ሰው ነበር:: የአማራን ስም ሁሌ በጥላሽት እንደቀባ ነበር:: በአዲስ አበባም ለእሱ ሃውልት ይገነባል ሲባል የሰማሁ መሰለኝ: ለምን? ሀውልቱ ለጋላ ወይስ ለኢትዮጵያ? ጋሎች በሚበዙበት ቦታ ወይስ እሱን በደንብ በማያቁት ነዋሪዎች መሃል? መንግስት የሚሄደው አካሄድ ገና አነጋጋሪ ነው:: የአማራ መንግስት ተወካዮችማ ድንዝዝ ያሉ ነገሮች ናቸው ::