Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@OMN: ምርጫ ይተላለፍ በማለት ወስኖ ስልጣኑን እያደላደለ ያለውን የነፍጠኛ አማራ ፓርላማ ውሳኔ አንቀበልም፡፡ ከግብጽ በላይ ገዳያችን በኦሮሚያ የተንሰራፋው የአማራ ሥርዐት ነውና ይወገድ፡፡

Post by AbebeB » 01 Jul 2020, 10:34

ምርጫ ይተላለፍ በማለት ወስኖ ስልጣኑን እያደላደለ ያለውን የነፍጠኛ አማራ ፓርላማ ውሳኔ አንቀበልም፡፡ ከግብጽ በላይ ገዳያችን በኦሮሚያ የተንሰራፋው የአማራ ሥርዐት ነውና አሁኑኑ ይወገድ፡፡

ስለዘህ ያለ ምንም ሰበብ ምርጫ በኦሮሚያ አሁኑኑ ሊደረግ ይገባል፡፡ ኮረና፣ ግድብ፣ ጅን ጃንካ ሁሉ አይሠራም፡፡ ከግብፅ በላይ የኦሮሞ ጠላት በኦሮሚያ ተንሰራፍቶ ኦሮሞን እየገደለ ያለው የነፍጠኛ ሥርዓት ነው፡፡ ምርጫ ይተላፍ በማለት ወስኖ ስልጣኑን እያደላደለ ያለውን የነፍጠኛ አማራ ፓርላማ ውሳኔ አንቀበልም፡፡ የሀጫሉ ሬሳ ለሚገባው የክብር ቀብር፤ የኣማራ ቅኝ ገዥ ሥርዓት ደግሞ በሚገባው መንገድ ወደ መጣበት መሸኘት አለበት፡፡