Page 1 of 1

Confimed; Deacon Daniel Kibret hates Oromos,Muslims and Tigrayans down to the marrow of his bones

Posted: 07 Jul 2020, 23:59
by Thomas H
ከበስተጀርባ ኢትዮጵያን በመምራት ላይ ያለው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለምንድን ነው ኦሮሞዎችን፣ እስላሞችን እና ተጋሩን እንደዚህ የሚጠላው? ባለፈው ሳምንት አራት ኪሎ ግቢ ለሃጫሉ መታሰቢያ ችግኝ ሲተከል መታሰቢያው በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ብቻ እንዲፃፍ ብሎ ወሰነ፡፡መታሰቢያው በአፋን ኦሮሞ ቢፃፍ ለዲያቆን ዳንኤል ችግሩ ምንድን ነው? እስኪ በጥሞና እንወያይ

Re: Confimed; Deacon Daniel Kibret hates Oromos,Muslims and Tigrayans down to the marrow of his bones

Posted: 08 Jul 2020, 09:13
by Lakeshore
Let Ethiopians only speak here. you lost your citizenship of Ethiopian by aligning with Egypt and Sudan agame boy. This is not TPLF time he can do whatever he wants and can write in whatever language he likes. This is democracy agame is gone and he definitely will not speak in your bird language of zibeto kitelo.

Ethiopia has more than 70 languages and we can not write in all 70. Agamistans are out of the seen no TV and Radio. very soon yo will go back to your stone edge.

Re: Confimed; Deacon Daniel Kibret hates Oromos,Muslims and Tigrayans down to the marrow of his bones

Posted: 08 Jul 2020, 09:35
by Ethoash
Lakeshore wrote:
08 Jul 2020, 09:13
Let Ethiopians only speak here. you lost your citizenship of Ethiopian by aligning with Egypt and Sudan agame boy. This is not TPLF time he can do whatever he wants and can write in whatever language he likes. This is democracy agame is gone and he definitely will not speak in your bird language of zibeto kitelo.

Ethiopia has more than 70 languages and we can not write in all 70. Agamistans are out of the seen no TV and Radio. very soon yo will go back to your stone edge.
ሎሌአሽከር

የጉራጌ ዘፋኝ ሲሞት በጉራጌኛ ፣ በአማርኛ በእንግለዘኛ ይፃፋል
የኦሮሞ ዘፋኝ ሲሞት ደግሞ በኦሮሞኛ በአማርኛ በእንግሊዘኛ ይፃፋል
የሲዳማ የወላይተኛ ዘፋኝ ደግሞ ሲሞት ደግሞ በራሳቸው ቋንቋ ስፈህላቸው ስላም ታወርዳለህ እንጂ ግብ ግብ ትገባለህ ወይ። በዚህ ነገር መቀላለድ አይቻልም አንድ ዛፍ ተተከለ አልተተከለ ምንም አያመጣም በሱ ግን ጦርነት ብንጀምር ግን ሞኞች ነንና ። ነገር አታካብድ። አንዳንዴም ይሁን ብለህ የምታልፈው ነገር አለ። ግን የኦሮሞን ቋንቋ የወፍ ቋንቋ ብለህ ብትገፋው እነሱም እንደሚገፉህ እወቅ።

Re: Confimed; Deacon Daniel Kibret hates Oromos,Muslims and Tigrayans down to the marrow of his bones

Posted: 08 Jul 2020, 23:05
by Thomas H
አራት ኪሎ ግቢ ለሃጫሉ መታሰቢያ ችግኝ መታሰቢያው በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ብቻ የተፃፈ
Please wait, video is loading...

Re: Confimed; Deacon Daniel Kibret hates Oromos,Muslims and Tigrayans down to the marrow of his bones

Posted: 09 Jul 2020, 06:51
by Ethoash
Thomas H wrote:
08 Jul 2020, 23:05
አራት ኪሎ ግቢ ለሃጫሉ መታሰቢያ ችግኝ መታሰቢያው በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ብቻ የተፃፈ
ዶክተር ወታደር ጠቅላይ ሚኒስተር ።

የወታደር ልብስ ለብሶ አታክልተኛ አለ ወይ ። በዚህ ላይ ልብ ብለህ ከተመለከትከው ወይ ዚቡን አልዘጋውም ። ወይ ደግሞ ይህ ስልቮጅ ልብስ በልኩ ስላልሆነ በሽምቆቆ አያይዞት ይሆናል እንዲህ ጉፍፍ ያለው። ወይ አለመታደል ጠቅላይ ሚኒስተራችንም ስልቮጅ ያረጋል እንዴ