Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
MatiT
Senior Member
Posts: 11197
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *

Post by MatiT » 29 Jun 2020, 12:14

ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ!
=======================
👉🏿 360 የሚባለው የሚዲያ ፕሮግራም በቀጥታ ከሀገር ደህንነት ስጋት ከሆኑ እና ከጥፋት ከተሳሰሩ ሰዎች ጋር ውሎ ማደር ሲጀምር በቃኝ አልኩ።
👉🏿ስንጀምር በሙሉ የራስ አቅም ለመንቀሳቀስ ነበር ፣ ሆኖም በተደጋጋሚ ኤርሚያስ ከህወሃት ጋር እየተገናኘ ሲመጣ መጠራጠር ጀመርኩ።
👉🏿 እኔ ምናላቸው ለራሴ ክብር ያለኝ ነኝ፤ ህወሃትን የገንዘብ ምንጭ አድርጌ ምንም ስራ መስራት አልፈልግም ። ሃብታሙ በአንድ ስብሰባ ከማንም ገንዘብ ካገኘን እንወስዳለን ሲል ደነገጥኩ።ያን ቀን የእኔ 360 ቆይታዬ አበቃ አልኩ ።
👉🏿 የህወሃት ዋነኛ አቋም ግብፅን መደገፍንም እንደሚጨምር በማስረጃ አውቀን ፤ በውስጥ የደረሱን መረጃዎች ብዙ ነገሮችን ቢያሳዩንም ከሁለቱም የማልጠብቀውን ጉዳይ ሲያበረታቱ በተለይ ርዮትና ኤርሚያስ ውስጤን ሰበሩት።
👉🏿ርዮት በተለይ የወያኔ ቁስሏ እንዳልደረቀ ትናራለች ሆኖም ዶክተር አብይን የሚጎዳ ከሆነ ከህወሃት ተላላኪው አሉላ የመጣን እርዳታ ለመቀበል አይኗን አላሸችም ። ይህ ጤነኛ ጉዳይ አይደለም ።
👉🏿 የሆነ ጊዜ የኢሳቱ ሲሳይ አጌና የህወሃት አሜሪካ ክንፍ ሚዲያ ስለማቋቋም እንዳሰበ እና ከፍተኛ ገንዘብ በታዋቂነት ደረጃ ላሉ ሰዎችም ለማደል እንደተዘጋጁ ሲናገር ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር። አሁን በቀጥታ ለ360 ማኔጅመንት እየተባለ የሚጎርፈው ገንዘብ ምንጭ ላይ ማንም በእኛ ውስጥ መነጋገር አይፈልግም።360 የዶክተር አብይ ተቃውሞን በከበሮ የሚያደምቅ ወያኔ ስፖንሰር የምታደርገው የአማርኛ ተናጋሪ ሚዲያ ነው ።
👉🏿 የግብፅ ጉዳይ ላይ በጋራ ዶክተር አብይን እናጥቃው በማለት አብረው ሊሰሩ የማይችሉ ፅንፈኞች እና እርስ በእርስ ለመጠፋፋት የሚፈላለጉ ቡድናት ተቀናጅተው እንደሚሰሩ ሳይ ከበደኝ፤ ትንሽም ቢሆን ህሊና ያለኝ ሰው ነኝ ከሀገሬ ጥቅም ጋር አልደራደርም ብዬ ወጣሁ ብሏል ምናላቸው ስማቸው ።
👉🏿 የገንዘብ ምንጮቻችን በአብዛኛው ከቀድሞ የህወሃት ቡድን ነው ።ይህንን ምንም ሳልጠራጠር እናገራለሁ ብሏል ምናላቸው ።

Wedi
Member
Posts: 465
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *

Post by Wedi » 29 Jun 2020, 13:47

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
MatiT wrote:
29 Jun 2020, 12:14
ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *


ከምናላቸው ባለቤት ከእየሩስ የበለጠ አንተ ልትነግረን ትፍለጋለህ?? ቀዳዳ ነገር ነህ!!

እየሩስ: "ኢትዮ 360 ቤቴ ጥየ የት ነው የምሄደው? ኢትዮ 36 የእኔ ቤቴ ነው!! "Awash
Senior Member+
Posts: 28714
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *

Post by Awash » 29 Jun 2020, 15:41

ዕጉም፣
ማን ላይ ሆነሽ ማ 'ን ታሚያለሽ


AbebeB
Member+
Posts: 5023
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *

Post by AbebeB » 29 Jun 2020, 15:45

Wedi wrote:
29 Jun 2020, 13:47
MatiT wrote:
29 Jun 2020, 12:14
ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ! * ጉድጉድ በይ ኢትዮጵያ *
ከምናላቸው ባለቤት ከእየሩስ የበለጠ አንተ ልትነግረን ትፍለጋለህ?? ቀዳዳ ነገር ነህ!!

እየሩስ: "ኢትዮ 360 ቤቴ ጥየ የት ነው የምሄደው? ኢትዮ 36 የእኔ ቤቴ ነው!! "

Wedi,

እርሷ እኮ ባሉዋን ጥላ ከEthio 360 ጋር ነኝ አለች፡፡ ኤርሚያስ ሳይወሽማት እንዳልቀረ አስባለሁ፡፡ ኤርሚያስና ምናላቸው ብዙ ጊዜ የማይጣጣሙበት አንዱ ምክንያትም ይህ ሊሆን እንደሚችል ውስጥ አዋቂዎችም ያወሩ ነበርና፡፡

Post Reply