Page 1 of 1

ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 09:13
by Ejersa
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ! ወያኔ የውሸት አሉባልታዋን በየሜዳው ብትዘራውም እውነቱ ግን ሌላ ነው ይኸው ግድቡ ተሞልቷል! እንኳን ደስ አለን ወያኔዎች ግን ተቃጠሉ አባይ ግድብ ብቻ አይደለም ገና ብዙ ድንቅ ስራዎች ሰርቶ እንደሚያሳየኝ በመሪያችን አንጠራጠርም!

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 09:24
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 09:44
by Ethoash
አንተ ዶለዝ። መለስ እኮ ነው አባይን የገነባው። አማሮች በዛን ግዜ ይህ ትልቅ ግድብ ምን ያስፈልገናል ብለው የጎን እሾክ ሲሆኑበት በጥሶ ነው የገነባው። አማራው ከግብፆች ባላይ የአባይን ግድብ ይቃወሙ ነበር። ለምን የቦንድ ገንዘብ ስብሳባ ትቃወሞ ቪድዬና አማሮች ለአሜሪካ ታክስ ስብሳቢ ኢትዬዽያኖች ገንዘብ ይስብስባሉ ብለው አምስት ሚሊዬን ዶላር ያስቀጡንን አትርሳ። ሌላም ሌላም።

መለስ የወርቃማው ልጅ ግድቡን በአራት ደረጃ እንዲሞላ አርጎ የገነባው በጣም ደንቅ ዲዛይን መስራቱ ነው። አሁን በአምስት % ደረጃ ሲሞላ ፫፱፱ ሜጋ ዋት ሃይል ያመነጫል ይህ ማለት ግልገል አንድ የሚያመነጨውን ማለት ነው ። የሃይል ማመንጫው በጣም ዝቅ ብሎ ስለተስራ በትንሽ ውሃ መሽከርከር ይችላል። ይህ ነው እንግዲህ ጥራቱ የወርቃሞቹ ማለት።

ደግሞ አንተ ብልጥ ብት ሆን ግድቡ ውሃ መያዝ አልጀመረም ጀመረ የሚለውን በሚስጥር መያዝ ሲገባው ። ለምን ነው አፍህን የምትሎክሰው ስንት ጠላት እንዳለብን ታወቃለህ።

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 09:51
by Abaymado
It is possible to Photoshop, I need video. By the way, what the fk business of the fake galla ejersa,

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 09:56
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 10:13
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
15 Jul 2020, 09:13
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ! ወያኔ የውሸት አሉባልታዋን በየሜዳው ብትዘራውም እውነቱ ግን ሌላ ነው ይኸው ግድቡ ተሞልቷል! እንኳን ደስ አለን ወያኔዎች ግን ተቃጠሉ አባይ ግድብ ብቻ አይደለም ገና ብዙ ድንቅ ስራዎች ሰርቶ እንደሚያሳየኝ በመሪያችን አንጠራጠርም!

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 10:38
by pushkin
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
15 Jul 2020, 09:13
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ! ወያኔ የውሸት አሉባልታዋን በየሜዳው ብትዘራውም እውነቱ ግን ሌላ ነው ይኸው ግድቡ ተሞልቷል! እንኳን ደስ አለን ወያኔዎች ግን ተቃጠሉ አባይ ግድብ ብቻ አይደለም ገና ብዙ ድንቅ ስራዎች ሰርቶ እንደሚያሳየኝ በመሪያችን አንጠራጠርም!

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 15 Jul 2020, 13:37
by AbebeB
Ejersa wrote:
15 Jul 2020, 09:13
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ! ወያኔ የውሸት አሉባልታዋን በየሜዳው ብትዘራውም እውነቱ ግን ሌላ ነው ይኸው ግድቡ ተሞልቷል! እንኳን ደስ አለን ወያኔዎች ግን ተቃጠሉ አባይ ግድብ ብቻ አይደለም ገና ብዙ ድንቅ ስራዎች ሰርቶ እንደሚያሳየኝ በመሪያችን አንጠራጠርም!
ወይራ,
ግድቡ የሚሞላው ጎርፍ ሲጠራቀም ሳይሆን አገሪቱ የዓባይ ዉሀን በመቀልበስ ግድቡን መሙላት መጀመሩዋን በኦፊሴል ስታስታውቅ ነው፡፡ ሌላው የተለመደው ቅጥፈታቸው ነው!

አብይ በፓርላማ የዓባይን ውሀ የቀለበሰ አስመስሎ ያቅራራል፡፡ ቡችሎቹ ያንን ተቀብለውና የበለጠ ጠምዝዘው እነርሱ ዓይነት ደንቆሮዎቹን በማፈላለግ ያቅራራሉ፡፡ የአባይ ግድብን መሙላት ተጀመረ የሚባለው የክረምት ጎርፍ ከየአቅጣጫው መጥቶ በሆነ ሰፈር ሲጠራቀም ሳይሆን የአባይ ውሀ ተፋስስ ተቀልብሶ ወደ ግድብ እንዲገባ ሲደረግ ብቻ ነው፡፡ ያ ውሀ ነው የግድብ ውሀ ጥርቅም የሚበላው፡፡

አገርቱ ይህን ስለማድረጉዋ በኦፊሲል እንድታስታውቅም ዓለም አቀፍ ሕግ ያስገድዳታል፡፡ ደብቃ ዓለም አቀፋዊውን ውሀ (ዓባይን) ከቀለበሰች የሚከተላትን አይቀጡ ቅጣት ታውቀዋለች ደካማዋ ኢትዮጵያ፡፡

ባለጌዎች የተለመደ ቅጥፈታቸውን ቀጥለውበት ሊያምታቱ ይሻሉ፡፡ ነገ ሁሉ ሕዝብ ዕውነቱን ሲያውቀም አያፍሩበትም፡፡ ከአሁን በፊት ለሠሩት በርካታ ቅጥፈቶችም አላፈሩምና፡፡

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 16 Jul 2020, 06:30
by Ethoash
pushkin wrote:
15 Jul 2020, 10:38
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
15 Jul 2020, 10:13
:lol: :lol: :lol: :lol:

እነዚህ ሁለት ሽቦች እያረሩ ይስቃሉ።

ኑግ(ጎመን ዘር) እያረረ ይስቃል ማለት ይህ ነው።

Those Eritreans they r burning inside but laughing it out!

Re: ግድባችን ተሽጧል ያልክ የህወሓት ካድሬ? በል እየው ጣና መስሎ ሞልቷል!!

Posted: 16 Jul 2020, 08:00
by Hameddibewoyane
ቆሻሻ ዘረኛ! አንተ የሰው ዝቃጭ ማን ሆነህ ነው የኔን ኢትዮጵያዊነት የምትቀማኝ? እንዳንተ ዓይነት በድኖች እውነታን መቀበል የማይችሉ የማሰብ ችሎታ የለላቸው አተላዎች ናቸው! አለቆችህ በቅርቡ ሸቤ ሲገቡ ከንቅልፍህ ትነቃልውህ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Ethoash wrote:
16 Jul 2020, 06:30