Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 04:19

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም)

ያበሻ ዘር ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው።

መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕዝብ ነን ። ኢትዮጵያዊያን ራስገዝ፣ ራስ ገዢ፣ ራስ አሳዳሪ ለመሆናቸው ያለው ማረጋገጫ ምንድን ነው? ግልጽ አይደለም !!!

አሁን ጥያቄው አበሻ ራስ ገዝ ነው ወይስ አይደለም የሚል ሳይሆን አበሻ ከጎሳ መንጋዎችና ዘር አጥፊ አሸባሪዎች ራሱን እንዴት ይጠብቅ የሚለው ነው ። መንግስት ተብዬ አራት ኪሎ ተኝቶ ነው አርሲ፣ ዝዋይ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ሻሸመኔ ጋይተው አመድ የሆኑት ።

በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?

በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን እጅግ ባስቸኳይ የሚፈልገው ራስ ገዝነት ሳይሆን የራስ ጥበቃ ድርጅትና ሴራ ነው።

እያንዳንዱ ሕዝብ፣ ሰፈር፣ መንደር፣ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን ልጁ፣ ሚስቱ፣ ቤቱን፣ ንብረቱን፣ ሰፈሩን ፣ አገሩን በፈረቃ መጠበቂያ ሲስተም ማቆም ግድ ይለዋል ።

ራስ ጥበቃ በፈረቃ !! ዛሬውኑ !!!!
Last edited by Horus on 11 Jul 2020, 15:48, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 13:43

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 14:22

ኦነግ ማለት ሽኔ ማለት ነው

ኬኒያ የኦነግ እና አል ሻብ ቴረሪስቶች ዋሻ ነው ።

እጅግ ትክክል !!!

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 14:53

ግዛው ለገሰ፤ a spineless የኢሳት ማፈሪያ !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24187
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Ethoash » 11 Jul 2020, 15:34

አንተ ስውዬ ስንት ግዜ ነው የምነግርህ የቀበሌ ዘበኛ ዘመን ልተመልስን ነው እንዴ። ለምን ተብሎ ነው ግለስቦች የሚጠቆሩት ። ለምን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን ፤ለምን እነዚህን ስራፈት ዱሪዬዎችን መስረቅ እና መዝረፍ አዋታም ብለን ብነግራቸው ሁለተኛ ይህንን ቂላቂልነት አይደግሙትም ፎቶዋቸው በጥራት በሲኪሪቲ ካሜሪ ላይ ወጥቶ እያንዳንዱ ሌባ ና ዘራፊ መቀመቅ ሲወርድ ያየ እንዴት አርጎ ነው ይህንን ወንጀል የሚፈፅሙት ።

አሁን ይህንን ተውና ኬኒያዎች የምለውን አስተርጉመው ያልኩትን በስራ ላይ አውለውታል ልብ ብለህ ተመልከተው ።

eden
Member+
Posts: 6398
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by eden » 11 Jul 2020, 15:48

Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19
በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?
You are responsible for this. You support Abiy who has no Oromo support and you attack Merera and others who do have Oromo support. Your type is causing the absence of government. I don't think under Merera, anarchy reigns. I hope you get it. Think critically. Don't allow propaganda brain wash you. It's all about legitmacy. OPDO doesn't have legitmacy, not even by its members. Your best bet to have stable Oromo government is to allow people feel represented.
Last edited by eden on 11 Jul 2020, 15:57, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 15:56

መረራኮ የአሸባሪው ኦነግ ልዝብ ክንፍ ነው። መረራ የኦነግ ፖለቲካል ክንፍ ነው በቃ ! እንዲያውም መረራን የመለመለው ሃይሌ ፊዳ ስለነበር ጉዲና የሸዋ ኦሮሞ በሆንም አመለካከቱ የወለትጋ ኦሮሞ ነው ። ያ ማለት ደሞ የሰፋሪ ቅኝ ግዛት ተረት ተረት ተገንጣይ ካምፕ ነው። ቀልቀሎ ስልቻ ሲባል ታቃለህ?

