Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Horus » 20 Jul 2020, 21:10


አለምንም ማዳልትና መሽኮርመም ኢትዮ360 ነው። እስቲ ሃብታሙ የሚያደርገውን ትችትና ትንተና በሃቅ በልበ ክፍትነት ስሙት !!! እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ ሕገ መንግስቱን መግታት (ሰስፔንድ) ማድረግ አለበት ። ፓርላማውንም እንደዚሁ ። ልክ 360ች እንዳሉት ህወሃትን ኦነኝ አሸባሪ ድርጅቶ ፈርጆ እንዲፈርሱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ማስነሳት አለበት ። ይህን ቢያንስ ለ2 እስከ 3 አመት ካላደረገ አቢይ አንድ እርምጃ ፈቀቅ አይልም ።



Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Ejersa » 20 Jul 2020, 21:22

ሰሞኑን ምን ቅቀባጥራለህ ? የወያኔ ካድሬዎች ስለነበሩት የጎደፈ ስማቸውን ለማደስ የ advocacy ስራ እንድትሰራላቸው የተማጸኑህ ትመስላለህ። ኢትዮ 360 በባንዲራ ስም የተደበቁ በውያኔ የሚከፈሉ ሆዳሞች መሆናቸውን የትግራይ አክቲቪስት አጋልጧቸዋል።
Please wait, video is loading...
Horus wrote:
20 Jul 2020, 21:10

አለምንም ማዳልትና መሽኮርመም ኢትዮ360 ነው። እስቲ ሃብታሙ የሚያደርገውን ትችትና ትንተና በሃቅ በልበ ክፍትነት ስሙት !!! እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ ሕገ መንግስቱን መግታት (ሰስፔንድ) ማድረግ አለበት ። ፓርላማውንም እንደዚሁ ። ልክ 360ች እንዳሉት ህወሃትን ኦነኝ አሸባሪ ድርጅቶ ፈርጆ እንዲፈርሱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ማስነሳት አለበት ። ይህን ቢያንስ ለ2 እስከ 3 አመት ካላደረገ አቢይ አንድ እርምጃ ፈቀቅ አይልም ።


viewtopic.php?f=2&t=226895

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Sam Ebalalehu » 20 Jul 2020, 22:24

Horus, I chose not to involve in anything related to your infatuation with Ethio 360 until now. I know I might be biased. Contrary to your belief , the guys in Ethio 360 , I believe, are amateurs in understanding Ethiopian politics. Anyway, reading your suggestion that Ethio 360 is the teacher of Abiy almost makes me vomit. Is this guy for real ? I ask myself. This morning I read one of your thread that condemns Dr Dagnachew about everything. You sounded like those theologians who know everything, they got the message from God, but everyone they do not like is the worst sinner. I have lived a life of a student movement activist since I was fifteen- years - old . Most of my friends were in the same political orientation like I. But I have known other friends of mine who chose not to involve in politics, but they were my friends. True, I like more of those who share my politics, but I have never disparaged those who did not agree with me when I was fifteen- years-old let alone now. You like Ethio 360 . That is your right. But others like Danchew do not like Ethio 360. As you have a right to believe in whatever you want to believe, so does Danchew. You have a right to criticize his politics, philosophy whatever. But do not bring a third-rate hearsay to make a personal attack.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Horus » 20 Jul 2020, 23:23

