Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ምክንያቱ ያልገባኝ የአማራ ነን ባዮች ለቅሶና አቤቱታ ለምን ይሆን?

Post by AbebeB » 09 Jul 2020, 15:50

እኔ ሰሞኑን ከESAT መሳይ ቅንብር የምሰማው ጩኸት አለ፡፡ ተበደልን ባዮች የሚናገሩት በአማርኛ ሲሆን የሚዘረዝሩትን ከዘረዘሩ በኃላ በአብዛኛው መንግስት ይድረሰልን ሚል ነው፡፡ አጌና ደግሞ እንደሚያቀርበው ከሆነ ሂዱ ብሉንስ የት እንሄዳለን የሚል ነው፡፡

እኔ ግን ያልገባኝ አለ፡፡ እነዚህ ሰዎች ከአካባቢው ሕዝብ ጋር ተግባብተው መኖር ለምን አቃታቸው የሚል ነው፡፡ ከባለሀገሩ ሕዝብ (native nation) ጋር ተስማምተው ቋንቋውንና ባህሉን አክብረው መኖር ካልፈለጉ ደግሞ ወደመጡበት በራሳቸው መንገድ ለምን አያመልጡም? መንግሰት ይድረስልን የሚለው ጩኸት ጉዳያቸውንና የሚፈልጉት ምን እንደሆነ ለማወቅ ያስቸግራል፡፡

አልተመቸኝም የሚል እኮ በራሱ መንገድ ወደ መጣበት መመለስ ቢችል የተሸለ ነው፡፡ ዲያስፓራ ያላችሁ የሰፋሪዎች ልጆችና ዘመዶችም ይህንን ምከሩአቸው፤ እርዱዋቸውም፡፡ አለበለዚያ ደግሞ ከስለላ ሥራ፣ ጥላቻና ሕዝቡን (native people) ከሚጎዳ ሥራ ነጻ ሁነው ከባለሀገሩ ሕዝብ ጋር መኖር ነው መፍትሔው፡፡ ይህንንም አስረዱአቸው፡፡ እነዚህ የሚጮኹት በአብዛኛው ኃላቀር የነፍጠኛ አስተሳሰብ ስላላቸው ነው ምከሩአቸው የምለው እኮ!