Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by Ethoash » 08 Jul 2020, 03:29

ልብ ብላቹሁት ስሙት አባይ የሚለው ቃል በአጫሉ ለውጡትና ስሙት።። እሮሮ ዘፈን የሚመስል ሳይሆን ነው። አባይን እንባችን መሮጥህን አቁም ይለዋል። ይህ ዜማ ሁለተኛ ክፍል እንዲኖረው ያስፈልጋል። ይህ አባይ እንባችን ይሆነበት ዘመን የአፄዎቹ ና የመንጌ ዘመን ነው የውርቃማዎቹ ዘመንማ የአባይ እንባ ታብሶዋል ። አሁን የሚቀረው የሚያስጨርስ ትወልድ ነው። ጦርነት ውስጥ ሳያስገባን። መብታችንንም ሳያስነካ ። በቅን ክፍፍል በቅን ወይይት ሁለታችንም የምንጠቀምበት ሁለታችንም የምናሽንፍበትን ድርድር አላህ ይስጠን እላለሁ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by Ethoash » 08 Jul 2020, 09:04

ምነው ምንም መልስ ይህ ዜና አጣ

ቴዲ እውነተኛ ኢትዬዽያዊ ክሆነ መለስና አባይን ግደብ ማነጣጠል አይችልም። መለስ አባይ ሆኖዋል ። መለስ አባይን የደፈረ ነው ። ደግሞ አባይ አባይን የጨረስ ይሆናል ወይም አባይን የሽጠ ይሆናል ያ ወደ ፊት ይታያል። አባይን እየሞላን ነው እያሉ ወሬ እያናፈሱ ነው። ዝም ብለው እንደሞምላት። የግብፅ ቡዳ አይን ውስጥ ሊያስገቡን

ተወደደም ተጠላም አባይ በሙሉ ሲሞላ የሚፈጠረው አይቅ መለስ አይቅ ተብሎ ይጠራል ። ለምን ቢባል አስዋንን የገነባው ናስር ። ተብሎ ተስይሞለታልና። ግብፅ እንኩዋን የስራ መንግስትን ካከበረች እኛ ደግሞ የእኛን መንግስት ስራውን ማክበር አለብን።

በሁለተኛ ደረጃ

ቴዲ አፍሮ ከአጫሉ የመልስ መቺዎች እልህ ለማምለጥ ። አንድ የለቅሶ ዘፈን ስለ አጫሉ ቢዘፍን ። ኦሮሞዎቹን ያቀዘቅዛቸዋል ብዬ አምናለሁ። ታድያ የታለ ድጋፍ ።

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by gagi » 08 Jul 2020, 09:49

ከአንተ ጋር በብዙ ነገሮች የተራራቅን ነን: ግን ይህን የአባይን ግድብ ሃይቅ በመለስ ስም መሰየም የሚለው እኔም ውስጥ ሁልጊዜ የሚብላላ ጉዳይና በጣም የምደግፈው መሆኔን ልግለፅልህ:;

ለዚህ አቅዋሜ ደግሞ አንተም ሆንክ ሌሎች ከምታውቁት በላይ የማውቃቸው ጉዳዮች ምክንያቶች ናቸው:; መለስ ግድቡ ከመጀመሩ በፊት ብዙ ነገሮችን አከናውኑአል:::

አየህ እኛ ጋ ጭፍን ጥላቻ ምቀነት የለም:: እናንተ የብዙ ነገሮች ፈር ቀዳጁን ታላቁን መሪ ምንልክን በጭፍን እንደምትጠሉት ማለቴ ነው::

“Meles Lake” should happen. It is the right thing to do! I will work, we should work for that!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by Ethoash » 08 Jul 2020, 10:09

gagi wrote:
08 Jul 2020, 09:49
አየህ እኛ ጋ ጭፍን ጥላቻ ምቀነት የለም:: እናንተ የብዙ ነገሮች ፈር ቀዳጁን ታላቁን መሪ ምንልክን በጭፍን እንደምትጠሉት ማለቴ ነው::
ታላቁን መሪ ምንልክን does started many thing but every thing he touch turn to dust.

example big ticket item

Djibouti to Addis Ababa train .. we lost Djibouti for 99 years and lost it forever
he imported ባህር ዛፍ... ባህር ዛፍ is the worst import anything u import it become weed...no bird make their net on ባህር ዛፍ branch .. ባህር ዛፍ is toxic nothing grow around it.. people think it protect the land but it take a lot of water ... and dry up the area .. it take away all the ground water and dry the under ground water make it desert under ground...now there is benefit of ባህር ዛፍ

school .. this guy started drawing school that zero benefit
he sold Nile water that cause us million problem up to now
he sold Eritrean and Eritrea and look the cost of his action
the list is long but this doesnt mean he have no good part .. everyone must know both side of the story that is all.

