Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የግብጽ 5ኛ ረድፍ እና የኢትዮጵያ ኦፐሬሽን አባይ

Post by Horus » 02 Jul 2020, 16:51


አሁን ያቢይ መንግስት በኢትዮጵያ ያሉት የግብጽ አሽከሮች አምስተኛ ረድፍ ጥ (ህወሃት፣ ኦሸኔ ፣ጃዋራዊ አሸባሪ) ፍጽሞ መደምሰስ ግድ ይለዋል። ይህም እንዲሆን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግፎ እንዲነሳ ጥሪ ማድረግ አለበት !! የኢትዮጵያ ወዳጅና ጠላት በዚህ መልክ ነው መገለጽ ያለበት




Post Reply