Sam
እኔ ሃሳቤን ሁሉ እንዲስማማኝ አልመኝም፣ አልሻም፣ እንዲሆንም አልፈልግም። እኔ ዛሬ ባለሁበት የልምድ ደረጃ በብዙ ነገሮች ላይ የራሴ አመለካከት አለኝ። ማንም ሰው የምጠላቸው እንኳን በጣም ትክክል ነው ብዬ የማምንበት ነገር ሲናገሩ ደግፌ አመስግኜ ሃሳብ እወረውራለሁ፤ በዚህ እግጅ አምናለሁ። ማለትም ብዙ ለፍቼ ብዙ አስቤ ብዙ አንብቤ የደርስክበትን ሃሳብ በጣም ዋጋ ስለምሰጥ ። እኔ አንተ ከሰጠሃቸው ሃሳቦች ጋር ብዙ ግዜ ተስማምቻለሁ፣ ብዙ ግዜ ተለያይቻለሁ ። እንዲያ ነው መሆን ያለበትም ። ስለዚህ ከሃሳቤ ጋር ባትማማ ፍጹም ጤነኛ ነው ። ግን ያልተመችሀን ሃሳቤ አንድ ሁለት ብለህ ብትተቸኝ ነው ፍሬያማ የሚሆነው ። ሁለት በፍጹም የማይተዋወቁ ሰዎች በአንድ የሆነ ነገር ላይ አለመስማማታቸው ትክክለኛው የተፈጥሮ ህግ እንጂ ተቃራኔው ሳላይደለ ። 360ች የራሳቸው ምክኛት ይኖራቸዋል የሚሉት ነገር ለምን እንደ ሚሉ ። ግ ን እኔ በውስጤ የምለውን ነገር ሲሉ የስምምነት ሃሳብ እለጥፋለሁ ። እኔ የአንድ ሰው ተግባርና የሚለውን ሃሳብ ነው የምከታተለው፣ ሰውዬው ማን ነው እያልኩ የሰው አማኝ አይደለሁም ። ይህ ነው ሃቁ ። አሁንም ቢሆን ዛሬ ያልኩት ሕገ መንግስቱ ይታገት፣ ፓራላማው ይሰናበት ነው ያልኩት ። እኔ የዘር ህገ መንግስት፣ ፓርላማ፣ የዘር ፌዴሬሽን፣ የዘር ፓርቲ የዘር መንግስት የኢትዮጵያ መሰረታዊ ጠላቶች ናቸው ብዬ ሳምን አሁን 40 አመት ነው። እኔ የኢትዮጵያ ፖለቲካን መለኪያ ያለኝ ሰው ነኝ ። የኔን መለኪያ ያለመቀበል፣ አለመውደድ አለመስማማት ሙሉ መብትህ ነው። ሰላም!

Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Wedi » 20 Jul 2020, 23:49

Horus በትክክል ነው ያስቀመጥከው፡፡ በጣም በሚገር ሁኔታ የዛሬ 2 አመት አካባቢ ፕሮፌሰር መስፍን አብይ ወደ አሜሪካ በመጣበት ወቅት የተናገሩትን ነው ያስታወስክኝ፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ያኔ አብይ ስልጣን እንደያዘ ብዙም ሳይቆ ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ እየዞረ ከዲያስፖራው ጋር ልዮ ዝግጅቶች ያደርግ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር መስፋንም ያኔ አብይን በጣም ነው የወቀሱት፡፡ የወቀሱበትም ምክንያት በሁለት ጉዳዮች ላይ ነበር፡፡ 1ኛ አብይ አገርቤት ያለውን ጉዳይ በደንብ ሳያስተካክል ወደ ውጭ ዙረት አበዛ የሚል ነበር፡፡ 2ኛ ደግሞ የህወሃትን ባለስልጣነት በሚመለከት ነበር፡፡ ፕሮፌሰሩ ያኔ የተነገሩት አብይ የህወሃት ባለስልጣናትን ሰብስቦ የሆነ ቦታ ሁሉን ነገር እያቀረበላቸው የሆነ ቦታ/ሆቴልም ሊሆን ይችላል/ ላይ ቁጥጥር እየተደረገባቸው እንዲቀምጡን የሚል ነበር፡፡ አብይ አህመድ ያኔ ፕሮፈሴር መስፍን ያሉትን ምክር ሰምቶ እና አድርጎ ቢሆን ኖሩ ህወሃት እንዳሁን ተጠናክሮ አገራችን ችግር ውስጥ ባልጣላት እና የብዙ ዜጎቻችን ህይወት ባለቀጠፈ ነበር፡፡ አብይ አህመድ ሁለት አመት ወርቃማ ግዝያትን የረባ ነገር ሳይሰራ አባክኗል፡፡ አንትም ሆን ፕሮፌሰር መስፍን እየተነገራችሁ ያለው ከረጅም ልድ ያካባታችሁትን እውቀት እንጅ አሁን ካለ ሁኔታ ብቻ እያያችሁ የምትሰጡት አስተያየት እንዳልሆን መገንዘብ ችያለሁ፡፡

