Page 1 of 1

Re: ሰርፀ ደስታ [ለመሆኑ ስለግድቡ ምን እየተሰራ ነው?]:: አሮጌው ቂል እስከአሁን አለ እንዴ?

Posted: 29 Jun 2020, 16:48
by AbebeB
ሰርፀ ደስታና አቻምየለው ታምሩ ከዕውቀት ነጻ የሆኑ ጠሃፊዎች መሆናቸውን ጀማሪ ጸሀፊም ይገነዘባል፡፡ የጽሁፋቸው ቁምነገር ማጣት ብቻ ሳይሆን ከኣጻጻፍ ስርዐት ጋርም አይተዋወቁም፡፡ ያው እንደ ቄስ ባሀረ ማለት ነው የጥላቻ መንገዳቸው ደግሞ፡፡

ለምሳሌ ሰርፀ ደስታ አርእስት ብሎ የለጠፈው “ለመሆኑ ስለግድቡ ምን እየተሰራ ነው?” የሚል ሲሆን ከ6ቱ ፓራግራፎቹ 3 ግን ስለ አርዕሰቱ የገለጸበት ሳይሆን የኦሮሞ ጥላቸውን የጫረበት ነው፡፡ (see the link) የምንተቻቸው በምክንያት ሲሆን ሊማሩበት ግን አልቻሉም፡፡ ደነዞች፡፡

Link: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107081