Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 15:09

የግብጽ 5ኛ ረድፍ እና የዘር ፋሺስቶሽ ህብረት ፈጥረዋል ። አሁን ኢትዮጵያ ልክ እንደ ዘመነ አድዋ እንደ አንድ ሰው ተነስታ እነዚህን ጠላቶች ድባቅ ማድረግ ግድ ይለናል ።

አቢይ ኢትዮጵያን አንድ ሆና እንድትቀጥል እስከ መራ ድረስ 95% የህዝብ ድጋፍ አለው ። በዚህ ሂደት አቢይ ወደ ገነንነት ወይም ወታደራዊ አገዛዝ ሊሄድ ይሆን ወይ ቢባል ሊሆን ይችላል ። ያ ደሞ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚከፈል ዋጋ ነው ።

የኢትዮጵያ መኖር ሁሉንም አይነት ህሳቤ የሚልቅ ነገር ስለሆነ !!!

Last edited by Horus on 03 Jul 2020, 16:21, edited 1 time in total.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 16:25

Horus, trust me Galla Abiy Ahmed is effectively destroying Ethiopia. No way turning back!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 17:01

Maxi wrote:
03 Jul 2020, 16:25
Horus, trust me Galla Abiy Ahmed is effectively destroying Ethiopia. No way turning back!!!
ኢትዮጵያን ያጠፋው የዎይኔ ክልል ሰራ ነው ። በዝዋይ መሰመር 95% ሁሉ ነገር ወድሟል ማለትኮ ኦሮሞ በሚባለው ክልል መንግስት እንደ ሌለ ነው የሚያሳየው። ይህን ያረገው ወያኔ ነው የዛሬ 30 አመት እንጂ አቢይ አይደለም ።

ክልል ካልጠፋ ሁሉም ብሄር ጠፊ ነው !

ያቢይ ስራ መሆን ያለበት የክልል መንግስቶች መደምሰስ ነው !

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 17:16

Horus, ትክክል ነህ በዝዋይ በሚኖሩ በተለይም የአማራ እና የጉራጌ ማህበርሰብ አባላት ላይ ከፍተኛ የህወት እና የንብረት ጥፋት ተፈፅሟል፡፡ አውሮፓ ውስጥ እኔ ከምኖርበት ከተማ የምትኖር እና ቤተሰቦቿ ዝዋይ የሚኖሩ አንዲት ጓደኛየ ጋር ከትናንት ወዲያ በዝዋይ አዳሚቱ አዳሚቱሉ ስለደርሰው ሰቁቃ ስናወራ ነበር፡፡ ቄሮዎች ብዙ ሰዎችን እየቆራረጡ፣ እያቃጠሉ እንደገደሉና ንብሮታቸውን እንዳወደሙ ነው የነገረችኝ፡፡ በጣም የሚገርምው ነገር ቄሮዎች ለቤት ማቃጠያ የሚሆን በሃይላድ ቤንዝን እና ናፍጣ እየሞሉ እየዞሩ ነው ቤቶችን ቤንዝን እያረከፈከፉ ሲያቃጥሉ የነበሩት፡፡ በጣም ክፍተና ጉዳት ደሧል፡፡ በተለይ በዝዋይ አዳሚቱሉ፣ በሻሸመኔ፣ አርሲ፣ ጅማ፣ ባሌ ሮቤ፣ እና አዳማ ከፍተኛ ግድያ እና ንብረት የማውደም ወንጀል ተፈሽፅሟል፡፡ በዝዋይ ቄሮዎች አንድ 5 ቤተሰብ ያለውን አባውራ አማራ ነው ብለው 5ቱን ቤተስቦቹንም ጨምረው ገድለው በእሳት ካቃተሉት በኋላ ሲጣራ ከአምቦ ወደ ዝዋይ የሄድ ኦሮሞ ሆኖ አግኝተውታል፡፡ ህዝብ እያለቀ ነው፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Selam/ » 03 Jul 2020, 17:25

Well, Querro is a result of Killil. It’s is later groomed and now controlled by Jawar and Jawar is working with Woyane. It’s a Chicken and Egg Situation.
Maxi wrote:
03 Jul 2020, 17:16

Post by Horus » 03 Jul 2020, 17:31

ትክክል፣ እኔ ዝዋይ ከተማ፣ አዳሚ ቱሉ እና ዶሌ ኖሬ በጣም የማውቀው አገር ነው ። በኦሮሞ መንግስት የለም፣ ሁሉ ዉሸት የወረቀት ላይ የጎሳ ድራማ ነው ። ያሳዝናል !