መሪዬችንን ቁዱሳን አይደሉም ይሳሳታሉ ። ልክ እንደቁዱሳን ካየናቸው ነው የምንሳሳተው።

አኔ መንጌ እንኩዋን ትልቅ ለኢትዬዽያ ጥቅም አምጥቶዋል ባይ ነኝ። የአማራን የንጉሳዊ ቤተስብን ገርስ ሶዋል። አሁን ማንም የንጉሳዊ ቤተስብ ይመለስ ብሎ የሚንጣጣ አታገኝም። ንጉሳዊ አገዛዝ አክትሞዋል። ለዚህ ወለታው ብዙ። አንድ የሚደብረኝ ዘፈን ነበር። ለካስ ለካስ እሜቴም እንደኛ ሰው ነበሩ የሚል በጣም የሚያስቅ ግን በጣም አስተማሪ ነበር። ይህ ማለት መንጌ በሎላ በኩል ደግሞ ትልቅ ጥፋት አስነስቶዋል። ለምሳሌ ሀብታም በሙሉ በዝባዝ ነው የሚል ጥቁር ነጥብ ጥሎብን አልፎዋል ። ታድያ የድርግ ልጆች ሀብታም በሙሉ ስርቆ ያገኘ ይመስላቸዋል። ትግሬዎች ሀብታም በብዙ እጁ ስርቶ ደክሞ ነው ያገኘው የሚለውን ለማፅደቅ ቢታገልም ድርጎች አሽንፈው ። አሁንም ኦሮሞች የሀብታምን ንብረት በእሳት ያጋያሉ። ስርቀው ንብረቱን ቢውስዱት ይሻል ነበር ግን ካቃጠሉት ማንም አይጠቀምም ማለት ነው የምን ጅልነት ነው። ሀብታም መከበር ሲኖርበት የሚዋረድበት ለምን አብታም ሆንክ ተብሎ የሚጠየቅበት ሀገር ኢትዬዽያ ብቻ ናት።

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by sebdoyeley » 08 Jul 2020, 10:33

congratulation EthoAsh on your smart move to avert our move., we have worked hard to put Tigrai in dark but for now, you won by restoring the media to live. but it doesn't mean, we are giving up, we certainly need time to adjust for wild but we are going to keep pressuring until the dark cloud settles over the Tigray kilil. for now congrats.
Ethoash wrote:
08 Jul 2020, 10:09
gagi wrote:
08 Jul 2020, 09:49
አየህ እኛ ጋ ጭፍን ጥላቻ ምቀነት የለም:: እናንተ የብዙ ነገሮች ፈር ቀዳጁን ታላቁን መሪ ምንልክን በጭፍን እንደምትጠሉት ማለቴ ነው::
ታላቁን መሪ ምንልክን does started many thing but every thing he touch turn to dust.

example big ticket item

Djibouti to Addis Ababa train .. we lost Djibouti for 99 years and lost it forever
he imported ባህር ዛፍ... ባህር ዛፍ is the worst import anything u import it become weed...no bird make their net on ባህር ዛፍ branch .. ባህር ዛፍ is toxic nothing grow around it.. people think it protect the land but it take a lot of water ... and dry up the area .. it take away all the ground water and dry the under ground water make it desert under ground...now there is benefit of ባህር ዛፍ

school .. this guy started drawing school that zero benefit
he sold Nile water that cause us million problem up to now
he sold Eritrean and Eritrea and look the cost of his action
the list is long but this doesnt mean he have no good part .. everyone must know both side of the story that is all.

መሪዬችንን ቁዱሳን አይደሉም ይሳሳታሉ ። ልክ እንደቁዱሳን ካየናቸው ነው የምንሳሳተው።

አኔ መንጌ እንኩዋን ትልቅ ለኢትዬዽያ ጥቅም አምጥቶዋል ባይ ነኝ። የአማራን የንጉሳዊ ቤተስብን ገርስ ሶዋል። አሁን ማንም የንጉሳዊ ቤተስብ ይመለስ ብሎ የሚንጣጣ አታገኝም። ንጉሳዊ አገዛዝ አክትሞዋል። ለዚህ ወለታው ብዙ። አንድ የሚደብረኝ ዘፈን ነበር። ለካስ ለካስ እሜቴም እንደኛ ሰው ነበሩ የሚል በጣም የሚያስቅ ግን በጣም አስተማሪ ነበር። ይህ ማለት መንጌ በሎላ በኩል ደግሞ ትልቅ ጥፋት አስነስቶዋል። ለምሳሌ ሀብታም በሙሉ በዝባዝ ነው የሚል ጥቁር ነጥብ ጥሎብን አልፎዋል ። ታድያ የድርግ ልጆች ሀብታም በሙሉ ስርቆ ያገኘ ይመስላቸዋል። ትግሬዎች ሀብታም በብዙ እጁ ስርቶ ደክሞ ነው ያገኘው የሚለውን ለማፅደቅ ቢታገልም ድርጎች አሽንፈው ። አሁንም ኦሮሞች የሀብታምን ንብረት በእሳት ያጋያሉ። ስርቀው ንብረቱን ቢውስዱት ይሻል ነበር ግን ካቃጠሉት ማንም አይጠቀምም ማለት ነው የምን ጅልነት ነው። ሀብታም መከበር ሲኖርበት የሚዋረድበት ለምን አብታም ሆንክ ተብሎ የሚጠየቅበት ሀገር ኢትዬዽያ ብቻ ናት።
Last edited by sebdoyeley on 08 Jul 2020, 10:36, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by Selam/ » 08 Jul 2020, 10:33

