Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የኢትዮዽያ ፖለቲካ ሆን ተብሎ ጭራው እንዳይያዝ ተደርጏል

Post by tlel » 07 Jul 2020, 14:37

ለሃገር ዋና ኣደጋ ኣለመተማመን ነው። ኣንዱ ኣንዱን ያሳምናል ያ ጠላት ህ ነው እያለ። የሚክድም ኣለ እውነተኛም ኣለ። ኣሁን በምንም በኩል ውሰደው በምንም ፈረንጆች እንደሚሉት devil's advocate ልሁንና ያ ሁሉ ኣካኪ ዘራፍ የምትል ኢትዮዽያ ተሸንፈሃል። ነፃውጪዎች ኣሸንፈዋል። ኣንተ ማየት ያለብህ የህዋሃትን መሸነፍ ኣይደለም፣ ትግራይን ወይም ኣገርን እንዳለ ማየት ኣለብህ። ህዋሃት ተሸነፈ ብትል በ ኦነግና በሻብያ ውስጥ ነው ያለው። የሻብያ የኦነግ የህዋሃት ሰዎች እየመሩህ ነው። ታድያ የትኛው ህዋሃት ነው የተሸነፈው ትላላህ፣ ህዋሃት ውስጥ የነበረው ከህዋሃት ጋር ኣብሮ ስልጣን የያዘው የነበረው ኣጋሜ የሚሉት ነው። ህዋሃት መልኳን ቀይራ ኣለች ማለት ነው ኣብዛኛው ህዋሃት ኤርትራዊም ትግራይም ነው። ኣጋሜ ማነው? ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለው ትግራዊ ነው። ስለዚህ የነፃውጪዎች ለሚፈልጉት ኣላማ ኢትዮጵያን ለመሰባበርም ይሁን, ከፋፍሎ ለመግዛትም ይሁን፣ ቂም በቀል በንጉሳችን ላይም ይሁን፣ ኣላማቸውን ከ ኢትዮዽያ ከሚል ዘራቸውን ማስወጣትና ድጋፍ ሃይል እንዲኖራቸው ነው። ያንን ኣሳክተዋል። ዶር ኣብይ ማደንዘዣ ድግምት ነው ለኢትዮዽያ ህዝብ ምክኛቱም ኢትዮዽያ የሚለውን ህዝብ ፈረንጆቹ እንደሚሉት ethiopians are putting their eggs in one basket የኢትዮዽያን ደህንነት በኣብይ ብቻ ነው ኢትዮዽያን የሚመኩት። በዛሬ የኣለም ሁኔታ ዶር ኣብይ ትንሽ ዞር ቢል፣ ልክ ኦነጎች እንደሚገፋፉት ዛሬ፣ ኢትዮዽያ ወይ ት ሰባበራለች ወይ ከህዋሃት የበለጠ ኣዘቅጥ ውስጥ ትገባለች። ነገ ከ ህዋሃት ሊበልጥ ይችል ይሆናል። ደህንነት በኣብይ ብቻ ነው የነፃውጪዎቹ ምሪዎች እንደነ እስራኤል ኣረቦች ግብፅ ናቸው፣ ግብፅ ደሞ ትዕዛዟን ከሃያላን ነው የድሮዋ እንግሊዝና ግብረ ኣበሮቿ ናት። ይህ እኮ ኣዲስ ኣይደለም ኢትዮዽያ ከሱዳን ከ ግብፅ ጋር የተዋጋቸው ብዚሁ ሁኔታ ነው በፊት። ብዛን ጊዜም የዘመነመሳፍንት ጊዜ ነበር። ዛሬ ድሞ ነፃውጪዎቹ የዘመነ መሳፍንትን ኣላማ ዛሬ ኣሳክተውታል፣ ቂም በቀሉም ያሳያል ሸዋ ላይ። ነፃውጪዎች ዋና ኣላማቸው ሸዋን ለማጥፋት ነው በኦሮሞ ስም። በዛውም የውጪዎቹ ኣብሮ ከነፃውጪዎች ጋር በመስራት ኣባይን በቁጥጥር ስራቸው ለማዋል ነው።