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 17:32

Selam/ wrote:
03 Jul 2020, 17:25
Well, Querro is a result of Killil. It’s is later groomed and now controlled by Jawar and Jawar is working with Woyane. It’s a Chicken and Egg Situation.
Not only Querro but also the Oromia regional police is helping and helping Querro in the killing of none Oromos and in the destruction of their homes, shops hotels and anything owned by none Oromos. Simply it is silent genocide!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Selam/ » 03 Jul 2020, 17:55

The dimensions and embodiments of hate are deep and infinite. The perpetrators first kill those who don’t look or speak like them. Next they will go after people with mixed ethnic background. It doesn’t stop there, though, because the virus of hatred is very contagious and it tightens its grip with time. They will eventually kill each other along religious lines, geographical and political lines or based on clan and family identities. As long as someone keeps pouring gasoline and there is a group-thinking, the fire of hate will continue to wreck us havoc.
Maxi wrote:
03 Jul 2020, 17:32
Selam/ wrote:
03 Jul 2020, 17:25
Well, Querro is a result of Killil. It’s is later groomed and now controlled by Jawar and Jawar is working with Woyane. It’s a Chicken and Egg Situation.
Not only Querro but also the Oromia regional police is helping and helping Querro in the killing of none Oromos and in the destruction of their homes, shops hotels and anything owned by none Oromos. Simply it is silent genocide!!
Last edited by Selam/ on 03 Jul 2020, 19:42, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11068
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Abere » 03 Jul 2020, 17:59

አሁን ኢትዮጵያ የምትፈልገው የጎሣ ክልል ፈንጅ የሚያመክን ጀግና መሪ እና ህዝብ ነው። የጎሣ ቅራቅንቦ ክልል ህዝብ እንዳይጨርስ የማምከኛ ጊዜው አሁን ነው ሰዓቱ። ንፁሃን ያለ አግባብ በፈንጁ ቀጠና ከአጥፍተህ ጥፋዎች ጋር ግን ማሳር ይቁም - የታሰሩት ይፈቱ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 18:43

አሁን እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ካሉ የየራሳቸውን ትናንሽ ጥያቄ ማቅረብና የነገሩን ስር መሳት ሳይሆን ከዚህ አንስቶ የመለስ ዎያኔ ሕገ መንግስት እንዲሻር። ክልል የተባሉ የዘር ማጥፊያ እስር ቤቶች እንዲፈርሱ አንድ ሆኖ አንድ ጥያቄ መያዝና የዘር ፋሺዝም እና ግብጽን መታገል ነው።

እነአቢይም ቢሆኑ ይህን የሕዝብ ድጋፍ ማባከን የለባቸውም ። አሁን ነው ሕገ መንግስቱን፣ ክልሉን፣ ፓራላምውን አፈራርሶ አዲስ የመንግስት እና ሕግ መዋቅር ለሕዝብ ማቅረብ ያለበት ።

አገሪቱ የምትፈልገውን ጥልቅ ነገር በውል ማውቅ ግድ ይለዋል ።

አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዳይሆን ነገሩ ሁሉ ።
Last edited by Horus on 03 Jul 2020, 21:29, edited 1 time in total.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 18:57

Horus unfortunately Abiy is doing the opposite than doing what you are talking about. Case in point Abiy is diving and implementing TPLF's constitution in the southern region. in matter of weeks and days we will see the southern region being divided into more than 54 regions one region for each ethnic.

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 19:50

Maxi,

እኔ የምለውንኮ አቢይ ስለማያደርግ ነው በየአመቱ ሕዝብ የሚያስፈጀውና አንድ ቀን ራሱም የሚገደለው ። የደቡብ ክልልነት ጉዳይ ነገሩ እንዲህ ነው። አቢይ ሲመጣ እንዳለው ክልሎችንና ሕገ መስንግስቱን ሪፎርም አድርጎ ወደ ኢጎሳዊ ሰርዓት የሚሄድ ከሆነ ደቡብን መነካካት አልነበረበትም ። ሲዳማንም መከለል አልነበረበትም ። ግን ያንን ማድረግ አቅቶት ወይም ሳይፈልግ ቀርቶ የጎሳው ፌዴሬሽን እስካለ ድረስ እኔ ራሴ የምደግፈው በቡብ ወስጥ ክልል መሆን የሚፈልግ መሆን አለበት ።

ትክክለኛው መፍትሄ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስና ሌላ የፌዴራል እስትራክቸር ማቅረብ ነው ። አይ አገሩ ለዚህ አልደረሰም ከተባለ ክልልነት የጠየቁት ደቦቦች ራሳቸውን እንዲከልሉ መብታቸውን ማቅረብ ነው።

እኔ አሁን የምለው አቢይ ይህን እድል ተጠቅሞ የክልሎች ማፍረሻ ሪፎርም መግፋት አለበት ። ይህን ካላደረገ ቀውሱ ይብሳል እንጂ አይቀንስም ።

እንዲያውም ለተወሰነ አመታት ፓርላማውንም ሕግ መንግስቱንም ሽሮ ቢገዛ ነው የሚሻለው።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by sun » 03 Jul 2020, 20:35

Hmm...

