Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Wow ...What a voice!

Post by almaze » 28 Jun 2020, 02:28

Please wait, video is loading...

almaze
Member+
Posts: 5320
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: Wow ...What a voice!

Post by almaze » 28 Jun 2020, 02:42





Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Wow ...What a voice!

Post by Ethoash » 28 Jun 2020, 02:59

ኣልማዝ፣
ታላቅ ደስታ ይስመኛል ሙዚቃዎቹን በመወደድሽ። አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ሁሉም በመለስ ግዜ ያሉ ሙዚቀኞች የመለስ ቅኝት ናቸው። መለስ ነፃነት ለዘፋኞች ባይስጥ ይህንን አይነት የሙዚቃ አብዬት ማየት አንችልም ነበር። ምሳሌ ልስጥ።

ጉራማሌ ሙዚቃ ። በታሀምርም ሳንሱር አያልፍም የሬጌ ምት ያለው የአማርኛ ሙዚቃ ፣ ውይ የራፕ ሙዚቃ በሙሉ ቋንቋችንን ልታጠፉ ነው ባህላችንን ልታጠፉ ነው። ወይ ከዘፈንክ ሙሉ ሬጌውን ሙሉ እንግሊዘኛውን ዝፈን ግን የአማርኛን በጉራማሌ ደባልቀህ አት ዝፈን ብለው ያንን ሁሉ የሙዚቃ አብዬት ያቆሙት ነበር። ይህ ብቻ አይደለም ማን ወንድ ናት ፀጉሩዋን አጎፍራ ወይ ሹሩፖ ስርታ የምትፈልስ ስው በሬጌ እየጨፈረ ። እዛው ነበር የሚያስሩት።

የመንግስቱ ግዜ ልቃቂቶችን ለመስማት ከፈለግሽ የቪኦኤን ሬድዬ አዳምጪ ። እንግዳው ተሳስቶ አንድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቢያስገባ በንጝግሩ ውስጥ ወድያው ነው ሊደበድቡት የሚደርስው ። ያለምንም እፍረት አፋ አፉን እያሉት የአማርኛ ትርጉም የስቱለታል ። ታድያ አንድ ቀን አንዱ የቸገረው እንግዳ ቦንቦ በአማርኛ አስረዳ ስትለው ቦንቦ በአማርኛ ቦንቦ ነው። እሺ ነርስ። ነርስም ነርስ ነው። እሺ ዶክተርስ ዶክተርም ዶክተር ነው ።እሺ ሬድዬስ ሬድዬም ሬድዬን ነው ። እሺ ስልክስ ስልክማ ስልክ ነው። ቃለ ጥይይቁን አድፍረስውት ነው የሚያርፉት ። ፻% ንፁ አማርኛ ለማናገር ብለው ። እነዚህ ናቸው ታድያ የሙዚቃ እሳንሱር ስራተኛ ቢሆኑ ይቱንም ሙዚቃ አያሳልፉም ነበር። ታድያ መልዬ እስ ሳውን ሳንሱሩን ድርጅት እንዳለ አሽገው ጣሉት ለዚህ ነው ሙዚቃችን ያደገው። አለበለዚያማ በአማሮቹ ዜመን ቢሆን የምንድነው ቂጡዋን ጥላ መደነስ ብለው ነበር ቪዲዬን የሚያወርዱት

Post Reply