Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ጉራጌን ሱቅ እንጂ ክልል አያስፈልገውም ያልነው ያለምክንያት አይደለም፡፡

Post by AbebeB » 28 Jun 2020, 17:43

ጉራጌን ሱቅ እንጂ ክልል አያስፈልገውም ያልነው ያለምክንያት አይደለም፡፡


Horus (horse?),

the Zeberga posted “የዛሬ ኢትዮ360 ወይይንት በጣም ጥሩ አስተያየት ነው ። ማለትም

አንድ፣ ጉራጌ ክልል ይሆናል ፤ መብቱም ነው፤ ከመሆንም የሚገታው ነገር አይኖርም ።
ሁለት፣ ኢትዮጵያ የምትፈርሰው ጉራጌ ወይ ደቡቦች ክልል ስለሆኑ አይደለም ፤ ድሮ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ሱማሌ ወዘተ ክልል የሆኑ ቀን ነው ኢትዮጵያ መፍረስ የጀመረችው፤ ስለዚህ ፣
ሶስት፣ መፍትሄ ክልሎች ሁሉ በኢትዮጵያ እንዲፈርሱ መጠየቅ፣ ማድረግ ነው ። የክልልነት አደጋ ሁሉ ያውቀዋል ። ወደ መፍትሂው እንሂድ እንጂ በፈሰሰ ዉሃ ግዜ አናጥፋ ።
አራት፣ ኦሮሞ ኢትዮዮጵያን ኦሮማይዝድ አድርጎ ሄጆሞኒ ለመያዝ እንደ ሚሰሩ የማያውቅ ሰው ካለ ደንቆሮ ነው ። በኢትዮጵያ ያለው እጅግ ፍዙፉ አደጋ ያ ነው ። ይህም የተጀመረው በ16ኛው ዘመን ነው ።
አምስት፣ ኦሮሞ ደቡብን የሚያፈርሰው ተገዳዳሪ አንድ ወጥ ሃይል ካጠገቡ ለማጥፋት ነው ። ግን ወደ ፊት ሕዝቦች ምን አይነት የራስ መከላከል ህብረት እንደ ሚያደርጉ ማንም አሁን ኢተነብይ አይችልም ።
ስድስት ፣ አንድ ሁሉም የሚስማማበት ነገር ወደ ፊት ብዙ ብዙ የክልሎች እርስ በርስ ጦርነት በኢትዮጵያ የከሰታል፣ በግድ ።
ሰባት፣ ስለዚህ የሚሆነው ነገር ክልል መሆን የሚፈልጉት ሁሉ ክልል ይሆናሉ ። ከዚያም ከሚስማሙት ሌላ ክልል ጋር የእድገትና የራስ መከላከል ትብብርና አንድነት ያበጃሉ፣ ህልውናቸው ስለሚያገድዳችው ማለት ነው
አንድ ሕዝብ ግን ዛሬ ማድረግ ያለበትን ነገር ዛሬ ማድረግ አለበት ።
ጉራጌ በህይወቱ ነጻ አውጪ ግንባር ኖሮት አያቅም ፣ ስለሆነም ዛሬ ክልልነቱን የሚመሩት ብልጽግና ውስጥ ያሉት ጉራጌዎች ቢሆኑ አያስደንቅም፣ ተደራጅተው ያሉት እነሱ ብቻ ስለሆኑ ።
ኢትዮጵያ ግን በፍጹም አትፈርስም ። ያለው ነገር ሁሉ የመሬት፣ የሃብትና የሃይል ክፍፍል ትግል ንእው ።”

So why Guraghe pretends as if it needs to establish its language based state?