Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30994
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አራቱ የኦሮሙማ ቡድኖችና የሃጫሉ ገዳይ ቡድን

Post by Horus » 30 Jun 2020, 15:58

የሚከተለውን የኤርሚያስ ለገሰ የኦሮሙማ ትንተና በደንብ ተከታተሉ፤

ቡድን አንድ፣ አፍሪካዊ ኦሮሙማ፤ የነአቢይ ቡድን ነው ። ኦሮሞ አፍሪካን ይመራል የሚል ራዕይ አራማጅ።

ቡድን ሁለት፣ ኢትዮጵያ ሱሴ ኦሮሙማ ፣ ይህ የነ ታከለ ኡማ፣ ለማ ቡድን

ቡድን ሶስት፣ የመገንጠል ኦሮሙማ፣ ይህ ኦነግ ነው ። የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም ኢዲኦሎጂ

ቡድን አራት፣ ድቃይ ኦሮሙማ (የፋሺዝምና ናዚዝም ድቅል ቡድን) ነው ። ሃጫሉን የገደለው ይህ ቡዲን ነው

የድቃይ ኦሮሙማ አባልት፤

አዝቅኤል ጋቢሳ
ሄኖክ ጋቢሳ
ጸጋዬ አራርሳ
በቀለ ገርባ
ጃዋር መሃመድ
ኢቴና ሃብቴ
ግርማ ጉተማ
ብያን አሶባ

ከዚህ የድቃይ ፋሺስት ቡድን ጋር አብሮ ሚሰሩት አራቱ ሃይሎች፤

አንድ፣ የኦሮሞ ብልጽግ ና ፓርቲ ውስጥ ያሉ አክራሪ ኦሮሞ ብሄረተኞች

ሁለት፣ ኦነግ

ሶስት፣ እወአሃት

አራት፣ ግብጽ

ናቸው ።





Wedi
Member+
Posts: 7999
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አራቱ የኦሮሙማ ቡድኖችና የሃጫሉ ገዳይ ቡድን

Post by Wedi » 30 Jun 2020, 18:01


ኤርምያስ እንኳንም ተወለድህ!! አይ የፖለቲካት ትንተና ችሎታ!! ኤርምያስ በእውነት እናትና አባትህ ይኮሩብሃል!!! ኤርምያስን አለማድነቅ አይቻልም!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30994
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አራቱ የኦሮሙማ ቡድኖችና የሃጫሉ ገዳይ ቡድን

Post by Horus » 30 Jun 2020, 20:47

Wedi wrote:
30 Jun 2020, 18:01

ኤርምያስ እንኳንም ተወለድህ!! አይ የፖለቲካት ትንተና ችሎታ!! ኤርምያስ በእውነት እናትና አባትህ ይኮሩብሃል!!! ኤርምያስን አለማድነቅ አይቻልም!!!
በትክክል!! እነዚህን 4 ቦድኖች እስከ አጋሮቻቸው እንደ ብርሃን ካሳየን በኋላ ያገሩ ፖለቲካ ግልጽ ብሎ ቁልጭ ብሎ ከሰሜን እስከ ደቡብ በስዕል ማየት ይቻላል ። ኤርሚያ ድንቅ አናሊስት ነው። አቢይ ትልቅ ሰህተት የሰራው ኤሚያስን ለምኖ ሚኒስቴር ሳያረግ መቅረቱ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30994
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አራቱ የኦሮሙማ ቡድኖችና የሃጫሉ ገዳይ ቡድን

Post by Horus » 30 Jun 2020, 21:15

የኦነግ እና የፋሺስት ድቅል ቡድን ከዚህ በኋላ መጥፊያቸው ወቅት ይመስላል

Post Reply