Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 6776
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by pushkin » 29 Jun 2020, 17:02

አንዳንድ ግልብ ሰዎች በሰው ህይወት ፖለቲካ መስራት ይሻሉ። ገና ከወዲሁ ነገሮችን መረጃውን ማዛባት ጀምረዋል። በመሆኑም የተዛባ ግንዛቤ እንዳይፈጠር በሚል እሳካሁን የደረሰኝን መረጃ ላካፍላችሁ። ከሰዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ምክንያት የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወት አልፏል እየተባለ ነው። በቦታው ከነበሩ አይን እማኞች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ሃጫሉና ጠባቂዎቹን ከገላን ኮንድሚኔዬም ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች እያባረሩት ከመጡ በኋላ ለቡ ሙዚቃ ቤት አከባቢ ሲደርስ በጥይት ተመትቶ ወድቋል። ከእሱ ጋራ ጠባቂዎቹም በጥይት መቁሰላቸው ተገልጿል። የፌደራል በአከባቢው ደርሶ ነገሮችን ለመቆጣጠር ሞክሯል። ጥቃት አድራሾቹ ግን ለዚሁ ዓላማ ዝግጅት አድርገው እንደነበር መገመት ይቻላል። ይሄ በግለሰቦች ጠብ የተከሰተ ችግር ሳይሆን ሃጫሉን በመግደል በመላ ሀገሪቱ ሽብርና ግጭት ለመቀስቀስ ታቅዶ የተፈፀመ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በፖሊስ ተጣርቶ ጉዳዩ በግልፅ እስኪታወቅ ድረስ ነገሮችን ከማባባስ መታቀብና መረጋጋት አለብን። በድጋሜ ነፍስ ይማር እያልኩ ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ። ሰዩም ተሾመ
Please wait, video is loading...

simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 17:06

Pushkin,
Thanks for the post.
It’s really sad news if true.
RIP HH

Ejersa
Member
Posts: 1601
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Ejersa » 29 Jun 2020, 17:13

ምንም አያጠራጥርም ይህ ሆነ ተብሎ ሀገር ለመበጥበጥ የተዘጋጀ እቅድ ነው ፡፡አዲስ አበባ ሲጫን የከረመው አላማ ለዚህ ጉዳይ ነበር ሁሉም ሰው ለራሱ ሲል መጠንቀቅ አለበት፡፡!!
pushkin wrote:
29 Jun 2020, 17:02
አንዳንድ ግልብ ሰዎች በሰው ህይወት ፖለቲካ መስራት ይሻሉ። ገና ከወዲሁ ነገሮችን መረጃውን ማዛባት ጀምረዋል። በመሆኑም የተዛባ ግንዛቤ እንዳይፈጠር በሚል እሳካሁን የደረሰኝን መረጃ ላካፍላችሁ። ከሰዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ምክንያት የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወት አልፏል እየተባለ ነው። በቦታው ከነበሩ አይን እማኞች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ሃጫሉና ጠባቂዎቹን ከገላን ኮንድሚኔዬም ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች እያባረሩት ከመጡ በኋላ ለቡ ሙዚቃ ቤት አከባቢ ሲደርስ በጥይት ተመትቶ ወድቋል። ከእሱ ጋራ ጠባቂዎቹም በጥይት መቁሰላቸው ተገልጿል። የፌደራል በአከባቢው ደርሶ ነገሮችን ለመቆጣጠር ሞክሯል። ጥቃት አድራሾቹ ግን ለዚሁ ዓላማ ዝግጅት አድርገው እንደነበር መገመት ይቻላል። ይሄ በግለሰቦች ጠብ የተከሰተ ችግር ሳይሆን ሃጫሉን በመግደል በመላ ሀገሪቱ ሽብርና ግጭት ለመቀስቀስ ታቅዶ የተፈፀመ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በፖሊስ ተጣርቶ ጉዳዩ በግልፅ እስኪታወቅ ድረስ ነገሮችን ከማባባስ መታቀብና መረጋጋት አለብን። በድጋሜ ነፍስ ይማር እያልኩ ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ። ሰዩም ተሾመ
Please wait, video is loading...
Last edited by Ejersa on 29 Jun 2020, 17:27, edited 1 time in total.