Abere
Member
Posts: 1409
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Abere » 11 Jul 2020, 16:00

Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም)

ያበሻ ዘር ላለፈው ግምሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው።

መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕዝብ ነን ። ኢትዮጵያዊያን ራስገዝ፣ ራስ ገዢ፣ ራስ አሳዳሪ ለመሆናቸው ያለው ማረጋገጫ ምንድን ነው? ግልጽ አይደለም !!!

አሁን ጥያቄው አበሻ ራስ ገዝ ነው ወይስ አይደለም የሚል ሳይሆን አበሻ ከጎሳ መንጋዎችና ዘር አጥፊ አሸባሪዎች ራሱን እንዴት ይጠብቅ የሚለው ነው ። መንግስት ተብዬ አራት ኪሎ ተኝቶ ነው አርሲ፣ ዝዋይ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ሻሸመኔ ጋይተው አመድ የሆኑት ።

በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?

በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን እጅግ ባስቸኳይ የሚፈልገው ራስ ገዝነት ሳይሆን የራስ ጥበቃ ድርጅትና ሴራ ነው።

እያንዳንዱ ሕዝብ፣ ሰፈር፣ መንደር፣ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን ልጁ፣ ሚስቱ፣ ቤቱን፣ ንብረቱን፣ ሰፈሩን ፣ አገሩን በፈረቃ መጠበቂያ ሲስተም ማቆም ግድ ይለዋል ።

ራስ ጥበቃ በፈረቃ !! ዛሬውኑ !!!!
Horus,

በምን ቃል አድናቆቴን ልገልፅልህ እንዴምችል አላውቅም።

1ኛ) ዘወትር የምትጽፋቸው ፍሬ ነገሮች በብስለት እና ዕውቀት የተሞሉ በመሆናቸው፣
2ኛ) ትክክለኛውን እና እውነት የሆነውን ታሪክ ይሁን ፓለቲካዊ ጭብጥ በተሻለ የማስቀመጥ እና የማስረዳት ችሎታህ
3ኛ) ቦታ እና ጊዜ የማይለውጠውን ኢትዮጵያዊይነት በኩራት በመጎናፀፍህ - ለዚህም ኢትዮጵዊነት ክብር በመንጋዎች መካከል ዘብ መቆምህ።

አሁን ወደ ፃፍከው "ራስ ጥበቃ በፈረቃ" ጉዳይ ስመለስ። ይኸ በደንብ ሊሰመርበት እና ሊተገበር የሚገባው አጀንዳ ነው። በተለያዩ አሁን ኦሮሚያ ተብለው በሚጠሩት ክፍለሀገራት በተለይ አሩሲ፣ ባሌ፣ወለጋ፣ሀረርጌ ውስጥ የሚኖሩ ለጥቃቱ ተጋላጭ የሆኑ ወገኖቻችን እራሳቸውን በቡድን በማደራጀት የአካባቢ እና የሰፈር ደህንነት ጥበቃ ማድረግ አለባቸው ባይ ነኝ - እንዴ አንተ። በምዕራቡ ዓለም vigilante ነው የሚሉት አይደል? ይኸ neighborhood watch ቡድን ሻሼመኔ ቀድሞ ቢኖር አንድ ቤት ባልተቃጠለ ነበር። ምንም እንኳን የዐብይ መንግስት የአዲስ አበባውን እራስ ጥበቃ በዐይነ-ቁራኛ አይቶ እስክንድር ነጋን እኩል ወይም በከፋ በሚባል መልኩ ከጁሃር ጋር ቢይስረውም አዲስ አበባ ግን የቄሮን ዱላ ሰብሮ አሰቃቂ ሊባል የሚችል ጥፋት መልሷል። ሳይቀደሙ መቅደም ፅድቅ እንጅ ኩነኔ አይደለም - ጅብ ከሚበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ አይደል የአበው ብሂል።

eden
Member+
Posts: 6398
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by eden » 11 Jul 2020, 16:02

You are hopelessly hopeless

You can't pick Oromo leaders. That's what you are not getting past the propaganda filled skull of yours. This should be simple to understand. Think of it this way. Should Eritreans pick who leads Ethiopia? You are stuck on Stupid

If Oromo wants to pick a "terrorist," then allow that. Then you can have a government you can hold responsible. Get it?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1713
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Sam Ebalalehu » 11 Jul 2020, 16:11

Horus , you are a little bit harsh in your presentation, but you are correct.

