Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባይ፣ የኢትዮጵያ ዘላለማዊነት መገለጫ (አዲሱ የቴዲ ትንቢት)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 02:31

ኢትዮጵያዊ ወይ አበሻ ለሚባሉት የጥንትዊትን ግብጽ ባለቤት ሕዝቦች ከኢትዮጵያ ሌላ የህይወት አቅጣጫም ሆነ፣ የህይመት መድረሻ የላቸውም። አይኖራቸውም ። ይህን አላምን አልቀበል ያሉ ሁሉ ባክነው ዳክረው የታሪክ ትቢያ ሆነዋል፣ ዛሬም እየሆኑ ነው።

ልክ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት፣ ማለትም ባንድ ታሪካዊ ድርጊትና ሁነታ የሁላችን ነጻነት ለዘላለም እንደ ተከለ ሁሉ ዛሬም የአባይ ወንዝ የኢትያጵያዊያን አንድነት፣ ስልጣኔና ዘላለማዊነት ተክሎ ያልፋል ።

ይህን ግዙፍ ያባይ ነገር የተዋበችው ጂጂ አዚማለት ነበር ። ያኔ አባይ ያገር ጉዳይ ስላልነበረ የሰማት ሰው ጥቂት ነው።

ዛሬ ቴዲ አፍሮ፣ ልክ በጥቁር ሰው የምኒልክን አለም አቀፍ ትንሳኤ እንደ ተነበየው፣ እነሆ አባይ ምን ማለት እንደ ሆነ እየነገረን ነው !!

ኤቦ !! ዬቦ !!!



Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ፣ የኢትዮጵያ ዘላለማዊነት መገለጫ (አዲሱ የቴዲ ትንቢት)

Post by Horus » 03 Jul 2020, 03:01

የኦሮሞ ፍጻሜ ኢትዮጵያዊነት ነው ! ከዚያ ሌላ ሚያስቡ የኦሮሞ ጠላት የዛሬዎቹ እነጃዋር ናችው !1


Post Reply