የሻብያ መሪነት በኢትዮዽያ ውስጥ ኣይኑን እያፈጠጠ መቷል፣ ኣባዱላም ሆነ ሸመልስ ኣብዲሳ ኣብይም ጨምሮ ትዕዛዛቸው ከዛ ነው። ነፍጠኛ ማለት ኢትዮጵያን የመጥላትና ሸዋን የማጥፋት ኣላማ ለብዙ ኣመት ቂም በቀላቸው ሻብያ ሊያሳካው ጫፍ ደርሷል። ሸመልስ ኣብዲሳ ያለውን መርሳት ዘበት ነው፥ ነፍጠኞችን ሰብረናቸዋል ማለት፣ እርግጠኛ ነኝ በሻብያም ሆነ በህዋሃት ሆነ በኦነግ በተቀነባበረ ኣላማ የሚኒሊክ ሸዋን ያሰናብቱታል። ኣዲስ ኣበቤዎች ከትንሸ ጊዜ በሗላ እንደሚጠቁ ኣይቀሬ ነው። ኣዲስ ኣበቤዎች ነው የሚኒሊክን ሃውልት ያተረፉት፣ የኦነግ ፖሊስ ፌዴራልማ ኣልተከታተለም። በነገራችን ላይ፣ የኢትዮዽያ ፖሊስም ሆነ የኢትዮ ልዩ ሃይልም ሆነ ማንኛውም ፀጥታ ኣስከባሪ የለም ኦነግ ኦፒዲኦ ነው። ኣሁን በጣም እየሰሩበት ያሉት፣ ኦሮሞ ክልል ህዝብ ያሉት ኢትዮዽያ ነኝ የሚሉት፣ ቤተ ክርስትያኖች በሙሉ ግርግሩን በመጠቀም ነፃውጪዎች እያፀዷቸው ነው። ሻብያ ኣማራ ክልልን እያለሳለሰ ነው፣ ኣማራ ነኝ ብቻ በል እያለው ነው። ያ ምን ማለት ነው፣ ኢትዮዽያን የማፈራረስ ኣላማ ነው። እነ በርሃኑ ነጋ፣ ኣንዳርጋቸው ፅጌ እንግዲህ የሻብያን ኣላማ የሚያውቁ ይመስላሉ እንጂ፣ በሻብያ የተሞኙ ነው የሚመስሉት።

እንግዲህ ግድያው ከዚሁ ከቀጠለ፣ ህዋሃቶች ከኖሩ በሃሰት ደምስሠናቸዋል ቢባልም፣ ኣላማው የዚህ መንግስት ኣልሸሹም ዞር ኣሉ ነው፣ ከሀዋህት የከፋ ነው የሚሆነው። ምክኛቱም ብዙ ነገርን የመቀየር ኣላማ ነው። የበለጠ ስጋት ደሞ፣ ንፁህ ሰዎች ሳይሆኑ የሚቀጠሩት ያሉት ታሪክን ንጉስን፣ የኢትዮዽያ ጀግኖችን የመዝለፍ ራሱ ምልክት ነው ኣገሪቱ ለዘላለም ማንነቷን ለማጥፋት መስዋዕት የከፈሉላትን ጀግኖች የማጥፋት ኣላማ ሆኖ ይኸው እቺ ናት ኢትዮዽያ ቢሉን ኣንቀበልም። የትኛው ታላቅ ኣገር ነው ኣውሮፓ ውስጥ ንጉሳቸውን ታሪካቸውን ያጠፉት? የተሳካላቸው ዲሞክራሲን በማስፈን እንጂ ማንነታቸውን በማጥፋት ኣይደለም።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የኢትዮዽያ ፖለቲካ ሆን ተብሎ ጭራው እንዳይያዝ ተደርጏል

Post by tlel » 07 Jul 2020, 16:02

There will never be winning for Ethiopia because those who control it right now are being blackmailed by Liberation Fronts. Look, when a country is held for 27 years by terrorists what is expected? Force innocent people to bring them to their camp by having them kille another people, hijacking their family, etc. So if there are those under tplf who committed crime and you know it was by force then you are fogiven Ethiopians should forgive. The question is, you need to clean house of terrorists.


Post Reply