Ethiopians ‘ thinking politically or otherwise is pretty much primitive. Even some of those who went to the West, and got higher education are not immune from being primitive. In fact, they are more primitive than the average Ethiopian. As you pointed out unless the regional Oromia’s government is able to shape up peace and prosperity remains a pipe dream.
If the Oromia regional government believes , as they clearly stated recently, the Oromos who were killing and burning property were serving the political interest of TPLF , they should harshly deal with the enemy within.
The Oromia regional government cannot serve the interest of Ethiopia and TPLF at the same time. They have to choose, There is no time because people are dying.

eden
Member+
Posts: 6398
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by eden » 11 Jul 2020, 16:14

Sam you crazy

Horus told you there's no government and your response is the government shape up? Do you read before you leap to reply?

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 16:20

አበረ፣
አመሰግናለሁ ! እዚህ ፎረም ላይ ካሉት በጣም ጥቂት እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን አንዱ አንተ ነህ ። እንደ ምታቀው ራስ ጥበቃ አዲስ ሃሳብ አይደለም ፤ እኔ አገር ቤት ሳድግ ማታ ማታ የከብት ዘረፋ (ከበረት) ሲከሰት ቀበሌው ሶስት ወይም አራት አራት ሰዎች በፈረቃ ይጠብቁ ነበር ። አስታውሳለሁ አባቴ ቢያንስ በ3 ሳምንት ወይም በወር ተራ ይደርሰው ነበር ። ይዞት የሚወጣውን ብረትና (ነፍጥ) እና ባትሪ እስከዛሬ ይታየኛል ። የዚህ ዘመን ችግር ሰው ሁሉ ሰነፍ ሆነ። አዲስ አበቤ እያረገ ያለው ይህንኑ ነው ።

ሳም፣
ትክክል ነው ነገሩን አክርሬ ነው ያልኩት፣ ያም አውቄ ነው ። ለምን በለኝ? የሰዎች ህይወት፣ ወድመት፣ ጄኖሳይድ ላይ ስንመጣ የቋንቋችን ሎጂክ፣ የመረጃችን ፋክቿሊቲ እኔ ቃል ፈለጣ እለዋለሁ ። ስለ ምሁራዊ ማለትም ኢንተለክቿል ነገሮች ስንጽፍ ያልከው ትክክል ነው። በሎጂክ የሆነ የሻሸመኔ ከንቲባ ምናምን ጠቅሰህ ያልኩትን ፎልሲፋይ ማድረግ ትችላለህ ። ነገር ግን የተደራጁ ዱርዬዎች ሰፈርህ መጥተው አገሩን ሲያነዱ የሚከላከል የመንግስት ሃይል ከሌለ በውጤቱ መንግስት የለም ። ፋክሽን የሚያደግ መንግስት የለም፣ ያ ሲሆን ደሞ ሕዝብ ራሱን አደራጅቶ ሚስቱን ልጁን ቤቱን መጠበቅ ግድ ይለዋል ።

sun
Member+
Posts: 5641
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by sun » 11 Jul 2020, 16:37

Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም)

ያበሻ ዘር ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው።

መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕዝብ ነን ። ኢትዮጵያዊያን ራስገዝ፣ ራስ ገዢ፣ ራስ አሳዳሪ ለመሆናቸው ያለው ማረጋገጫ ምንድን ነው? ግልጽ አይደለም !!!

አሁን ጥያቄው አበሻ ራስ ገዝ ነው ወይስ አይደለም የሚል ሳይሆን አበሻ ከጎሳ መንጋዎችና ዘር አጥፊ አሸባሪዎች ራሱን እንዴት ይጠብቅ የሚለው ነው ። መንግስት ተብዬ አራት ኪሎ ተኝቶ ነው አርሲ፣ ዝዋይ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ሻሸመኔ ጋይተው አመድ የሆኑት ።

በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?

በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን እጅግ ባስቸኳይ የሚፈልገው ራስ ገዝነት ሳይሆን የራስ ጥበቃ ድርጅትና ሴራ ነው።

እያንዳንዱ ሕዝብ፣ ሰፈር፣ መንደር፣ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን ልጁ፣ ሚስቱ፣ ቤቱን፣ ንብረቱን፣ ሰፈሩን ፣ አገሩን በፈረቃ መጠበቂያ ሲስተም ማቆም ግድ ይለዋል ።

ራስ ጥበቃ በፈረቃ !! ዛሬውኑ !!!!
Horus,

You are the father and mother of all genocides who have been and still directly and indirectly cultivating and propagating genocidal speech and activities hoping that it is a form of making an impact through provocations and self repetition to grab power. Even your dream for establishing outlaw kukluks style armed vigilantes death squads can not save your bulging red ar$$$ fascist baboon cheap self. If we are asking for more death squad vigilantes like that of Syria, Libya, Yemen, Mexico, etc. why should we oppose the current extra-governmental war lords roaming the country and killing poor people just for a living.? :shock:

Only the state and other parties officially appointed, trained and controlled by the state should manage public security and citizen's safety. BEQQA!

"The fact is that people are good, Give people affection and security, and they will give affection and be secure in their feelings and their behavior." A. Maslow :P
Last edited by sun on 11 Jul 2020, 16:45, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1713
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Sam Ebalalehu » 11 Jul 2020, 16:37

What Horus meant was there was no a functioning government in Oromia regarding security. I do not dispute that assumption. What I am saying is you work with a government you have , not wish to have. We both believe the Oromia government was captive of the radicals for too long. Horus might wish the Oromia regional government to disappear from the face of the earth. He is more idealist than I am. I however believe if the regional government is able to weed out those who work for the interest of Jawar and company and TPLF from within, it will be ok.
It is in the Oromia regional government’s interest to do that.

DefendTheTruth
Member
Posts: 4015
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by DefendTheTruth » 11 Jul 2020, 16:52

eden wrote:
11 Jul 2020, 15:48
Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19
በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?
You are responsible for this. You support Abiy who has no Oromo support and you attack Merera and others who do have Oromo support. Your type is causing the absence of government. I don't think under Merera, anarchy reigns. I hope you get it. Think critically. Don't allow propaganda brain wash you. It's all about legitmacy. OPDO doesn't have legitmacy, not even by its members. Your best bet to have stable Oromo government is to allow people feel represented.
Your claim doesn't hold slightest weight of water.

Whether it is for Dr. Abiy or Prof. Merera (or anybody else for that matter) the road to power (or if you like public political office) should be by a means of agreed upon (democratic) procedure. I don't think anybody has agreed so far on a means of violent removal of those in power and replace them to just come back latter and remove the same again by the same old means of violence. We had already more than of our share of that stuff, now it should be told enough is enough. You get it? I doubt.

You can remove and replace those in power by a means of democratic procedure. Else we will be held hostage to the same old vicious cycle of violence and its accompanying phenomena of perpetual misery. But why do you wish us that?

Prof Merera has alread indicated that the issue at stake is just about having a power share, in one of the videos you yourself posted about him a couple of weeks back in here. I don't have any problem with sharing the power but the procedure to that itself is also associated with a big deficiency. In Ethiopia we have a party politics and the power of ruling over the country emanates from that of a political party, as i understand it.

If the party in power may have to (willing to) offer a share to power to Prof. Merera or someone else, then the party has to remove its own adherents (members) to vacate the position before that. This will definitely be a destabilizing factor by itself, and not good for the stability of the country at the end. Because, simply put, the party will be weakened, as a consequence of of this mechanism.

Weaken one's own party, which is in power, and try to hope to stabilize the country? how does that work? Are you ready to lecture us on that?

I listened to Prof. Merera's views in the said video and the core issue of his message was that "we should get a share in power", if you think there is something else in it, then come back and lecture me please.

DefendTheTruth
Member
Posts: 4015
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by DefendTheTruth » 11 Jul 2020, 17:05

eden wrote:
11 Jul 2020, 15:48
Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19
በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?
You are responsible for this. You support Abiy who has no Oromo support and you attack Merera and others who do have Oromo support. Your type is causing the absence of government. I don't think under Merera, anarchy reigns. I hope you get it. Think critically. Don't allow propaganda brain wash you. It's all about legitmacy. OPDO doesn't have legitmacy, not even by its members. Your best bet to have stable Oromo government is to allow people feel represented.
But may be one more question: how did you find out that Prof. Merera and others have the Oromo support, anyway ? Do you mind saying?

