Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአብይ መንግስት እክንድር ነጋን በስውር ማቆያ እየጠበቀው ነው ተባለ፡፡ ድርጊቱ እስክንዲር በሀጫሉ ግድያ እጁ አለበት በሚል በኦሮሞዎች ርምጃ እንዳይወሰድበት ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 01 Jul 2020, 12:10

የአብይ መንግስት እክንድር ነጋን በስውር ማቆያ እየጠበቀው ነው ተባለ፡፡ ድርጊቱ እስክንዲር በሀጫሉ ግድያ እጁ አለበት በሚል በኦሮሞዎች ርምጃ እንዳይወሰድበት ይመስላል፡፡

ሀጫሉን የገደለው የነፍጠኛው ስርዓት ደህንነቶች ስለመሆናቸው በኦሮሞዎች ግንዛቤ ተወስዶአል፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ በኦሮሞ ጥላቻና ዘርኝነት የሚታወቀው እስክንድር በመጀመርያው ረድፍ ላይ ከሚገኙት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የበቀል ርምጃ እንዳይወሰድበት በሚመስል መልኩ መንግስት በልዩ ጥበ,ቃ ሥር እንዲቆይ አድርጎአል፡፡ ይመስላል ነው፡፡