Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360 (የጥላቻ ሚዲያና የዘረኞች ስብስብ)ን የለቀቁት ባልና ሚስቱ (ምናቸውና ሚስቱ ኢየሩስ) ብቻ ናቸው ወይስ ሌላም አለ?

Post by AbebeB » 28 Jun 2020, 14:27

Ethio 360 (የጥላቻ ሚዲያና የዘረኞች ስብስብ)ን የለቀቁት ባልና ሚስቱ (ምናቸውና ሚስቱ ኢየሩስ) ብቻ ናቸው ወይስ ሌላም አለ?

ምናላቸው ከነሚስቱ በነጻ ሲያገለግል የነበረውን የጥላቻ ሚዲያ ለቀቀ፡፡ አይ ጥላች በነጻ የሚያሠራ መሆኑን ከምናላቸው ቤተሰብ በላይ ሌላ ማስረጃ ከየት ይገኛል? ምናላቸው ከሚስቱ ዕየሩሳሌም የወላዳቸው ሦስት ልጆች እንዳሉት ይታወቃል፡፡