Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀጫሉ ሰሞኑን በሚዲያ ላይ፤ ሚንልክ ወደ ኦሮሚያ የመጣው በፈረስ ሳይሆን በአህያ ተጭኖ ነው ስለአለ ጠ/ሚ/ር አብይ አስገደለው የሚለው ከጥርጣሬ በላይ እውኔታ ነው፡፡

Post by AbebeB » 29 Jun 2020, 19:52

ሀጫሉ ሰሞኑን በሚዲያ ላይ፤ ሚንልክ ወደ ኦሮሚያ የመጣው በፈረስ ሳይሆን በአህያ ተጭኖ ነው ስለአለ ጠ/ሚ/ር አብይ አስገደለው የሚለው ከጥርጣሬ በላይ እውኔታ ነው፡፡

ሰሞኑን ሚንሊክ ወደ ኦሮሚያ ሲመጣ የተጫነበት ምስስሎቹን ፓስት ስናደርግ የነበረ መሆኑን ታስታውሳላችሁ፡፡ ምንጩና ሰሞነኛ ጉዳይነቱ ከዚሁ በመነጨ ነበር፡፡ ታዲያ የሀጫሉ ደም በከንቱ ፈስሶ የሚቀር ከሆነ ልናይ አለን!

ቄሮ ፊንፊኔን በሁሉም አቅጣጫ ከብበዋታል፡፡ የሚንሊክን ሀውልት በማፍረስ ለጊዜው ሊረጋጋ ይችላል፡፡