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Dawi » 21 Jul 2020, 00:21

Horus wrote:
20 Jul 2020, 21:10

አለምንም ማዳልትና መሽኮርመም ኢትዮ360 ነው። እስቲ ሃብታሙ የሚያደርገውን ትችትና ትንተና በሃቅ በልበ ክፍትነት ስሙት !!! እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ ሕገ መንግስቱን መግታት (ሰስፔንድ) ማድረግ አለበት ። ፓርላማውንም እንደዚሁ ። ልክ 360ች እንዳሉት ህወሃትን ኦነኝ አሸባሪ ድርጅቶ ፈርጆ እንዲፈርሱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ማስነሳት አለበት ። ይህን ቢያንስ ለ2 እስከ 3 አመት ካላደረገ አቢይ አንድ እርምጃ ፈቀቅ አይልም ።

Horus,

Couldn't say it better myself; my guess is, Dr. Abiy probably looks at 360 show daily.

Some followers’ have loyalty and obedience which can be beneficial to Dr. Abiy, but if taken too far can lead to a blind follower (followership?). Powerful leaders (or a leader) with unquestioning followers can lead to bad places… Just look back through history. At least Ethio 360 try to create a balance.

Those who call them part of TPLF are insane.

Having said that, another younger group I found lately are አውድማ; their latest is the following. They've impressed me.

አውድማ - July 20, 2020 | ከመንግስት ጎን መቆም ማለት...| Ethiopia


Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Horus » 21 Jul 2020, 00:48

wedi,

እጅግ በጣም! አውድማ፣ በተለይ ያቺ ልጅ (መዓዛ) የጉድ ነች ! ድሮ ወጣቶች ሆነ አንድ ሺ ሴቶት የምንላቸው የሴት ጓዶች ነበሩ፤ ማለትም በጣም ሲጀግኙ አንቺ አንድ ሺ ሴቶች ነሽ እንላቸው ነበር ! እነሱን ታስታውሰኛለች !ትክክል አስተውለሃል ። አው የእኔም እምነት አቢይ ቢያንስ 360 በየቀኑ ሰምቶ ብሪፍ የሚያደገው ካድሬ ያለ ይመለኛል ምክኛቱም ባንዳንድ ጉዳዮች ላይ 360 የሚያዩት ትንተና በጣም ጥልቅ ነው። ለብዙ ሰው እንዳልኩት ያቢይ ስህተት እንደ ኤርሚያ ያሉትን በዙሪያው አለመስብሰቡ ነው ።
Last edited by Horus on 21 Jul 2020, 01:21, edited 2 times in total.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 21 Jul 2020, 00:57

Horus,

For sure, deep inside, Dr. Abey will agree with you and in my view he need them. I know sometimes they take it too far/too harsh on him, but then these guys(Ethio360) have a clear picture of the situation in the country. Everything they said had happened and/or is happening.
Admittedly, the only reason I am not frequently visiting their show is that it stress me out to learn the truth because I know it is truth!

