Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Ejersa » 05 Jul 2020, 05:24

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Hameddibewoyane » 05 Jul 2020, 05:36

ቁጭ በሉ ባካችሁ
`````````````````````
ቁጭ በሉ ቁጭበሉ ተው አትቁሙ
የዛ ሁሉ ዓመት ይበቃል ድካሙ
ዘቅዝቆ በመግረፍ ጥፍርን በመንቀል
የሰውን ልጅ ገላ በዘይት መቀቀል

ሃያ ሰባት ዓመት ብርቱ ድካማችሁ
ውለታው ተቆጥሮ እስኪከፈላችሁ
ቁጭበሉ ቁጭበሉ አትቁሙ ባካችሁ

ለሊት በጨለማ ገድላችሁ ስትጥሉ
ጠዋት ተነስታችሁ አፋልጉን ስትሉ
አቤት ያለ ዕረፍት ብርቱ ድካማችሁ
ቁጭበሉ ቁጭበሉ አትቁሙ ባካችሁ

በወንድ ልጅ ብልት ክብደት በማንጠልጠል
ሰቅላችሁ ስትገርፉ ክንዱ እስኪገነጠል
ሃያ ሰባት ዓመት ለወገን ለፍታችሁ
ትንሽ አረፍበሉ ቁጭበሉ ባካችሁ

ዶላሩን አጭዳችሁ ዶላር ስትከምሩ
ደሀን በየለቱ ቁልቁል ስትቀብሩ
እናንተ ባትሆኑ ይህን ማን ይችላል
አይዞን ውለታችሁ በቅርብ ይከፈላል

የዛ ሁሉ ዓመት ድካም ሳያንሳችሁ
አሁንም ሌት ተቀን ትማስናላችሁ
በማሕፀኗ ላይ እንጨት ባስገባችሁ
በሴት ልጆች አምላክ ቁጭበሉ ባካችሁ

sesame
Member+
Posts: 5878
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by sesame » 05 Jul 2020, 05:55

Supporting the TPLF by an Oromo individual or organization is not just a betrayal, but it is a degradation. How is it possible that the Oromo, who are the largest nation in Ethiopia, would want to ally with the TPLF thugs, a tiny insignificant minority, who humiliated the Oromo people for 27 years. Are those who have become servants of the Weyane, like Jawar and Bekele Gerba, so bereft of self-respect?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Ethoash » 05 Jul 2020, 06:10

Hameddibewoyane wrote:
05 Jul 2020, 05:36
ቁጭ በሉ ባካችሁ
`````````````````````
ቁጭ በሉ ቁጭበሉ ተው አትቁሙ
የዛ ሁሉ ዓመት ይበቃል ድካሙ
ዘቅዝቆ በመግረፍ ጥፍርን በመንቀል
የሰውን ልጅ ገላ በዘይት መቀቀል

ሃያ ሰባት ዓመት ብርቱ ድካማችሁ
ውለታው ተቆጥሮ እስኪከፈላችሁ
ቁጭበሉ ቁጭበሉ አትቁሙ ባካችሁ

ይህንን ካወቕህ ታድያ ለምን ወርቃማዎቹን ነገር ትፈልጋቸዋለህ። ከ፴ ዓመት የባርነት አገዛዝ ነፃነት ህን ስጥተውህ አርፈው ቀያቸው ተቀምጠዋል። አሁን ለምን ብለህ ነው ገድላቸውን የምትዘከዝከው በአንተ ቤት ቅኔ መናገርህ ነው ዘቅዝቍው ስለገርፉን፣ ወንድ ሆነን ገብተን ሴት አርገው ስላውጡን ። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ እስክንድር ነው። እያልክ የምታላዝነው ሄደን ከተደበቁበት ጉድጕድ ፈልፍለን አውጥተን ቂም በቀላችን እንበቀል ነው የምትለን ወይ ይህ ሁሉ የቃላት ጫዋታ።

