Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው ! ኦነግ ና አልሻባብ አንድ ሆነዋል !

Post by Horus » 12 Jul 2020, 02:20

ኬኒያ አል ሻባብ (ወጣቱ) የተሰኘ የሽብር ድርጅት አስተናግዳ እስከ ዛሬ ትታመሳለች ። ዛሬ ኦሮሞ ቄሮ (ወጣቱ) የሚባል የሽብር ድርጅት ለማስተናገድ ሽው ሽው ትላለች ። ይህ በጃዋር ቤት የተያዘ አሸባሪ ኬኒያዊ ነኝ አለ ። ኬኒያ ግ ን እንደዚህ ያለ ዜጋ ኬኒያ በፍጹም የላትም አለች ። ስለዚህ ያሲን ጁማ ሌላ ዘር አጥፊ አሸባሪ ነው ማለት ነው። የኦነግ የሽብር ዋሻ እየተናደ ነው ! ያሲን ጁማ የት ገባ?

Last edited by Horus on 12 Jul 2020, 03:07, edited 3 times in total.

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው

Post by Wedi » 12 Jul 2020, 02:38

ጃዋር እና ኦነጋውያን በኬንያ ከሚገኘው ኦነግ ጋር Connect የሚያደርገው "ጋዜጠና" ተብየ ከንያዊው አሸባሪ ያሲን ጁማ ማለት ይኸ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው

Post by Horus » 12 Jul 2020, 02:53

ተመስገን ደሳለኝ በዛሬ የፍትህ እትሙ እንደ ነገርን ኦነግ 800 በኬኒያ የሰለጠኑ ኮማንዶዎች ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ እንደ ሆነች ነግሮናል ።

ይህም ማለት ዝዋይን፣ አሩሲ ነጌሌን፣ ሻሸመኔን ያወደሙት የኦነግና የሱማሌ አል ሻባብ ለምሆናቸው ምንም ጥር ጥር መኖር የለበትም ።

ኢትዮጵያዊያን ሁሉ መገንዘብ የሚገባቸው ነገር በአሁን ወቅት ኦነግ እና አል ሻባብ አብረው እየሰሩ መሆኑን ነው !

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው

Post by Wedi » 12 Jul 2020, 02:56

Horus wrote:
12 Jul 2020, 02:53
ተመስገን ደሳለኝ በዛሬ የፍትህ እትሙ እንደ ነገርን ኦነግ 800 በኬኒያ የሰለጠኑ ኮማንዶዎች ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ እንደ ሆነች ነግሮናል ።

ይህም ማለት ዝዋይን፣ አሩሲ ነጌሌን፣ ሻሸመኔን ያወደሙት የኦነግና የሱማሌ አል ሻባብ ለምሆናቸው ምንም ጥር ጥር መኖር የለበትም ።

ኢትዮጵያዊያን ሁሉ መገንዘብ የሚገባቸው ነገር በአሁን ወቅት ኦነግ እና አል ሻባብ አብረው እየሰሩ መሆኑን ነው !
ድንቁ ደያስ በሚልዮን የሚቆጠር ፎሌ አስልጥኖ በየቦታው በድብቅ አሰማርቷን። አሁን በኦሮምያ ክልል የዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ይህ በኦነጋውያን እና በአቶ ድንቁ የሰለጠነ ቁጥሩ ከሚዮን በላይ የሆነ ፎሌና ቄሮ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው

Post by Horus » 12 Jul 2020, 03:04

Wedi wrote:
12 Jul 2020, 02:56
Horus wrote:
12 Jul 2020, 02:53
ተመስገን ደሳለኝ በዛሬ የፍትህ እትሙ እንደ ነገርን ኦነግ 800 በኬኒያ የሰለጠኑ ኮማንዶዎች ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ እንደ ሆነች ነግሮናል ።

ይህም ማለት ዝዋይን፣ አሩሲ ነጌሌን፣ ሻሸመኔን ያወደሙት የኦነግና የሱማሌ አል ሻባብ ለምሆናቸው ምንም ጥር ጥር መኖር የለበትም ።

ኢትዮጵያዊያን ሁሉ መገንዘብ የሚገባቸው ነገር በአሁን ወቅት ኦነግ እና አል ሻባብ አብረው እየሰሩ መሆኑን ነው !
ድንቁ ደያስ በሚልዮን የሚቆጠር ፎሌ አስልጥኖ በየቦታው በድብቅ አሰማርቷን። አሁን በኦሮምያ ክልል የዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ይህ በኦነጋውያን እና በአቶ ድንቁ የሰለጠነ ቁጥሩ ከሚዮን በላይ የሆነ ፎሌና ቄሮ ነው።
ይህ ደሞ የተደረገው በኦሮሞ ክልላዊ መንግስት እውቅትና ተባባሪነት ነው ። ድንቁ ደያሶ ያለው አርከንሶ ነው ። ያበሻ ተቀዳሚ ስራ ይህን ወንጀለኛ ደደብ ኦሊጋርክ በአሜሪካ ሕግ ስር ማደግ ነው።

ቀጥሎ በኬኛና ሱማሌ ካምፕ ወስጥ ያሉትን ኦነግ ሽብርተኞች ነገር ይነሳል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ኦነጋዊ የሽብርና ጄኖሳይድ ድርጅት የኬኒያ መዋቅሩ እየፈረሰ ነው ! ኦነግ ና አልሻባብ አንድ ሆነዋል !

Post by Horus » 12 Jul 2020, 03:22

አቢይ ዝም ብሎ መሽኮርመሙን ትቶ የአሜሪካንን የድሮን መረጃና የድሮን ሰው አልባ ተኳሽ አይሮፕላን እርዳታ ለምኖ እነዚህን አሸባሪዎች ከባሌ፣ አርሲና ወለጋ ደን ውስጥ እየደበደበ መደምሰስ ግድ ይለዋል። አለዚያ እሱንም ልክ እንደ ሃጫሉ ያደርጉታል ። የቀን ጉዳይ ነው !!!

Post Reply