TheManWhoSawTomorrow

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Dawi » 21 Jul 2020, 01:09

Horus wrote:
21 Jul 2020, 00:48
wedi,

እጅግ በጣም! አውድማ፣ በተለይ ያቺ ልጅ (መዓዛ) የጉድ ነች ! ድሮ ወጣቶ ሆነ አንድ ሺ ሴቶት የምንላቸው የሴት ጓዶች ነበሩ፤ ማለትም በጣም ሲጀኙ አንቺ አንድ ሺ ሴቶች ነሽ እንላቸው ነበር ! እነሱን ታስታውሰኛለች !ትክክል አስተውለሃል ። አው የእኔም እምነት አቢይ ቢያንስ 360 በየቀኑ እምቶ ብሪፍ የሚያደገው ካድሬ ያለ ይመለኛል ምክኛቱም ባንዳንድ ጉዳዮች ላይ 360 የሚያዩት ትንተና በጣም ጥልቅ ነው። ለብዙ ሰው እንዳልኩት ያቢይ ስህተት እንደ ኤርሚያ ያሉትን በዙሪያው አለመስብሰቡ ነው ።
Horus,

Again, can't say it any better. She is easy on the eyes too, isn't she? :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Horus » 21 Jul 2020, 01:29

Dawi wrote:
21 Jul 2020, 01:09
Horus wrote:
21 Jul 2020, 00:48
wedi,

እጅግ በጣም! አውድማ፣ በተለይ ያቺ ልጅ (መዓዛ) የጉድ ነች ! ድሮ ወጣቶ ሆነ አንድ ሺ ሴቶት የምንላቸው የሴት ጓዶች ነበሩ፤ ማለትም በጣም ሲጀኙ አንቺ አንድ ሺ ሴቶች ነሽ እንላቸው ነበር ! እነሱን ታስታውሰኛለች !ትክክል አስተውለሃል ። አው የእኔም እምነት አቢይ ቢያንስ 360 በየቀኑ እምቶ ብሪፍ የሚያደገው ካድሬ ያለ ይመለኛል ምክኛቱም ባንዳንድ ጉዳዮች ላይ 360 የሚያዩት ትንተና በጣም ጥልቅ ነው። ለብዙ ሰው እንዳልኩት ያቢይ ስህተት እንደ ኤርሚያ ያሉትን በዙሪያው አለመስብሰቡ ነው ።
Horus,

Again, can't say it any better. She is easy on the eyes too, isn't she? :P
ዳዊ፣
ባንጎሏ ውስጥ ያለው ዉበት ፊቷ ላይ ያንጸባርቃል፤ እንዲዚህ ያሉት deceptively beautiful ይባላሉ !

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by Abere » 21 Jul 2020, 10:16

ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው - ዐብይ አህመድ በእርግጥ ዋና መካሪ ያስፈልገዋል። ጆሮ እና ልብ ካለው በዙርያው ከተሰበሰቡ ይበልጥ ገለልተኛ አገር ወዳድ ግለሰቦች እና እንዴ ኢትዮ 360 ያሉ ሚድያዎችን ቢያዳምጥ የተሻለ ነው። If we can''t tolerate and appreciate the value of alternative media, there is serious problem of partisanship. Independent mind is important even in partisan politics.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የአቢይ አህመድ እውነተኛ አስተማሪና አማካሪ ማነው?

Post by tlel » 22 Jul 2020, 01:30

Dr Aby, he is either naive or the man who makes mistakes on purpose. By making himself abstract to people, if he is not naive, he is persuing his own agenda with his buddies whom ever they are. It is rather naive of us and journalists to demand what we want but the fate maybe sealed based on what is designed for ethiopia whether dr aby is here or not. Remember, how long Esat struggled until tplf went to Mekele, tplf still not gone! I will always play the devil's advocate, think outside of the box. Changes even has to be made within ourselves/journalisys for maximum change of constitution in ethiopia regardless of dr aby. My point? What we want and where we are at what level may not be incongruent where dr aby is. For alk we know dr aby could just be a messenger ( hope not). Can you imagine if he is and we are barking on deaf ear? That is what i am afraid of.

I am sure the govt will make the people forget about the recent volence for 6 months and another violence will take place until they clean up oromia from the people they want to get rid of. I this frequency continues, in abot 5 years they will declare oromiya this is the goal. While ethiopians are fleeing oromiya, guess what foreign elements are coming and settling from somalia, kenya and shady arabs silte types who are traitors.

Post Reply