እኔ ሶስት ነገር ልንገርህ።

አሜሪካ አገር ከኖርክ በአቅርቢያ ያለውን አንድ ፈረንጅ ጥራና አንድ ነገር ልጠይቕ በለውና ፮ሚሊዬን ወርቃማዎች ፻ ሚሊዬንን በቀኝ ግዛት ለ፴ አመት ቀጥቅጠው ገዙን በለው። ነጩ ይስቅብሀል ምንም ማብራርያ አይፈልግም ከዚያ በኋላ አህዬች ናቹሁ በ፮ ሚሊዬን መገዛታቹሁ የሚልህ ። እዛው ፊት ለፊት ህ

አሁን ደግሞ ሌላ ነጭ ፈልግና አንድ ጥያቄ ልጠይቕህ በለው ። የመጀመሪያው ነጭማ ወግድ ነው የሚልህ ስለዚህ ሌላ ነጭ አሜሪካዊ መፈለጉ ያዋጣል ። ጥቁር አሜሪካዊማ ከጠራህ እራሱ ነው በቧክስ የሚደግምልህ ወይም በረቱን ስቦ ተምበርከክና እኔ ከስው በታች ነኝ ብለህ ተናገር ።ትግሬዎች ጌቶቼ ናቸው በለህ ተናዘዝ ብሎ ነው የሚያርበደብድህ።

ከዚያም ነዚህ ሁለተኛው ነጭ ትግሬዎች ፴ አመት ስለገዙን ስላስቃዩን እንደገና ጦር ልንገጥማቸው እንፈልጋለን በላቸው።

ነጩ ግዜ የለኝም አርፈህ ተቀመጥ ብሎ ነው ጥሎ የሚሄደው ። የዚህ ነጭ አባባል ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነው። አርፈህ በስላም መኖሩን ትተህ ነገር ፍለጋ ትግሬዎቹ ጋ ብት ሄድና እነሱ ካሽነፉህ ። በእግዛብሔር ስም ይዤሀለሁ ይህቺህ ጥያቄን መልስ ። በሙሉ የዘረዘርከውን የስባዊ መብት ረገጣ ቢያረጉብህ ለሁለተኛ ግዜ አይ እኔው ነኝ የቀበጥኩት ይበሉኝ ትላለህ ወይስ እግዛብሔርን እንደገና ታማርራለህ።

ይህ ነገር ዳግም ሆኖዋል ። በመጀመሪያ ድርግ አማራን ይገዛ ነበር ትግሬ አልፈልግም አለች ። ነገሩ በዛ ማብቃት ነበረበት ። ግን ድርግ ልክ ልካቸውን አሳያቸዋለሁ ብሎ ገጠማቸው ። አሽነፉ ታድያ ምን አባህ ትፈልጋለህ ። አሁንም ይህንን ግም አስተሳስብህን ካልቀየርክ እንዴት ብለው ይምክሩሀል ። እንዳይመክሩህ አልተማርክ ። ስለዚህ ያለው አማራጭ ወፌ ላላ ነውና እንዳይደገም አድራ የተኛውን ወርቃማ ጦር አትቀስቅስው። ከቀስቀስከው ግን ወፌ ላላህ ትሩፋት ህ ነው።

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Ejersa » 05 Jul 2020, 06:24

ደንቆሮ ትህነግ! ምን የሚሉህ የሞትክ ነህ? ጽሑፉን ሳትረዳ ለመቀባጠር አትሯሯጥ፣ እዚህ ፎረም ላይ ካሉት ውስጥ በትግራይ አክትቪስት ስም ክምትንቀሳቀሱ የትህነግ ካድሬዎች ሌላ ዝቃጭና ደደብ ያለ አይመስለኝም። :roll:
Ethoash wrote:
05 Jul 2020, 06:10

Post by Ethoash » 05 Jul 2020, 06:33

Ejersa wrote:
05 Jul 2020, 06:24
ደንቆሮ ትህነግ! ምን የሚሉህ የሞትክ ነህ? ጽሑፉን ሳትረዳ ለመቀባጠር አትሯሯጥ፣ እዚህ ፎረም ላይ ካሉት ውስጥ በትግራይ አክትቪስት ስም ክምትንቀሳቀሱ የትህነግ ካድሬዎች ሌላ ዝቃጭና ደደብ ያለ አይመስለኝም። :roll:
ያንተን ልፍዳድ አይደለም የመለስኩት ስለግጥመኛው ነው።

