Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 17:01

የዛሬ ኢትዮ360 ወይይንት በጣም ጥሩ አስተያየት ነው ። ማለትም

አንድ፣ ጉራጌ ክልል ይሆናል ፤ መብቱም ነው፤ ከመሆንም የሚገታው ነገር አይኖርም ።

ሁለት፣ ኢትዮጵያ የምትፈርሰው ጉራጌ ወይ ደቡቦች ክልል ስለሆኑ አይደለም ፤ ድሮ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ሱማሌ ወዘተ ክልል የሆኑ ቀን ነው ኢትዮጵያ መፍረስ የጀመረችው፤ ስለዚህ ፣

ሶስት፣ መፍትሄ ክልሎች ሁሉ በኢትዮጵያ እንዲፈርሱ መጠየቅ፣ ማድረግ ነው ። የክልልነት አደጋ ሁሉ ያውቀዋል ። ወደ መፍትሂው እንሂድ እንጂ በፈሰሰ ዉሃ ግዜ አናጥፋ ።

አራት፣ ኦሮሞ ኢትዮዮጵያን ኦሮማይዝድ አድርጎ ሄጆሞኒ ለመያዝ እንደ ሚሰሩ የማያውቅ ሰው ካለ ደንቆሮ ነው ። በኢትዮጵያ ያለው እጅግ ፍዙፉ አደጋ ያ ነው ። ይህም የተጀመረው በ16ኛው ዘመን ነው ።

አምስት፣ ኦሮሞ ደቡብን የሚያፈርሰው ተገዳዳሪ አንድ ወጥ ሃይል ካጠገቡ ለማጥፋት ነው ። ግን ወደ ፊት ሕዝቦች ምን አይነት የራስ መከላከል ህብረት እንደ ሚያደርጉ ማንም አሁን ኢተነብይ አይችልም ።

ስድስት ፣ አንድ ሁሉም የሚስማማበት ነገር ወደ ፊት ብዙ ብዙ የክልሎች እርስ በርስ ጦርነት በኢትዮጵያ የከሰታል፣ በግድ ።

ሰባት፣ ስለዚህ የሚሆነው ነገር ክልል መሆን የሚፈልጉት ሁሉ ክልል ይሆናሉ ። ከዚያም ከሚስማሙት ሌላ ክልል ጋር የእድገትና የራስ መከላከል ትብብርና አንድነት ያበጃሉ፣ ህልውናቸው ስለሚያገድዳችው ማለት ነው

አንድ ሕዝብ ግን ዛሬ ማድረግ ያለበትን ነገር ዛሬ ማድረግ አለበት ።

ጉራጌ በህይወቱ ነጻ አውጪ ግንባር ኖሮት አያቅም ፣ ስለሆነም ዛሬ ክልልነቱን የሚመሩት ብልጽግና ውስጥ ያሉት ጉራጌዎች ቢሆኑ አያስደንቅም፣ ተደራጅተው ያሉት እነሱ ብቻ ስለሆኑ ።

ኢትዮጵያ ግን በፍጹም አትፈርስም ። ያለው ነገር ሁሉ የመሬት፣ የሃብትና የሃይል ክፍፍል ትግል ንእው ።


Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 20:25

እሺ ለመሆኑ ጉራጌ ለምንድን ነው ክልል መሆን የሚፈልገው? ጥቂት የጉራጌ ፖለቲካ ልሂቃን የራሳቸው አላማ ሊኖራቸው ይችላል ። ነገር ግን የሚተለው የማነኛውም ጉራጌ ፍላጎት ነው ።

በመጀመሪያ ጉራጌ በማነኛውም ማዕከላዊ መንግስት ውስጥ የሚወከልበትም ሆነ የሚካፈልበት የራሱ መወከያና ራሱን ማስተዳደሪያ ድርጅት ያስፈልገዋል። ይህን ድርጅት የጉራጌ አስተዳደር ተባለ፣ የጉራጌ ክልላዊ መንግስት ተባለ ለውጥ የለውም ።

ሁለተኛ፣ ሁሉንም የጉራጌ ሕዝብ የሚያቅፍ፣ ሁሉንም የጉራጌ ሕዝብ ጉዳዮችን የሚያስተናግድ የጉራጌ ሕዝብ እድገት ድርጅት መፈጠር አለበት። ከዚህ ጋር በተያያዘ እንዲሁ በሁሉም መስክ የጉራጌን ነገር የሚያጠና የጉራጌ ምርምር ተቋም መፍጠር አለበት ።