Wedi
Member
Posts: 492
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Wedi » 29 Jun 2020, 17:16

ሃጫሉ ዶ/ር ኣብዪ ንፁህ ኦሮሞ ነው በማለቱ ነው በወያኔ ቅጥረኞች የተገደለው ኦሮሚያ ውስጥ ከፍተኛ ብጥብጥ ለመፍጠር ታቅዶ ነው። ስለዚህ ኦሮሚያ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ጥበቃ ይደረግላቸው ወያኔ ገና ታባላናለች ታጋይ ሃጫሉ ወጣቱ ወንድማችን ኣዝነናል 😭😭 ወያኔ መቼም ኣይሳካልሽም!!

Hameddibewoyane
Member
Posts: 2348
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Hameddibewoyane » 29 Jun 2020, 17:22

Please wait, video is loading...

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 20821
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Zmeselo » 29 Jun 2020, 17:26

Ethiopians must invade Tgray, & pick those [email protected]@ckers 1 by 1 & hang them in a public square!

Zreal
Member
Posts: 465
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Zreal » 29 Jun 2020, 17:30

ግንኮ ሰሞኑን አርቲስት ሃጫሉ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እያለ እየደነፋ ነበር ምናልባት የሚኒልክን ፈረሱን ሊቀበለዉ ወደ መንገሰት ሰማያት ሂዶ ሊሆን ስለሚችል መጀመሪያ አጣሩ!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Member
Posts: 596
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Abere » 29 Jun 2020, 17:34

እግዜር ነፍሱን በአፀዴ ገነት ያሳርፍ። በእውነት የሚያሳዝን ነገር ነው። መቼ ነው በኢትዮጵያ ሰው መግደል የሚያቆመው። ይኸ ወጣት በእርግጥ ሰው ነው እና ስህተት ወይም የፓለቲካ ኃጥያት ሊኖርበት ይችላል። ግን ሞት ሊፈረድበት አይገባም ነበር። ልጆቿን እየበላች የምትኖር አገር - ታሳዝናለች። ምነው ወገን ኧረ ይኸን የጎሣ ወረርሽኝ ተባብረን እናጥፋ። የዋሃን በተለይም በትምህርት እና በዕድሜ ብስለት የጎደላቸው ወገኖቻችን የመርዙ ቅድምያ ሰለባዎች ናቸው። ተምረናል የሚሉት ከኋላ እየተደበቁ የዋሃንን በለጋ ዕድሜያቸው ያስቀጫሉ። ያሳዝል። ምነው ሰው ከሚሞት ጎጥ በሞተ። እግዜር ኢትዮጵያን መሪ ይስጣት ይኸን የጎሣ መቅሰፍት የሚያጠፋ።

Fed_Up
Senior Member
Posts: 15885
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Fed_Up » 29 Jun 2020, 17:36

ዶ/ር አብይ

ሳይቀድሙህ ቅደማቸው:: እርግጠኛ ነኝ ወያኔ ግብፅ ተላላኪነትን አትርሳ:: ኢትዮጵያውስጥ እና አካባቢ ሰላም አለመኖር የግብፆች ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ተግትው የሚሰሩበት አላማ ነው:: ወያኔም ለዚህ ሰራ ራሷን አጭታ የቀረበች አሸባሪ ድርጂት ናት:: ተለሳለስክም እልተለሳለስክም ወያኔ እድል ካገኘች አይምሩህም:: ምርጫው ሁለት ብቻ ነው እሱም ወይ አጥፋቸ ወይም ቦታውን ልቀቅላቸው::

tarik
Senior Member
Posts: 18076
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by tarik » 29 Jun 2020, 17:43

Terrorist-Tigray-Tplf r not playing. They & Jawar killed him because Hachalu liked Abiy. They r trying 2 start war between amharas vs gallas and @ z same time turn around & get back 2 Arat killo. RIP!!! Abiy u r too slow, u gave them a lot of times. Agames only know z language of Z GUN!!!

