Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

"ጌታ ፍቅር ነው" የሚለው ድሆችን ማሰቃያ ሲስተም!!

Post by clear12 » 02 Jul 2020, 01:15

አለም ሰልጥኖ ጨረቃ ላይ በወጣበት 21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ያለ መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ እያለ ቲያትር ሲሰራና ዜጎችን ሲያስቸግር ማየት የተለመደ ነው፥፥ ከዚህ አምልኮን ማስክ ካደረገ ጥቃት ዜጎችን እንደሰለጠነው አለም ለመከላከል በመረጃ የማታለያ ሲስተሞቹንና ጥቃቶቹን ወደ ህዝብ ማውጣት ወሳኝ ነው፥፥ Religion Hijacking deluded Spirit attacking Ethiopians ሴቶችን ካላገባሁሽ የሚል ጌታ የሚሉት የተምታታበት መንፈስ :P :P


Post Reply