በአንድ ውቃል፣ የጉራጌ ሕዝብ ቢያንስ የሚከተሉት 4 አላማዎች አሉት።

1 ጉራጌ አንድነቱ የጠነከረ፣ የተረጋጋ፣ ሴራው የጸና፣ ጠንካራ ሕዝብ መሆን ስለሚፈሊግ፤

2 ጉራጌ ነጻ፣ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ እኩልነት የጸናበት ራስ ገዝ ማህበረስብ መሆን ስለሚፈልግ፤

3 የጉራጌ ሕዝብ በኢኮኖሚ የበለጸገ፣ በትምህርት በቴክኖሎጂ በሳይንስ በጥበባት የዳበረ የላቀ መሆን ስለሚፈልግ፤

4 ጉራጌ በፈጠራ፣ በኪነት፣ በስነት የዳበረ ለኢኮሎጂው ደህንነት የቆመና በመንፈሳዊነት በኬርነት የጸና ባህል ወይም ካልቸር መሆን ስለሚፈልግ፤

ራሱ በራሱ የሚገዛበት፣ የራሱን እድገት የሚከውንበት፣ ሚመራመርበት አስተዳደር፣ ማህበር፣ ተቋም ያስፈልገዋል።

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 21:40, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 21:38, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 21:47, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

The Spirit of Gurage: ኬር ዬሁን፣ ዬዎን ማይ አዚት ማይ ! የእውነት ቀን ሲጣመጣ ያኔ ነው (ሁሉም የሚወጣ) !!

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 22:58, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 22:02, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 28 Jun 2020, 21:20

Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 21:54, edited 1 time in total.

Zreal
Member
Posts: 465
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Zreal » 28 Jun 2020, 21:23

በጣም ያሳዝናል፡፡ በአብይ አህመድ የተሾመው አባ ዱላ ደቡብ ክልል ብትንትኑን አወጣው!!

ለማንኛውቅ ተደራጅቶ መጠበቅን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ሁሉም ወደ ጉሮኖው ሲጠቃለል ተለይቶ መቅረት ለመበላት/ለመዋጥ ካልሆነ በስትቀር ሞኝነት ነው፡፡


Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 29 Jun 2020, 02:56

አጭር የኮሮና ቭይረስ ማስተማሪያ ነጠላ ፣ እሽት፣ እሽት እጅኛ (እሽት እሽት እጃችን) በኢዘዲን ከሚል መታጠቢያ መኪና እየተጠቀሙ !!simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 11:12

It's a shame to request Guraghe regional statehood.
We are saying regional states structure are wrong and here asking to create a regional state.
There is no way we correct a wrong move by another wrong move.
Dismantle regional states !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 11:22

Ato Horus,
Wolkite eko Oromo word new. Ye Gurage word aydelem!!!!
Aba Jifar - Welkite ale. Gimsh lemalet new alu.
Welkite is also Kebena not Gurage!!!!
Horus wrote:
29 Jun 2020, 00:01

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 29 Jun 2020, 13:57

simbe11

አንዱ ሃሳብክን ወስን። ባንድ በኩል ጉራጌ የራሱ ክልል ግዛት አይገባወም፣ ክልል ሁሉ ይፍረስ ትላለህ ። በበሌላ በኩል ወልቂጤ የኦሮሞ ቃል ማለትም ልትል የሚቃጣህ ወልቂጤ የጉራጌ ከተማ አይደለም ለማለት ነው።

አንተ እዚህ ፎረም ላይ እኔ ለአመታት ስትቃወም የኖርክ ጸረ ጉራጌ ነህ፣ ዛሬ አዲስ ነገር አላመጣህም ።

ጉራጌ ግን እንዲህ በቀላሉ የሚጠፋ ሕዝብ እንዳልሆነ ተረዳው ።

አንተ ዉሸታም ጸረ ጉራጌ ታዲያ ለምንድን ነው ትግሬዎችና ኦሮሞች ለ50 አመት በዘር ሲከፋፍሉ ያልተቃወምከው?

ለምንድን ነው የትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ የሻንቁል፣ የሱማሌ፣ ያደሬ፣ የጋምቤላ ሌላ ክልልል ይዞ እ30 አመት ሌላውን ዘር ሲገድልና ሲያስወጣ ክልል ይፍረስ ያላከው። እኔ ለ30 አመት ክልል ይፍረስ ስልኮ አንተ ነበርክ ከስር ከስር የተቃወምከኝ።

ዛሬ የጉራጌ አቋም አንድ ነው ። ክልሎች ሁሉ እስካልፈረሱ ድረስ ማንኛም ሕዝብ ክልል የመሆን መበት አለው። በቃ !!

