Page 1 of 1

ሃጫሉን ማን ገደለው??

Posted: 29 Jun 2020, 18:08
by Wedi
ሃጫሉን ማን ገደለው??

1. ጃዋር መሃመድ ( በቅናት የተነሳ)
2. ወያኔ (በኢትዮጵያ ብጥብጥ ለማስነሳት)
3. ኦነግ (ለፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት)
4. ግብፅ (በኢትዮጵያ ብጥብጥ ለማስነሳት)
5. የተገደለው በግል ጠብ ምክንያት ነው፡፡

Re: ሃጫሉን ማን ገደለው??

Posted: 29 Jun 2020, 18:16
by AbebeB
wedi,
ምርጫ ቦርዱ የፒፒ ነውና ሥልጣን ይልቀቅ፡፡ አለበለዚያ ፒፒ በውድድሩ ውስጥ ይግባና መልስ ይሁን!