የዛሬ ዓመት፣ እኔና የFed_Up እህት በፍቅር ተጣምደን በትዳር ለመተሳሰር ቃልኪዳን እንደተጋባን የሚታወስ ሲሆን፣ የኔና ዕጮኛዬ የFed_up እህት የጋብቻ ሥነ ሥርዐት የዘገየው በኮሮና ምክንያት ነው። ግን አማቼ Fed_up አልተረዳኝም፣ የተውኩዋት እየመሰለው ያነጫንጨዋል። ይህ መተተኛ የኮሮና ወረርሺኝ ባለቀ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በደመቀ ድግስ ፍቃራችን ፍፃሜ እንደምያገኝ ለተከበረው Ethiopian review ማህበረሰብ ቃል እገባለሁ። በዚህ አጋጣሚም ሁሉም Ethiopian Review ኣባላት መጥታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድምትሆኑ ከወዲሁ አስቡበት። ቀኑ ሲወስን ለሁላችሁ የግብዣ ጥሪ ደብዳቤ ይደርሳችኃል።
ከአክብሮት ጋር
ሾኪቾ ሂርጶ aka EPRDF የFed_up ብረት መዝጊያ አማች
ከኮንታ ተራራ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ኢትዮጵያ
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: The family feud between me and Fed_up
EPRDF wrote: ↑11 Jul 2020, 15:09የዛሬ ዓመት፣ እኔና የFed_Up እህት በፍቅር ተጣምደን በትዳር ለመተሳሰር ቃልኪዳን እንደተጋባን የሚታወስ ሲሆን፣ የኔና ዕጮኛዬ የFed_up እህት የጋብቻ ሥነ ሥርዐት የዘገየው በኮሮና ምክንያት ነው። ግን አማቼ Fed_up አልተረዳኝም፣ የተውኩዋት እየመሰለው ያነጫንጨዋል። ይህ መተተኛ የኮሮና ወረርሺኝ ባለቀ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በደመቀ ድግስ ፍቃራችን ፍፃሜ እንደምያገኝ ለተከበረው Ethiopian review ማህበረሰብ ቃል እገባለሁ። በዚህ አጋጣሚም ሁሉም Ethiopian Review ኣባላት መጥታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድምትሆኑ ከወዲሁ አስቡበት። ቀኑ ሲወስን ለሁላችሁ የግብዣ ጥሪ ደብዳቤ ይደርሳችኃል።
ከአክብሮት ጋር
ሾኪቾ ሂርጶ aka EPRDF የFed_up ብረት መዝጊያ አማች
ከኮንታ ተራራ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ኢትዮጵያ
EPRDF,
This is the world famous economist talking the number one reason for divorce is money.. so why would u waste your money on one day party called weeding in fact take the blessing of ኮሮና tell your over protective Mr. feed up.. your plan instead of weeding you r plaining to put down down payment for your new house and start your life with small invitation only family .... all in all Good luck what every choice u choose...
-
- Senior Member+
- Posts: 20620
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: The family feud between me and Fed_up
አትቀባጥርEPRDF wrote: ↑11 Jul 2020, 15:09የዛሬ ዓመት፣ እኔና የFed_Up እህት በፍቅር ተጣምደን በትዳር ለመተሳሰር ቃልኪዳን እንደተጋባን የሚታወስ ሲሆን፣ የኔና ዕጮኛዬ የFed_up እህት የጋብቻ ሥነ ሥርዐት የዘገየው በኮሮና ምክንያት ነው። ግን አማቼ Fed_up አልተረዳኝም፣ የተውኩዋት እየመሰለው ያነጫንጨዋል። ይህ መተተኛ የኮሮና ወረርሺኝ ባለቀ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በደመቀ ድግስ ፍቃራችን ፍፃሜ እንደምያገኝ ለተከበረው Ethiopian review ማህበረሰብ ቃል እገባለሁ። በዚህ አጋጣሚም ሁሉም Ethiopian Review ኣባላት መጥታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድምትሆኑ ከወዲሁ አስቡበት። ቀኑ ሲወስን ለሁላችሁ የግብዣ ጥሪ ደብዳቤ ይደርሳችኃል።
ከአክብሮት ጋር
ሾኪቾ ሂርጶ aka EPRDF የFed_up ብረት መዝጊያ አማች
ከኮንታ ተራራ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ኢትዮጵያ
-
- Member+
- Posts: 9268
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
-
- Member
- Posts: 2162
- Joined: 26 Jan 2010, 12:58
-
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: The family feud between me and Fed_up
itis haram to marry agame, nothing personal, it is culture thing, no one marries agame case close.EPRDF wrote: ↑11 Jul 2020, 15:09የዛሬ ዓመት፣ እኔና የFed_Up እህት በፍቅር ተጣምደን በትዳር ለመተሳሰር ቃልኪዳን እንደተጋባን የሚታወስ ሲሆን፣ የኔና ዕጮኛዬ የFed_up እህት የጋብቻ ሥነ ሥርዐት የዘገየው በኮሮና ምክንያት ነው። ግን አማቼ Fed_up አልተረዳኝም፣ የተውኩዋት እየመሰለው ያነጫንጨዋል። ይህ መተተኛ የኮሮና ወረርሺኝ ባለቀ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በደመቀ ድግስ ፍቃራችን ፍፃሜ እንደምያገኝ ለተከበረው Ethiopian review ማህበረሰብ ቃል እገባለሁ። በዚህ አጋጣሚም ሁሉም Ethiopian Review ኣባላት መጥታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድምትሆኑ ከወዲሁ አስቡበት። ቀኑ ሲወስን ለሁላችሁ የግብዣ ጥሪ ደብዳቤ ይደርሳችኃል።
ከአክብሮት ጋር
ሾኪቾ ሂርጶ aka EPRDF የFed_up ብረት መዝጊያ አማች
ከኮንታ ተራራ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ኢትዮጵያ