Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33235
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Video Of: Afaan Oromoo:--A Message From PM Abiy Ahmed!!!

Post by tarik » 01 Jul 2020, 09:14


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Video Of: Afaan Oromoo:--A Message From PM Abiy Ahmed!!!

Post by Ethoash » 01 Jul 2020, 09:36

እኔ ደግሞ ለአብይ መልክት አለኝ

ተረት ተረት ህን ተተህ የሚከተለውን በፍጥነት አርግ

ስብስበህ የአማራ አክቲቪስቶች ታሪክ አዋቂዎች የሚሉትን ጉዴላዎች ስብስበህ እስራቸው ። ኦሮሞን ከዚህ በፊት የተሳደቡትን በሙሉ
እነጁሀርን አስረህ የአማራን አክቲቪስቶችን ሳታስር ለሞሞዳሞድ ከኦሮሞ ጋራ ምንም አትችልም ፷ ሚሊዬንን ሕዝብ ብታሳምን አንዱ ካፈነገጠ ጉድህ ነው የሚፈላው ስለዚህ ምን አይነት ካሳ ለኦሮሞ ሕዝብ እንደሚከፈል ቶሎ ብለህ ዝርዝሩን አውጣ። ግዜ ስተውስድ አንዱ የበቀል እርምጃ በአማሮች ላይ ከስነዘረ ጫዋታውን ያበላሽዋል ።

ቶሎ በለህም ጁህርና ሌሎቹንም ፍታ። ግን የአማራ አክቲቪስቶችን ከዛሬ ጀምሮ አንድ ቃል ኦሮሞን የሚያንጎጥጥ ከተናገሩ መቀመቅ እንደሚወርዱ አስጠንቅቆ መልቅ ቁ ተገቢ ነው። አሁንም ገዳዩን እንፈልጋለን አይስራም ካሳ ክፈል ከዚያ ገዳዩን ፈልግ።

Post Reply