Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ተገንጣይ (ነፃነት) ፓርቲ መሪ የሳተላይት ቴሌቪዥን እርምጃዎች፣ ለፓርቲው ከጠቅላዩ የተላከ ትልቅ ስጦታ ብሎታል. አባላት በገፍ እየተመዘገቡ ነው

Post by Abere » 08 Jul 2020, 13:24

ግን ይሄ ልጅ የስንተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ደግሞ አንድ ሰካራም ጠጃም አለ - በልምድ መምህር ማንምን የሚባል የወጌሻ መምህር ልበለው የቆጥ የባጡን የሚቀባጥር። እነኝህ ናቸው ደግሞ የወያኔዎች አራርሣ እና ጋቢሳዎች። የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል። ወያኔ ለካስ ቅል እራስ ነች - ወይ ጊዜ አስተዛዘበን። የወያኔ ነገር አከተመ። እንግድህ YouTube እንዴ እን ዮኒ ማኛው መለጠፍ ብቻ ነው - ከጣብያ ላይ ተራገፉ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የትግራይ ተገንጣይ (ነፃነት) ፓርቲ መሪ የሳተላይት ቴሌቪዥን እርምጃዎች፣ ለፓርቲው ከጠቅላዩ የተላከ ትልቅ ስጦታ ብሎታል. አባላት በገፍ እየተመዘገቡ ነው

Post by Za-Ilmaknun » 08 Jul 2020, 14:31

I am loling.. and why would that be a concern for the rest of us? If you support TPLF then go ahead and do it...give your life to the fascist party.Who cares? All we are asking you is for to stop your terror and carnage on your people and others. What you do with your party is none of our concern.

Post Reply