Kichamam Woyane - What’s Axum for people in Kambata? What’s Abay for a cursed thug in Mekelle Hotel? Or, is it now Hotel Khartoum? Translate the lyrics to Arabic so your buddies in Cairo can listen to it. KIFU!
Ethoash wrote:
08 Jul 2020, 03:29

ልብ ብላቹሁት ስሙት አባይ የሚለው ቃል በአጫሉ ለውጡትና ስሙት።። እሮሮ ዘፈን የሚመስል ሳይሆን ነው። አባይን እንባችን መሮጥህን አቁም ይለዋል። ይህ ዜማ ሁለተኛ ክፍል እንዲኖረው ያስፈልጋል። ይህ አባይ እንባችን ይሆነበት ዘመን የአፄዎቹ ና የመንጌ ዘመን ነው የውርቃማዎቹ ዘመንማ የአባይ እንባ ታብሶዋል ። አሁን የሚቀረው የሚያስጨርስ ትወልድ ነው። ጦርነት ውስጥ ሳያስገባን። መብታችንንም ሳያስነካ ። በቅን ክፍፍል በቅን ወይይት ሁለታችንም የምንጠቀምበት ሁለታችንም የምናሽንፍበትን ድርድር አላህ ይስጠን እላለሁ።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by Meleket » 08 Jul 2020, 11:52

ቴዲ አፍሮ ፊዮሪና ለተባለቸው አንዲት ያገሬ የመጠሓፍ ገጠባህሪ ያንጎራጎረ፣ ለአርበኛውና ያገሩ ልጅ ማለትም ለኢትዮጵያዊው ወንድሙ ለሃጫሉ ሁንዴሳ፡ ስለ ህዝቦች እኩልነትና ስለ ኦሮሞ ነጻነት ሲል በነፍሰበላዎች ለተቀጠፈው የአገሩን አርበኞች ገድል እየጠቀሰ ፊት ለፊት ግፈኞችን ለተጋፈጠው ጀግና አያንጎራጉርም ለማለት ይከብዳል! በነገራችን ላይ እነ ሃጫሉ ሁንዴሳና መሰል የኦሮሞ ህዝብ ታጋዮች በከፈሉት መስዋእትነት አማካኝነት፡ እንደ ጉምቱ ጉምቱ የጦቢያ ባለሥልጣኖች አገላለጽ “ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል” ሲባል እየሰማን ነው፤ ከማን? እንዴት? መቼ? ወዘተ የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስም አይጠበቅባቸውም ምክንያቱም ጀግናው የኦሮሞ ህዝብ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ቢያንስ ቢያንስ ለሃያ ምናምን ዓመታት የመዘበሩትን ግፈኞችና ጨቋኞቹን ታራት ኪሎ መቀሌ ሲወሽቃቸው ሂደቱን እንደፊልም ባይናችን ያየነው ስለሆነ! :mrgreen:

በህይወት ቢኖሩ ኖሮ ጥላሁን ገሰሰ ሆነ ችሮስ ኣለማዮ ለሃጫሉ ሁንዴሳ ያንጎራጉሩለት እንደነበረ ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው ለምን ቢባል ሁለቱም የጥበብ ሰዎች ናቸውና ነው መልሱ!

“እንቶኔ አባይን ደፈረ ሲባል እንሰማለን፡ አበበም እንቶኔን ሲደፍር አይተናል፡ ስለሆነም አበበ አባይን ደፈረ የማይባልበት ምክንያት እንደሌለ ገብቶናል። እስከመቼ ታድያ አበበ በሶ ይበላል? :mrgreen:

ከሰሞኑ የጦቢያ ሁኔታ አንጻር የተገጠመውን ኤርትራዊ ሰሞንኛ ግጥም እያጣጣማችሁ!
Meleket wrote:
04 Jul 2020, 03:34
ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።

ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።
:mrgreen:

አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
'ቦለቲከኛ ነኝ' ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።

አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።

እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጹሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።
:lol:

አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት። :mrgreen:

ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።
:mrgreen:

የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!
:lol:

ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ።
:mrgreen:

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ቴዴ አፍሮ ለሀጫሉ የለቅሶ ዜማ አወጣ ስሙት ፣ ልባቹሁን በእንባ ነው የሚሞላው።

Post by EthioRedSea » 08 Jul 2020, 12:20

Crocodile tears of a thief, who is an Eritrean agent and is a married to an Eritrean woman. Guraghes are always Gurgahes. They cheat Ethiopians.

Post Reply