Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Abiy Ahmed PUT TOP Oromo Officials Under House Arrest!! (Including Takele Umma and Shimeles Abedias)!!

Post by Zreal » 01 Jul 2020, 19:13

:lol: :lol:


:lol: :lol: :lol:

መከላክያ ሚኒስትር ፌደራል ፖሊስ የአዲስ አበባ ፖሊስ የኦሮሚያ ፖሊስ የሰላም ሚኒስትርን ጨምሮ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ያለው የፀጥታና ደህንነት ሀይሉ ተጠሪነቱ በቀጥታ ለጠሚ ዶር አብይ አህመድ ሆኗል!
Please wait, video is loading...

AND


Abiy Ahmed PUT TOP Oromo Officials Under House Arrest!! (Including Takele Umma and Shimeles Abedias)!!

የኦሮሚያ ክልል ፕረዝደንትን እና የአዲስ አበባ/ፍንፊኔ ከንቲባን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣኖች Situation Room እንዲሆኑ በሚል አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ውስጥ ታግተው እንዳሉ መረጃዎች አሉ።

እነ ለማን እና ወርቅነህ ገበየውን የመሳሰሉ የቀርብ ጓደኞቹን አንድ በአንድ ከ'ሰርክሉ' ያራቀ ጠቅላይ ሚንስተር ኮት እና ዣንጥላ ያዦቹንም ሊያምን አላቻለም። ይህስ ህመም ነው።

ሃገር ብቃተ-ቢስ (incompetent) ብቻ ሳይሆን ህመምተኛ በሆነ ሰዉ እጅ መውደቋ ያሳዝናል። ያስፈራልም።

Please wait, video is loading...
*********************


Post Reply