Horus
Senior Member
Posts: 17837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Horus » 11 Jul 2020, 17:06

sam,

እንዲያውም አንተ ነህ ይበልጥ አይዲያሊት ፣ ከላይ ያለው የኢትዮ360 እና የተመስገን ደሳለኝ መረጃ የሚነግረንኮ ራሱ የኦሮም ክልላዊ መንግስት ነው የዘር ማጽዳቱን የሚያቀናብረው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ። ዛሬ ኦነግ ና ቄሮ በጭለማ ያልታተቁ ያልተዘጋጁ ሕዝብ ጨፈጨፍና አገሩን ለቆ የሚሄድ የለም ። አማራ በል ጉራጌ በል ሌላ በል የትም አይሄድም ። ሃረር አገሩ ነው። አሰላ አገሩ ነው ። ሻሸመኔ አገሩ ነው ። ወደፊት የሚሆነው ራሱን ማደራጀትና ራሱን እንዴት እንደ ሚከላከል ዘዴ ማበጀት ብቻ ነው።

በትክክል ጄኖሳይድ የሚቃወሙ የኦሮሞ ህዝቦች ብዙ ናቸው፣ ምናልባትም ማጆሪቲ ሊሆኑ ይችላሉ ። ከነሱ ጋር ነው የሰላም ሰርአት ማቆም የሚቻለው ። ግን የኦሮም ሕብረተ ሰብና ካልቸር ባልበሰሉ፣ ባልሰከኑ ፣ ኮግኒቲቭ እድገታቸው ለብስለት ባልደረሱ ጎረምሶች ተጠልፏል ። ወላጆች፣ አዋቂዎች፣ ሽማግሎች የሚመሩት ህብረተ ሰብ አይደለም ። ይህ እጅግ ግዙፉ የኦሮሞ ችግር ነው።

እስከ መቼ ነው ኦሮሞ የሚባል ሕዝብ በጎረምሳ መንጋ የሚታመስ? ይህ ነው ጥያቄው !

sun
Member+
Posts: 5641
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by sun » 11 Jul 2020, 17:12

Sam Ebalalehu wrote:
11 Jul 2020, 16:37
What Horus meant was there was no a functioning government in Oromia regarding security. I do not dispute that assumption. What I am saying is you work with a government you have , not wish to have. We both believe the Oromia government was captive of the radicals for too long. Horus might wish the Oromia regional government to disappear from the face of the earth. He is more idealist than I am. I however believe if the regional government is able to weed out those who work for the interest of Jawar and company and TPLF from within, it will be ok.
It is in the Oromia regional government’s interest to do that.
Horus is not an idealist but a fascist by attitude and disposition because he has always been campaigning and advocating violence against the 50 million Oromo people whom he artificially blames for making love to Gurage girls and helping them see egalitarianism from the inside instead of hating them and making war against them so that redneck parochial horus may have the chance to enslave and ride on their back to the imaginary power of the kingdom. Just to day I was eating lunch in the ranch with my nice Gurage friends, Zabarga and others who said exactly what I have written above regarding Horus's pink wet dream b!tching.

I am not a politician but yet I think that the situation in Oromiyya and Ethiopia seems to be complex during this transitional times because too much freedom have been given too soon for a country and society that have never had political and governmental liberty and democracy. The process of learning, practicing and experiencing egalitarian democracy may be very rough and often violent because of the fact that systemic changes produce conflict just like the movement of the earth may produce cracks and cause periodic violent and fatal earth quakes and Tsunamis regardless of what measures we humans' happen to take. That is also why even mature democracies periodically face blind violence, mass killings and robberies of different levels.

But then again, no amount of rationalizations and explanations may exonerate the governments from failing to protect its citizens against violent suicidal groups and individuals.

Last but not least, "peace is not the absence of war" as the wise saying states. 8)
Last edited by sun on 11 Jul 2020, 17:24, edited 1 time in total.

Abere
Member
Posts: 1409
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by Abere » 11 Jul 2020, 17:16

sun wrote:
11 Jul 2020, 16:37
Horus wrote:
11 Jul 2020, 04:19

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም)

ያበሻ ዘር ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው።

መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕዝብ ነን ። ኢትዮጵያዊያን ራስገዝ፣ ራስ ገዢ፣ ራስ አሳዳሪ ለመሆናቸው ያለው ማረጋገጫ ምንድን ነው? ግልጽ አይደለም !!!

