Unlike you people, i believe in evidence. Obviously i was not born then to say i heard it with my own ears. The source of the information is one of the history books written by one of Menelik loving historians in your cursed Ethiopia. So if you want discredit someone for lack of evidence when the evidence is out there, it will be on you not me. Most amhara elites argue out of their emotion than evidence. They accept anything that addresses all their wishful thinking, like you arguing here that "Menelik did not say this or that". If you people were honest and guided with evidence we would not have this exchanges here. Obviously you people are allergic to truth and rarely uses evidence to argue your case ( dabtaras and church affiliated sources are not reliable evidences as they are one sided and extremely biased).Wedi wrote: ↑29 Jul 2020, 18:30አንተ ምኒልክ ኦሮሞን ጋላ አለው ብለህ ምኒልክ እንደዚያ ስለማለቱ ግን አንድም ማስረጃ አታቀርብም፡፡banebris2013 wrote: ↑21 Jul 2020, 21:36One thing you people never want to acknowledge is the past misdeeds done against oromo as a people by past rulers, starting with your King Menilik, which was worse than what is happening now: Remember the Menilik's proclamation :" Ya hagere sew, sew atgdel, gallam behone (People of my country, do not kill anyone, even if it is Galla)". As this proclamation indicates, the hate for oromo as a people is deep rooted and the current situation is a manifestation of the continuation of that deep rooted hate for oromo.
በጣም የሚገርምህ ነገር ግን ኦነግ ራሱ ኦሮሞ ማለት ጋላ ማለት እንደሆነ በኦፊሻል ደብዳቤ ሳይቀር ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እና ከሌሎች ሀገራት ድርጅቶች ጋር ይጻጻፍ ነበር፡፡
ታዲያ ኦነግ ኦሮሞን ጋላ እያለ ሲጠራው ፅድቅ ሌላው ኦሮሞን ጋላ እያለ ሲጠራው ሃጢያት የሚሆነው እንዴት ብሎ ነው??
ለምሳሌ የሚከተለው እየው
«ኦሮሞ ጋላ ነው» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ
ከታች የታተመው ታሪካዊ ደብዳቤ ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እ.ኤ.አ. በሰኔ 1981 ዓ.ም. ከጻፈው ባለ 18 ገጽ ደብዳቤ ውስጥ የተወሰደ ነው። ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት የጻፈው ደብዳቤ ዋና አላማ ድርጅቱ የኦነግን አገር የመመስረት ትግል እንዲደግፍና ኢትዮጵያ የኦሮሞ ቅኝ ገዢ ስለሆነች ከቅኝ ግዛት ነጻ ወጥተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ያቋቋሙ አገሮች ቅኝ ገዢዋን ኢትዮጵያን ከድርጅቱ አባሮ ዋና ጽሕፈት ቤቱን ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ የአፍሪካ አገር እንዲያዛውር ለመጠየቅ ነው።
የተሰመረበት የኦነግ ደብዳቤ ክፍል እንደሚያሳየው ኦሮሞ ጋላ እንደሚባል ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ያስታወቀው ኦነግ ራሱ ነው። ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ ኦሮሞ ጋላ እንደሚባል፤ኦሮሞ ማለት ጋላ ማለት እንደሆነ ለአፍሪካውያን በደብዳቤ ሲያስታውቅ የኖረው ኦነግ ለኦሮሞ ልጆች ሲሆን ግን «ጋላ አማራ ያወጣልን ስድብ ነው» እያለ ይዋሻቸዋል።
ምንጭ አቻምየለህ
You do not want to or(can not/does not know how) search and find the evidence, does not mean there is no evidence for something. Try hard.