Kuasmeda
Member
Posts: 4572
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Kuasmeda » 29 Jun 2020, 17:45

Please wait, video is loading...

simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 17:46

Not funny. We don't have to agree with him to say wrong when we see wrong.
After all, he stood against TPLF after Teddy Afro.
With all my disagreement with him, I respect this guy.
RIP HH
Zreal wrote:
29 Jun 2020, 17:30
ግንኮ ሰሞኑን አርቲስት ሃጫሉ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እያለ እየደነፋ ነበር ምናልባት የሚኒልክን ፈረሱን ሊቀበለዉ ወደ መንገሰት ሰማያት ሂዶ ሊሆን ስለሚችል መጀመሪያ አጣሩ!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Ejersa
Member
Posts: 1601
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Ejersa » 29 Jun 2020, 17:51

:oops: :oops: :oops: :oops:
Hameddibewoyane wrote:
29 Jun 2020, 17:22
Please wait, video is loading...

Abere
Member
Posts: 596
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Abere » 29 Jun 2020, 18:00

I don't know how much its toll will be on human lives and I am neither fan of war - because even after war the lasting solution is negotiation, not war. However, the case of TPLF is very very anomalous - they neither have God fearing conscience nor the desire to know and appreciate the value of patience. But at any cost to stop relentless death of innocents is to disband the so-called የጎሣ ክልል and outlaw TPLF and OLF altogether. Why on earth is Abiy giving federal money to TPLF? Why on earth is Abiy babysitting Jawar, Dawud Ibssa, et al? How many more people live cut short? The last 2 years were very very repugnant to hear the news of death. We heard assassination was attempted against Abiy himself, but he played it down? By default Abiy being silent about disbanding TPLF and OLF suggests me he is not only weak but tacitly defeated by anarchists. If he is part of an insider anarchy, that is something else. But the one and only one SOLUTION is to demolish the nest where the snakes are stalking, that is demolish their killil and leave them out in the cold. I don't think dislodging TPLF is that heavy, even supporting the North Wolo people can give a good kick on TPLFs arse.

Ejersa
Member
Posts: 1601
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Ejersa » 29 Jun 2020, 18:16

Terrorist Woyane has done such a nasty job!
Abere wrote:
29 Jun 2020, 18:00
I don't know how much its toll will be on human lives and I am neither fan of war - because even after war the lasting solution is negotiation, not war. However, the case of TPLF is very very anomalous - they neither have God fearing conscience nor the desire to know and appreciate the value of patience. But at any cost to stop relentless death of innocents is to disband the so-called የጎሣ ክልል and outlaw TPLF and OLF altogether. Why on earth is Abiy giving federal money to TPLF? Why on earth is Abiy babysitting Jawar, Dawud Ibssa, et al? How many more people live cut short? The last 2 years were very very repugnant to hear the news of death. We heard assassination was attempted against Abiy himself, but he played it down? By default Abiy being silent about disbanding TPLF and OLF suggests me he is not only weak but tacitly defeated by anarchists. If he is part of an insider anarchy, that is something else. But the one and only one SOLUTION is to demolish the nest where the snakes are stalking, that is demolish their killil and leave them out in the cold. I don't think dislodging TPLF is that heavy, even supporting the North Wolo people can give a good kick on TPLFs arse.

Hameddibewoyane
Member
Posts: 2348
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና፦ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደሉ ተሰማ‼️

Post by Hameddibewoyane » 29 Jun 2020, 18:20

ወያኔና ጃ-ዋር ተስፋ ስለቆረጡ የራሳቸውን ሰው በማጥቃት ነው ሰው ከጎናቸው የሚያሰልፉት እግዚኦ ሃጫሉን ፖለቲካ ሰሩበት OMN ላይ ክፉ አናግረውት እነዚህ ተስፋ የቆረጡት ገደሉት ጃዋር እና ወ. ያ.ኔ ። ። ። እግዚአብሄር አሁን ፍረድ ፍረድ እጅህ ላይ ጣላቸው እነዚህን ስግብግቦች::Post Reply