Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አስቸኳይ ዲራማ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው በነባሩ የOPDO ማዕከላዊ ጽ/ቤት ተጀመረ፡፡ የድራማው ጸሀፊና አሰልጣኞች ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ አራርሣ መርዳሣና እንደሻው ጣሰው ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2020, 19:03

አስቸኳይ ዲራማ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው በነባሩ የOPDO ማዕከላዊ ጽ/ቤት ተጀመረ ተባለ፡፡ የድራማው ጸሀፊና አሰልጣኞች ደመላሽ ገ/ሚካኤል (ጆሮ ጠቢ ሚ/ር፣ አራርሣ መርዳሣ (ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን) ና እንደሻው ጣሰው (ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን) ሲሆኑ ሠልጣኞቹ 4 ወንዶችና አንዲት ሴት (አምስቱም በስለላ ላይ የሚሰሩ የብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች) ናቸው፡፡

የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ ሀጫሉ ሁንዴሣን የገደልነው አኛ ነን፣ የተላክነውም በኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በህወሀትና በግብጽ ነው እንዲሉ ነው ተብሏል፡፡

ሼር አድርጉና ሁሉም ሰምቶ ዲራማውን ይከታተል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አስቸኳይ ዲራማ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው በነባሩ የOPDO ማዕከላዊ ጽ/ቤት ተጀመረ፡፡ የድራማው ጸሀፊና አሰልጣኞች ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ አራርሣ መርዳሣና እንደሻው ጣሰው ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2020, 20:39

AbebeB wrote:
30 Jun 2020, 19:03

Post by AbebeB » 03 Jul 2020, 20:16

Now staged drama of PP of Col. Abiy was disclosed at its training level.

Post Reply