አሁን ጥያቄው አበሻ ራስ ገዝ ነው ወይስ አይደለም የሚል ሳይሆን አበሻ ከጎሳ መንጋዎችና ዘር አጥፊ አሸባሪዎች ራሱን እንዴት ይጠብቅ የሚለው ነው ። መንግስት ተብዬ አራት ኪሎ ተኝቶ ነው አርሲ፣ ዝዋይ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ሻሸመኔ ጋይተው አመድ የሆኑት ።

በኦሮሞ መንግስት የለም ፣ በቃ !! ሕዝብ እስከ መቼ በውሸት ይኖራል?

በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን እጅግ ባስቸኳይ የሚፈልገው ራስ ገዝነት ሳይሆን የራስ ጥበቃ ድርጅትና ሴራ ነው።

እያንዳንዱ ሕዝብ፣ ሰፈር፣ መንደር፣ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን ልጁ፣ ሚስቱ፣ ቤቱን፣ ንብረቱን፣ ሰፈሩን ፣ አገሩን በፈረቃ መጠበቂያ ሲስተም ማቆም ግድ ይለዋል ።

ራስ ጥበቃ በፈረቃ !! ዛሬውኑ !!!!
Horus,

You are the father and mother of all genocides who have been and still directly and indirectly cultivating and propagating genocidal speech and activities hoping that it is a form of making an impact through provocations and self repetition to grab power. Even your dream for establishing outlaw kukluks style armed vigilantes death squads can not save your bulging red ar$$$ fascist baboon cheap self. If we are asking for more death squad vigilantes like that of Syria, Libya, Yemen, Mexico, etc. why should we oppose the current extra-governmental war lords roaming the country and killing poor people just for a living.? :shock:

Only the state and other parties officially appointed, trained and controlled by the state should manage public security and citizen's safety. BEQQA!

"The fact is that people are good, Give people affection and security, and they will give affection and be secure in their feelings and their behavior." A. Maslow :P
Could you please answer this question in pursuit of your question of logic "why should we oppose the current extra-governmental war lords roaming the country and killing poor people just for a living.?"
- Why is Qeerroo, the killing squad of OLF and OLF, break the houses of ordinary citizens ( children, elderly, women, the youth, rich and poor , healthy and ill, etc) who have nothing to do with the government you are opposing get killed en-mass in broad day lights? Who should protect them where neither the government you are opposing nor your OLF folks who have no compassion and value to precious human lives? Should not these victims now learn and protect themselves from a herd raid by being a vigilante? What is wrong with that or is it too bad for you because they will stop and give lesson to OLF thugs. In most communities, where there are functional government and law enforcing institutions prevail they even co-exist and do bring criminals to justice- especially where the legal and political mechanism is systematically discriminating them and made vulnerable to criminals. Take a case from the Black Americans. I am more than 100 % in favor of Horus idea, Ethiopians should start sooner than later. If everyone is lawful there should not be any concern.ቂጡላይ ቁስል ያለበት ውሻ አጥብቆ አይስልም ዓይነት ነገር ካልሆነ - ምንድን ነው ችግሩ ንብረት ይጠበቃል ከሁሉም በላይ የሰው ህይወት ይታደጋል ወሮ በላዎች ትምህርት ያገኛሉ። ኦነግ ጀግና ከሆነ ከዐብይ ጋር ግንባር ለግንባር እንጅ ከሰው መኖሪያ ቤት ዕልፍኝ እና ኩሽና የንግድ ቤት ምን ያደርጋል። ቤትህ ሌባ እና ነፍሰ ገዳይ ከመጣ በቡድንም ይሁን በግል ተደራጅተህ ግንባሩን ብለህ መቀጣጫ ማድረግ ህጋዊ ነው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

Post by tlel » 11 Jul 2020, 17:20

Horus wrote:
11 Jul 2020, 14:53
ግዛው ለገሰ፤ a spineless የኢሳት ማፈሪያ !
Eprps are worst

This Ethoash is the most dangerous watch out

Post Reply