ጉራጌ ክልል ልሁን ስላል ነው ክልሎች ይፍረሱ ያለከው ምክኛቱም ጽረ ጉራጌ ስለሆንክ ።


simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 16:22

Horus,
I’m grateful for the insult.
That being said, I’ve never supported the current regional system nor participated in elections. I’ve been dissing this system the TPLF regime. I also diss the current admin because I believe they are the same as TPLF, Oromo TPLF.
In the subject of Gurage regional state, I’m not opposed to the people of Gurage attaining regional state status. I’m generally opposing the regional state system in Ethiopia. Whether Gurage or any other tribes should not have a regional state.
Gurages don’t own the Gurage zone but the entire Ethiopia. Likewise, the people of Ethiopia own the whole of Ethiopia including Gurage zone.

The other issue was the term Welkite. Could you tell me what it means other than it’s Oromo meaning? I happen to hear lots of town between Addisaba and Jimma are named by Aba Jifar. Tell me if I’m wrong!!!
Eg. Tefki : fleas : ቁንጫ
Tulu-Bolo : Tulu ditch : ቱሉ ጉድጏድ

Horus
Senior Member
Posts: 16015
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 29 Jun 2020, 18:17

simbe

አሁንም ከድሮ አልሸሸህም ። አባ ጂፋርኮ የባሪያ ነጋዲ ነበር። አባ ጂፋር የሚባል ዘር ሆነ ጎሳ በኢትዮጵያ የለም የቀድሞ ነባር ግቤ ሕዝብ በኦሮሞ ከተወረረ በኋላ የቦታ ስሞች ተለዋውተዋል ወይም የድሮውን ቃል የኦሮሞ እንዲመስሉ ተደርገዋል ።

ምሳሌ፡ ጉለሌ ፤ ጉለሌ ማለት አነስ ያለ ተራራ፣ የቦታ ራስ ነው። የሴም ቃል ነው ። ጉልላት ራስ ማለት ነው ። ጉለል፣ ጉነን ራስ ማለት ነው አንዱ በግ ዕዝ ሌላው ጉራጌኝ ። ስለሆነም ላለ፣ ላለጌ ማለት ሰሜን፣ የላይኛው ቦታ ማለት። ጉለሌ የሰው ስም፣ የዘር ስም አይደለም ። የቦታ፣ ያቅጣጫ ስም ነው ። አሁን አንድ ሰው ይህን ያልገባው ጉለሌ ኦሮሞ ነው ቢል ይሳዝናል ።

ቱሉ ቦሎ ተሳሰተሃል ፣ ቱሉ ማለት በኦሮሞኛ ዳገት ከፍ ያለ ቦታ ማለት ነው። ባንተ አባባል ቦሎ ጉድጓድ ከሆነ የዳገት ጉድጓድ ማለት ነው ። ስሜት አይሰጥም ።

ይህም ሆነ ያ ፣ ምእራብ ሸዋ የጋፋቶችና እጉራገዎች አገር ነበር ። ኦሮሞች ስንቱን የቦታ እነደለወጡ በዝርዝር ያጠናሁት አይደለም ፣

ግቤ የሚለው ስም ከአባይ ጋር የተያያዘ ነው ። በኔ ግምት ቃሉ የጥንታዊ ግብጽ ነው ። የግቤ ጉራጌ፣ የጅባት ጉራጌ ስሙን የሚያገኘው ከዚያ ነው። የጨቦ ጉራጌም እንዲሁ ።
ጨቦ፣ ዋጮ፣ ወቾ፣ በቾ፣ ቸባ፣ ወዘተ ወዘተ ሁሉ የዚያ ዝርያ ነው ። ዛሬ አንድ ኦሮሞ ተነስቶ በቾ የሴም ቃል አይደለም ቢል የተሳሳተ ይሆናል ማለት ነው ።
Last edited by Horus on 30 Jun 2020, 01:46, edited 1 time in total.

simbe11
Member
Posts: 1623
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by simbe11 » 29 Jun 2020, 19:53

Horus,
You are right. Tulu means hill (Terrara)
But the name came from the person who was operating the horse drawn carriage.
The guys' name was Tulu and Aba Jifar was warning him about a ditch on the road.
At least, that what I was told.

Still don't divert the subject.
Stand against the terroris-federation (regional-states)
Or stand with them. I opt out (I am against tribal federation)

Post Reply