አንድ ወርቅ የአማራ አባባል አለ ። አንዴ በእሳት የተቃጠለ ። ሁለተኛ በእሳት አይጫወትም።

እንግዲህ ትግሬዎች ወፌ ላላ አርገው ወንዱን በሙሉ ስልበው ሴት አረጉት ። ታድያ ለምን ለሁለተኛ ግዜ ወፌ ላላ እንዲያረጉህ ነገር ትፈልጋቸዋለህ።

የኔ ግጥመኛማ በተአምር ጦር ሜዳ አይሄድም ድሀውን ነው የሚልከው ስለዚህ ከተደላደለው የመንግስት ቤት ውስጥ ሆኖ አፉን ይከፍታል ። አንተ ደግሞ ወርጋጭ አልገብህም ትለኛለህ። ታድያ ይሄው ሁለት አመት አለፈ ትግሬዎችን ለመያዝ ከፈለግህ ማን ከለከለህ ሄድና ሞክረው ወንድነት ህን ተስልበህ ነበር የምትመለስው። ቀዳዳ ብቻ። ልብ ቢስ እንዴት ፮ ሚሊይን መቶ ሚሊዬን በባርነት ይግዛ ። ይህ ማለት ትግሬዎች የአፍሪካ እስራሄሎች ማለት ነው።

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by tolcha » 05 Jul 2020, 06:34

Yeah, who cares ! The enemy of my enemy is my friend! Anytime and anywhere!! You bark, we keep on fighting.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by clear12 » 05 Jul 2020, 06:50

“You cannot defeat your enemies until you know who they are.”
― Anthony Horowitz, Crocodile Tears .... thanks Set It Off - A WOLF IN SHEEP'S CLOTHING
Ejersa wrote:
05 Jul 2020, 05:24

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Hameddibewoyane » 05 Jul 2020, 07:06

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by Ethoash » 05 Jul 2020, 07:23

Hameddibewoyane wrote:
05 Jul 2020, 07:06
Please wait, video is loading...
ለዚህ መልሴ እንኳን ተቃጠለ ነው። ስንት ግዜ ነው የመቃጠል አደጋ የሚደርስው ለዚህ ማንም ምንም ዜዴ ይዞ መምጣት አቅጦት ነው ሁሌም የሚቃጠለው። ለብዙ አመታት ስኩሪቲ ካሜራ ሌላው ቢቀር ሐይሌ እንኩዋን ቢያስገባ ያቃጠሉትን ልጆች ማየት ስለሚቻል አንዳንዳቸው ታስረው ተውስደው ። በህግ ፊት ቀርበው መታስር አይደለም የአባታቸው መሬት ቤት ንብረት በሙሉ ለመንግስት ገቢ ቢሆን ። ልክ ልካቸውን ስለሚገባላቸው ምንግዜም የሰው ንብረት አያቃጥሉም። ለምን ብትል የነሱንም ንብረት በአዋጅ ስለምንውስድባቸውና እርቃናቸውን ስለምናስቀራቸው።

ይህ ባይሆን ለምን ፊልም ስለዚህ ጉዳይ ተስርቶ ። እሳት ለኩዋሹን ንብረቱ ለመንግስት ግቢ ሲሆን እናትና አባቱ ደም እንባ ሲያለቅሱ የሚያሳይ ቪዲዬ ቢኖር ማንም ወንድ ወንድ ነኝ ያለ የስው ንብረት አያጠፋም ነበር። ጎጅም ቤት ይኑረው ። አንድ ቀን የቀራት ላም ይኑራቸው በሙሉ ወርስ ማስገባት ነው ። የዛን ግዜ በድሙና በላቡ ስርቶ ያገኘ እንዴት እንደሚናደድ ይገባቸዋል።

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Supporting TPLF is a betrayal to Quueerro sacrifices!!!!

Post by clear12 » 05 Jul 2020, 07:31

such ill minded ppl
Please wait, video is loading...

Post Reply