You guys never learn!! You are so selfish and totally arrogant chest pumping blind zealots who think that others will bow to your vulgar one sided assessment while never accepting and recognizing other people's points of view and long standing grievances. Do you have any defects and wrongdoings which you may mention or are you 100% perfect and spotless angels? No wander that people get keeping provoked and getting out of control to do anything anywhere. On top of structural and contemporary injustices you guys run all over the places and agitate violence against the Oromo people whether Oromos are doing good for all others while relatively suffering for themselves.

Hopefully some people with simple commonsense may come out to moderate and balance the issue, otherwise the situation can easily lead to catastrophe you may not like it. In that case you should blame yourselves only if you have any capacity if you have any remote self reflection and self assessment left behind between your two ears. :mrgreen:

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 20:55

sun wrote:
03 Jul 2020, 20:35
Hopefully some people with simple commonsense may come out to moderate and balance the issue, otherwise the situation can easily lead to catastrophe you may not like it. In that case you should blame yourselves only if you have any capacity if you have any remote self reflection and self assessment left behind between your two ears. :mrgreen:
where is the balance? can you point it for us?

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 21:31

አንድ አገር ውስጥ እልፍ አዕላፍ የታጠቁ ሚሊሺያዎች እና ኦሊጋርኪዎች ሊኖሩ አይገባም ። አቢይ አሁን መሽኮርመም ያቁምና ጠንካራ ማእከላዊ መንግስት ያቁም !!

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Maxi » 03 Jul 2020, 21:45

Horus wrote:
03 Jul 2020, 21:31
አንድ አገር ውስጥ እልፍ አዕላፍ የታጠቁ ሚሊሺያዎች እና ኦሊጋርኪዎች ሊኖሩ አይገባም ። አቢይ አሁን መሽኮርመም ያቁምና ጠንካራ ማእከላዊ መንግስት ያቁም !!
በ32 ዙር የኦሮሞ የታጠቀ ጦር ያስለጠነ ለምን ይመስልሃል?? በትንሹ 32 X 10000 = 30000 እስካፍንጫው የታጠቀ የኦሮሞ ጦር ከቄሮ ጋር በመሆን በኦሮምያ ክልል ያሉ የሌላ ብሄር ተወላጆችን እየጨፈጨፈ ነው፡፡ እንደዚያማ ባይሆን ኖሮ ይህን ያህል የኦሮሞ ጦር እያለ ይህን ያህል ሰውን ባልተገደለ እና ንብረት ባልወደመ ነበር፡፡ የኦሮሞ ክልል ፖሊስ ማለት የታጠቀ የቄሮ አንድ ክንፍ ነው፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 30845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Horus » 04 Jul 2020, 00:13

The fact that Abiye is not engaged militarily with TPLF is a wise move.

Abiye does not have a unified popular base, nor does he have a unified organs of power. He is sitting on a fractured ethnic grouping both societally and militarily. Leave alone his popular base in Tigre, Amara and South, he does not even have a unified Oromo popular support.

Abiye problem is ethnicity and ethnocratc system of government. Until he abandons ethnic ideology and mobilize the people outside of ethnic political framework, he will remain a governor of chaos, not order.

In Ethiopia, the center of order, the only stable organizing principle is the idea of Ethiopia. Practically, they know that to be their only way out and modus operandi but ideologically their they stuck in their own root - ethnicity.

The only good thing is the physics of power. TPLF or Jawar can't be in the same political seat while Abiye is sitting on it. Ergo: Abiye will eliminate those who are trying to remove him. These forces lost the 3rd time and I predict this will be the last one.

Will PP or Abiye get out of the ethnic box? That remains to be seen!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኤትኖ ፋሺስቶች የመፈንቅለ መንግስት ድራማ (የግብጽ 5ኛ ረድፍ)

Post by Selam/ » 04 Jul 2020, 13:59

If Abiy comes up with a concrete evidence that Woyane killed Hachalu directly or indirectly and is capable of foiling future plots, all Oromos will rally behind him. I am talking here in legal terms only even though I know all crime patterns cross paths in Mekelle.
Horus wrote:
04 Jul 2020, 00:13

Post Reply