Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር መረጃ፣ ከትግራይ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ!

Post by Hameddibewoyane » 02 Jul 2020, 13:10

Please wait, video is loading...

የፌዴራል መንግስት በህወሓትን ላይ እርምጃ አለመውሰዱን ተከትሎ ህወሓት በትግራይ ውስጥ የሚገኙ ተቃዋሚዎችን እየፈነና እየረሸነ ነው። በተለይም ወጣቱን ክፍል የለውጥ አቀንቃኝ በሚል ፍረጃ በሌሊት እያፈነ ወደ አልታወቀ ቦታ እንደሚወስድ የታወቀ ሲሆን፣ በበርካታ ወጣቶች ላይ የአካል ማጉደልና ግዲያ እየተፈፀመባቸው ይገኛል።

ህወሓት ከ1983 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ የትግራይ በረሃማ ቦታዎች በርካታ ጥልቀት እና ስፋት ያላቸውን እንደ ባዶ 6 እና 8 የመሳሰሉ የማሰቃያ ጉዲጓዶችን ለ10 አመት ያህል ያለማቋረጥ በትግራይ ገበሬ በማስቆፈር የጎንዴር አማራን በተለይም የወልቃይት፣ የጠገዴና የቃፍታ ሁመራን አማራዎች በጅምላ ያስርበትና በጪስ አፍኖ ይገድልበት ነበር። ሆኖም ከ1997 ዓ/ም ወዲህ በመላ ሀገሪቱ በህወሓት ላይ ተቃውሞ በመቀስቀሱ እና የእስረኛው ቁጥር በመጨመሩ ህወሓት እስረኞች በትግራይ በረሃማ ቦታዎች ጥልቀት ያላቸው ጉዲጓድ እንድቆፈሩ አዘዘ።

ህወሓት ስለሚቆፈሩት ጥልቅ ጉዲጓዶች ለትግራይ ህዝብ በካዲሪዎቹ አማካኝነት ከቀበሌ እስከ ዞን የሚያስተላልፈው መልዕክት እንዲህ ነበር። "ወልቃይት እና ራያ የትግራይ ህዝብ የዴም ካሳ ናቸው። ወልቃይት እና ራያን ከአማራው ላይ ነጥቀን ያመጣነው ከ70,000 ሺህ በላይ የትግራይ ወጣቶችን ሰውተን ነው። እነዚህን ግዛቶች የአማራ ናቸው፣ ወልቃይት እና ራያ የአማራ ነው የሚል አማራ ይገባባቸዋል፣ የሚቆፈሩት ጉዲጓዶች ዋና አላማ ይሔው ነው። ጉዲጓዶቹ የትግራይን ጥላቶች የሚያወድሙ እንጅ የትግራይን ህዝብ የሚጎዱ አይደለም።" የሚል ነበር።

ዛሬ ግን በእነዚያ ጥልቅ ጉድጓዶች ህወሓት የትግራይን ወጣት በሌሊት እያፈነ እየጨመረ ይገኛል። ከጥቅምት ወር 2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አሁኑ ቀን ድረስ ከ10,000 ሺህ በላይ የትግራይ ወጣቶች ታፍነዋል። ከ2500 በላይ ትግራዊ በህወሓት አፋኝ ኃይል ተገድለዋል። ይሔን ሁሉ ግፍ ህወሓት በትግራይ ህዝብና ወጣት ላይ የሚፈፅመው ሀገሪቱን የሚመራት መንግስት ቸልተኛ መሆኑ ነው።

የፌዴራል መንግስት በተለይም የትግራይን ህዝብ የረሳውና ከኢትዮጵያዊነት ያወጣው እስከ መምሰል ደርሷል። ያ ባይሆን ኑሮ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ላይ ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ ጥሰት እና የጅምላ ግዲያ ሲፈፅም በዝምታና በቸልተኝነት መንግስት አይመለከተውም ነበር።

የእውነት መንግስት ካለ የእውነት የትግራይን ህዝብ እንደ ሌሎቹ ህዝቦች መንግስት በእኩል አይን የሚመለከት ከሆነ ዛሬ ነገ ሳይል በአፋጣኝ በህወሓት ላይ እርምጃ ይውሰድልን። በኃይል የተጫነንን ህወሓትን ያስወግድልን። መንግስት ህወሓትን ለማስወገድ ለሚወስዴው እርምጃ መላው ተጋሩ ከመንግስት ጎን ነን።

ህወሓት ከኢትዮጵያ ምድር መወገድ ያለበት ቡድን ነው።

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ሰበር መረጃ፣ ከትግራይ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ!

Post by Temt » 02 Jul 2020, 13:32

Instead of crying ወየ! ወየ!, why don't the Tigrai people express their disapproval of the Weyane thugs, if they really are against Weyane?

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: ሰበር መረጃ፣ ከትግራይ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 02 Jul 2020, 13:52

:shock: :shock: :shock: :shock: :shock:
Since 2018, the TPLF killed over 2,500 Tegaru in Tigray. No wonder every month tens and thousands of Tegaru youth are fleeing Tigray

Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር መረጃ፣ ከትግራይ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ!

Post by Abere » 02 Jul 2020, 13:53

ይኸ እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው። ድጋሜ ታሪካዊ ግፍ እንዳይፈፀም የፌደራል መንግሥቱ በተለይ በጎንደር እና በኤርትራ መካከል የሚገኘውን አውራጃ እንድሁም ከሰሜን ወሎ በጉልበት ወደ ትግራይ ይሄደውን ህዝብ መንግስት በእራሱ የቀጥታ ቁጥጥር ሥር በማድረግ መከላከያ ሰራዊት ማስፈር ይኖርበታል። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ድጋሜ ህዝብ የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ ከሆነ ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ነው። ወያኔን በተለይ ከእነዚህ ቦታዎች በቅድምያ ማባረር እና ኢ-ህጋዊ መስተዳደር እንዴሆነ መታወቅ አለበት።

Post Reply